Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 2020
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

አብይ አሕመድ የሀዘን መግለጫ ከመስጠት አፉን የዘጋው ምንድነው??

Post by Tiago » 25 Jun 2022, 20:38

አብይ አሕመድ በሺ የሚቆጠሩ የንጹሐን አማራ ደም በመፍሰሱ ምክንያት ምንም ዓይነት የሀዘን መግለጫ ከመስጠት አፉን የዘጋው ምንድነው??
አላየሁም አልሰማሁም ነው ? አያገባኝም አይመለከተኝም ነው ወይስ የኦሮሞን ድጋፍ ላለማጣት ነው? ወይስ የሚያመልከውና የንጹሐን ደም የሚገበረው ሰይጣን እንዳይከዳው ነው??