Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Horus » 25 Jun 2022, 12:35

የዛሬ 60 ዓመት የኢትዮጵያ ሕዝብ ወሳኝ አንገብጋቢ ጥያቄ 'መሬት ላራሹ' ነበር። ያ የኢትዮጵያ ቁልፍ የዘመናት ትግል 'በብሄር ጥያቄ' ተጠልፎ ይህው ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር እያፈረሰ ያለውን የጎሳ አገዛዝ መሰረተ። ለዚህ በዋናነት ሃላፊነቱን የሚሸከሙት የትግሬና ኦሮሞ ጎሳ ብሄረተኞች ናቸው።

ዛሬ ኢትዮጵያ በክልል ተከፋፍላ እያንዳንዱ የጎሳ ከበርቴና ንዑስ ከበርቴ ያገሪቱን መሬት እንደ ግል ሃብቱ ተከፋፍሎ የዘር ማጽዳት ጦርነት በመላ አገሪቱ ያካሂዳል ። የዛሬ 60 አመት የመሬት ጥያቄ ባላባቶችና የፊውዳል መሳፍንቶች ከስልጣን ማንሳት ነበር ።

የኢትዮጵያ ወቅታዊ አንገብጋቢ ጥያቄ ዛሬም የመሬት ጥያቄ ነው ። ዛሬ ክልል በሚባል ያገዛዝ ስልት በመጠቀም መሬት መቆጣጠርና ሌሎች ጎሳዎችን ከክክሉ የማጽዳት ጂኖሳይድ እያካሄደ ያለው የዘመናችን ፊውዳል መስፍን የጎሳ ከበርቴና የጎሳ ካድሬ ነው ። ይህ የዘመናችን የጎሳ መሬት ወራሪ ትግሬ ኢ ህ አ ዴ ግ ብሎ አደራጅቶት ነበር ። ትግሬን የተካው ኦሮሞ ደሞ አሁን በብልጽግና አደራጅቶታል ።

ይህ የትራይባል ሲስተም ቁንጮ በራሱ አቢይ መስክርነት 10 ሚሊዮን ነው ተብለናል ። በእኔ ግምት 5 ሚሊዮንም አይሆንም ። እጅግ ጥቂት የቢሮና የክልል መሬት ከበርቴ መደብ ነው።

ስለዚህ ዛሬ እዚም እዛም ለመቀጣጠል የሚሞክረው የሕዝብ ቁጣና እምቢተኝነት ግልጽ የሆነ አጀንዳ፣ መርህ፣ አላማ፣ መፈክርና መሪነት ይፈልጋል ። ያገሪቱ ችግሮች በተለያዩ ቀለማት ይገለጻል እንጂ የኢትዮጵያ ጥያቄ አሁንም የመሬት ጥያቄ ነው ።

የመሬት ጥያቄ የኢትዮጵያ ብቸኛ መሰረታዊ ችግር ያደረገው የጎሳ ክልል ስርዓት ወይም ኤትኖክራሲ ወይም የዘውግ አገዛዝ ስርዓት ነው። የተማሪም ሆነ የሰራተኛው ሕዝብ፣ የምሁራንም ሆነ የተራው ሕዝብ ጥያቄና መፈክር መሆን ያለባቸው ...

መሬት ለዜጋ!
ክልል በቃ!
የዘውግ ፖለቲካ ይውደም !

የሚሉ መሆን አለባቸው ።
Last edited by Horus on 25 Jun 2022, 14:15, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Horus » 25 Jun 2022, 12:45

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by union » 25 Jun 2022, 12:48

አንቱ ሰውዬ እኮ ግራ የገባዎት ሰውዬ ኖት። ዞር ብለህ አብይን አትንኩብኝ ትላለህ፣ ብልፅግናን ትደግፍለህ፣ ብርሀኑን ትደግፍለህ፣ ስርአቱን ትደግፍለህ። ግራ የገባህ ውታፍ ነቃይ :lol: :lol: :lol:

አብይን እወደዋለው ምናምን ምናምን እያልክ ትቁላለህ

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Horus » 25 Jun 2022, 12:59

union wrote:
25 Jun 2022, 12:48
አንቱ ሰውዬ እኮ ግራ የገባዎት ሰውዬ ኖት። ዞር ብለህ አብይን አትንኩብኝ ትላለህ፣ ብልፅግናን ትደግፍለህ፣ ብርሀኑን ትደግፍለህ፣ ስርአቱን ትደግፍለህ። ግራ የገባህ ውታፍ ነቃይ :lol: :lol: :lol:

አብይን እወደዋለው ምናምን ምናምን እያልክ ትቁላለህ
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ወያኔ ለምን አትተወኝም :?:

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Horus » 25 Jun 2022, 13:31

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Right » 25 Jun 2022, 13:39

You are back in insulting women. You must be hating your mother.

