Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ላምዎትን ከሰረቀው ሰው ጋር ሆኖ የጠፋችውን ላምዎትን መፈለግ

Post by sarcasm » 25 Jun 2022, 19:27

የትግርኛ ተረት ነው። በኣንድ መንደር ነው ፤ ኣንድ ገበሬ ላምዎት እንደጠፋች ያውቃሉ። መረጃ ኣግኝተው ማን እንደ ሰረቃት ያውቃሉ። ማስረጃ ስለሌላቸው ግን በማስረጃ የሰረቀውን የመንደራቸው ሰው መክሰስ ኣልቻሉም። እና ሁሉም የመንደሩ ሰው የኣቶ እንትና ላም ጠፋች ብሎ ያፈላልጋል። የሰረቀውም ሰው በረሃ ወጥቶ እንደ ሌላ መንደርተኛ ላሚቷን ያፈላልጋል።

እና የሆን መንደርተኛ የላሚቷን ባለቤት መንገድ ላይ ኣግኝቶ "ያቺ የጠፋችው ላምዎትን ኣገኟት?" ብሎ ይጠይቃቸዋል። ሰውየው ደግሞ"ላሜን ከሰረቀው ሰው ጋር ሆኘ እያፈላለግኳት፤ እንዴት ላግኛት?"ብሎ መለሰለት።