Page 1 of 1

ፍኖ በኦነግ ታግተው ከነበሩትን አማራ እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከ90% በላይ ነፃ አወጣ። VIVA Fano!!

Posted: 25 Jun 2022, 19:54
by union
ኦነጎች ካምፓቸው እና የታገቱትን 300 ሰዎች ጥለው ፈረጠጡ። ክክክክ

ፍኖን የወለዳቹ እናቶ ሺ ውለድ!!

Re: ፍኖ በኦነግ ታግተው ከነበሩትን አማራ እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከ90% በላይ ነፃ አወጣ። VIVA Fano!!

Posted: 25 Jun 2022, 22:11
by union
ዘመነ ካሴ እያባረረ ሲደፍው ዋለ አሉ :lol: :lol:

አይ ዘመነ ካሴ። ጭራሽ እየገባ ጎምለል ጎምለል ይል ጀመር አይደል እንዴ :lol: :lol: :lol:

የፌደራል ልብስ የለበሰው የኦነግ ሰራዊት ዘመነ መጣ ሲባሉ የኮማንዶ ኮፍያቸውን ወርውረው ይሮጣሉ አሉ። ወይ ተአምር :lol:

Re: ፍኖ በኦነግ ታግተው ከነበሩትን አማራ እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከ90% በላይ ነፃ አወጣ። VIVA Fano!!

Posted: 25 Jun 2022, 22:36
by euroland
ምንድነው ''ፍኖ''
ውሽዬ አጋሚኛሽ ሳይታወቅሽ እያስመለጥሽው ነው LOL

You try too hard to sound an Amara but you can’t convince anyone. Look how many real Amaras decided to join your thread 6 hours you opened it….Nada! Zilch!

union wrote:
25 Jun 2022, 19:54
ኦነጎች ካምፓቸው እና የታገቱትን 300 ሰዎች ጥለው ፈረጠጡ። ክክክክ

ፍኖን የወለዳቹ እናቶ ሺ ውለድ!!

Re: ፍኖ በኦነግ ታግተው ከነበሩትን አማራ እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ከ90% በላይ ነፃ አወጣ። VIVA Fano!!

Posted: 26 Jun 2022, 02:36
by union
Islamic oromia sadacha :lol:

Leave habesha oromos alone። go back to Madagascar :lol:

አባባ እርሶ ዝም ብለው እኔ የምለጥፈው ፍሎ አድርጉ። በአጋምኛ ላውራሎት እንዴ። ናይ ቁልቋአል ግሮሮኢዩ አንቆኦ ድምፅ እስክራች ኢዮ ጆሮ :lol: :lol: :lol: my agam'istan is nice :lol:

መነፅሮትን ጠረግ ጠረግ አድርጉት እስቲ አያቴ። :lol:

euroland wrote:
25 Jun 2022, 22:36