Union, please don’t take the bait. Stay away from women.

Speaking of land, it is the mother of all troubles in Ethiopia.

The Ethiopian land policy was directly copied and pasted (article by article) from communist Russia without any studies, without any input from experts or citizens by the cursed generation of the 60s. Land to the farmers and house to the tenants is a very misleading but perception wise very attractive phrase but in real life very damaging to any society. Private land ownership with a solid rule of law is ver vital to the development of any country. Private ownership doesn’t mean allowing foreigners and corporations to monopolize land. That is where the rule of law is a key word. But nationalizing land and transfer ownership to a state which by the way means to cadres and politicians is a very big mistake. By nationalizing land, you will never help the peasant, the poor or society in general. It can only throw them in to poverty uniformly. For example, in the ex East Bloc - Poland, Czech, Baltic states resisted the Russia model land policy and maintained the pre communist modified land policy while Bulgaria, Romania, Albania- just like Ethiopia copied and pasted. Bulgaria, Romania and Albania still struggling rather regressing in their economical development. But Poland and Czech has very good jump start because of land policy.

The first step to solutions: create an independent land study group with a mandate to study land policy extensively. The commission should assemble 3 groups with a grant. Addis Ababa University, Harvard University and one other home based independent group to study and recommend in its report to the government of Ethiopia. The government can take from there, discuss it with the people on the ground and to parliament for a decision.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Horus » 25 Jun 2022, 13:47

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Horus » 25 Jun 2022, 13:59

ምዕራብ ወለጋ ያለው ጥያቄ የመሬት ጥያቄ ነው ። ምዕራብ አዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ያለው ጥያቄ የመሬት ጥያቄ ነው!

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by union » 25 Jun 2022, 14:15

አየህ ውዳቂ ሰው እንደሆንክ በተደጋጋሚ አሳየኸን።

እኔም ለዛ ነው መፈናፈኛ የማሳጣህ። ER የአንተን የገማ ማንነት ተሸክመህ እንደፈለክ የምትሆንበት ቤት አይደለም።

የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነህ። በቃ።

ብልፅግናን እየደገፍክ ህዝብን ያሳረድክ የዘመኑ ይሁዳ ነህ።

አሁንም አብይን አትንኩብኝ እያልክ ነው። ናይዘገረምኩ ነው! :lol:

Brother Right, I concur! I won't go lower
Horus wrote:
25 Jun 2022, 12:59
union wrote:
25 Jun 2022, 12:48
አንቱ ሰውዬ እኮ ግራ የገባዎት ሰውዬ ኖት። ዞር ብለህ አብይን አትንኩብኝ ትላለህ፣ ብልፅግናን ትደግፍለህ፣ ብርሀኑን ትደግፍለህ፣ ስርአቱን ትደግፍለህ። ግራ የገባህ ውታፍ ነቃይ :lol: :lol: :lol:

አብይን እወደዋለው ምናምን ምናምን እያልክ ትቁላለህ
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ወያኔ ለምን አትተወኝም :?:

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Horus » 25 Jun 2022, 14:18

union wrote:
25 Jun 2022, 14:15

የሸርሙጣ ልጅ ወያኔ በርታ :lol: :lol:

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by union » 25 Jun 2022, 14:36

ውይ አባባ

በእርሶ ቤት በደንብ ተሳድበው ሞተዋል :lol: :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
25 Jun 2022, 14:18
union wrote:
25 Jun 2022, 14:15
አየህ ውዳቂ ሰው እንደሆንክ በተደጋጋሚ አሳየኸን።

እኔም ለዛ ነው መፈናፈኛ የማሳጣህ። ER የአንተን የገማ ማንነት ተሸክመህ እንደፈለክ የምትሆንበት ቤት አይደለም።

የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነህ። በቃ።

ብልፅግናን እየደገፍክ ህዝብን ያሳረድክ የዘመኑ ይሁዳ ነህ።

አሁንም አብይን አትንኩብኝ እያልክ ነው። ናይዘገረምኩ ነው! :lol:

Brother Right, I concur! I won't go lower
Horus wrote:
25 Jun 2022, 12:59
union wrote:
25 Jun 2022, 12:48
አንቱ ሰውዬ እኮ ግራ የገባዎት ሰውዬ ኖት። ዞር ብለህ አብይን አትንኩብኝ ትላለህ፣ ብልፅግናን ትደግፍለህ፣ ብርሀኑን ትደግፍለህ፣ ስርአቱን ትደግፍለህ። ግራ የገባህ ውታፍ ነቃይ :

አብይን እወደዋለው ምናምን ምናምን እያልክ ትቁላለህ
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ወያኔ ለምን አትተወኝም :?:
የሸርሙጣ ልጅ ወያኔ በርታ :

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9763
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by DefendTheTruth » 25 Jun 2022, 16:09

Horus wrote:
25 Jun 2022, 12:35
የዛሬ 60 ዓመት የኢትዮጵያ ሕዝብ ወሳኝ አንገብጋቢ ጥያቄ 'መሬት ላራሹ' ነበር። ያ የኢትዮጵያ ቁልፍ የዘመናት ትግል 'በብሄር ጥያቄ' ተጠልፎ ይህው ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር እያፈረሰ ያለውን የጎሳ አገዛዝ መሰረተ። ለዚህ በዋናነት ሃላፊነቱን የሚሸከሙት የትግሬና ኦሮሞ ጎሳ ብሄረተኞች ናቸው።

ዛሬ ኢትዮጵያ በክልል ተከፋፍላ እያንዳንዱ የጎሳ ከበርቴና ንዑስ ከበርቴ ያገሪቱን መሬት እንደ ግል ሃብቱ ተከፋፍሎ የዘር ማጽዳት ጦርነት በመላ አገሪቱ ያካሂዳል ። የዛሬ 60 አመት የመሬት ጥያቄ ባላባቶችና የፊውዳል መሳፍንቶች ከስልጣን ማንሳት ነበር ።

የኢትዮጵያ ወቅታዊ አንገብጋቢ ጥያቄ ዛሬም የመሬት ጥያቄ ነው ። ዛሬ ክልል በሚባል ያገዛዝ ስልት በመጠቀም መሬት መቆጣጠርና ሌሎች ጎሳዎችን ከክክሉ የማጽዳት ጂኖሳይድ እያካሄደ ያለው የዘመናችን ፊውዳል መስፍን የጎሳ ከበርቴና የጎሳ ካድሬ ነው ። ይህ የዘመናችን የጎሳ መሬት ወራሪ ትግሬ ኢ ህ አ ዴ ግ ብሎ አደራጅቶት ነበር ። ትግሬን የተካው ኦሮሞ ደሞ አሁን በብልጽግና አደራጅቶታል ።

ይህ የትራይባል ሲስተም ቁንጮ በራሱ አቢይ መስክርነት 10 ሚሊዮን ነው ተብለናል ። በእኔ ግምት 5 ሚሊዮንም አይሆንም ። እጅግ ጥቂት የቢሮና የክልል መሬት ከበርቴ መደብ ነው።

ስለዚህ ዛሬ እዚም እዛም ለመቀጣጠል የሚሞክረው የሕዝብ ቁጣና እምቢተኝነት ግልጽ የሆነ አጀንዳ፣ መርህ፣ አላማ፣ መፈክርና መሪነት ይፈልጋል ። ያገሪቱ ችግሮች በተለያዩ ቀለማት ይገለጻል እንጂ የኢትዮጵያ ጥያቄ አሁንም የመሬት ጥያቄ ነው ።

የመሬት ጥያቄ የኢትዮጵያ ብቸኛ መሰረታዊ ችግር ያደረገው የጎሳ ክልል ስርዓት ወይም ኤትኖክራሲ ወይም የዘውግ አገዛዝ ስርዓት ነው። የተማሪም ሆነ የሰራተኛው ሕዝብ፣ የምሁራንም ሆነ የተራው ሕዝብ ጥያቄና መፈክር መሆን ያለባቸው ...

መሬት ለዜጋ!
ክልል በቃ!
የዘውግ ፖለቲካ ይውደም !

የሚሉ መሆን አለባቸው ።
But democracy was not so essential just recently, isn't it?

Horus wrote:
05 Jun 2022, 16:26

አቢይ በህዝብ ተመረጠ የሚለው የሜትዶሎጂ ክርክር ባዶ ነው ። ሰብስታንስ (ኮንቴንት/ ይዘት) የሌለው ሜትዶሎጂ መድረሻ የሌለው መንገድ ነው ። ዲሞክራሲ ማለት መንገድ ነው ። መንገድ ማለት ሜትድ ነው ። ሜትድ ፍይዳም ሆነ ትርጉም የሚኖረው መንገዱ አንድ ቦታ ሲያደርስ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Horus » 25 Jun 2022, 18:32

DefendTheTruth wrote:
25 Jun 2022, 16:09

DTT

የምር እንወያይ ካልክ ለምን ሙሉ ውይይት አናደርግም። አንድ አረፍተ ነገር ከኮንቴክስት በማውጣት ክርክር ማሸነፍ አይቻልም። ስለሆነም እስቲ ባንተ ግንዛቤ በጎሳ አገዛዝና በዜጋ አገዛዝ መሃል ያለው ልዩነት ምን እንደ ሆነ አስተምረን? ሁለቱ ጽንሰ ሃሳቦች ልዩነት አላቸው የምትል ከሆነ? አይ አንድ ናቸው የምትል ክሆነ እስቲ ያንተን ቲኦሪ እንስማው?

ሁለተኛ ዴሞክራሲ በሚለው ጽንሰ ሃስብ ውስጥ እስቲ ፎርሙ (ዘዴው) ምን እንደ ሆነና ኮንቴንቱ (ይዘቱ) ምን እንደ ሆነ አስተማረን? አይ ዴሞክራሲ ይዘት የለውም፣ ሰብስታንቸ የለውም የምትል ከሆነ ያን ቲኦሪ አስተምረን?

ደግሜ ልንገርህ! ዴሞክራሲ የሚለው ቃል ትርጉም አለው! ይዘት አለው! ሰብስታንስ አለው! ዴሞክራሲ ፎርም አለው! ዘዴ አለው፣ ቀኖና አለው ።

ደግሜ ልንገርህ መቼም በኢትዮጵያ ኖረህ ማንም ብትሆን ማን ዶግማና ቀኖና የሚባሉ ቃላት የሰማህ ይመስለኛል! እስቲ የዴሞክራሲ ዶግማ ምን እንደ ሆነ? እስቲ የዴሞክራሲ ቀኖና ምን እንደ ሆነ አስተምረን?

ደግሜ ልንገርህ፣ ትህትና (ሂዩሚሊቲ) ታላቅ ችሎታ ነው ። ዴሞክራሲና ነጸነት ፍትህ በሚባሉት ሃሳቦች የሰው ልጅ ለ3 ሺ ዘመን ፍልስፍና አካሂዶበታል ። ዛሬ አንድ ሰው ዝም ብሎ በድፍረት አዲስ ሃሳብ እያለ፣ መደመር ምንትሴ እያለ ግዜውን ማባከን ከንቱ ነው ። እኔ ሺ ግዜ ብያለሁ!

አቢይ መደመር እያለ ብዙ ጉልበት ገንዘብና ዋጋ ቢስ ስብሰባዎች አባከነ!

ቃዳፊ፣ ናስር፣ ሳዳም ሁሴን፣ ኪም ኢልሱንግ፣ ሱካርኖ ወዘተ ወዘተ ሁሉም የራሳቸው የመደመር መቀነስ ቲኦሪ ተብዬ አለን ብለው ነበር !

ይህ ሁሉ ቀለም እዚም እዛም ሲያባክን አቢይ አንድ ብቸኛ መርህ፣ ብቸኛ ጽንሰ ሃሳብ ሳይገባው እስካሁን ይባክናል! በኢትዮጵያ ሰላም፣ በለው፣ እድገት በለው፣ ነጻነት በለው ዴሞክራሲ በለው ሁሉንም በአንድ ሰብስቦ ያሰረ፣ አዋህዶ የያዘ ሃሳብ አንድ እና አንድ ጽንሰ ሃሳብ ብቻ ነው! እሱም ኢትዮጵያዊነት ይባላል!

ይህን ያልገባው አንድ ኢትዮጵያዊ እንኳንስ መሪ ጥሩ ዜጋ ሊሆን አይችልም!

Tiago
Member
Posts: 2022
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ETHNOCRACY NO, DEMOCRACY YES! መሬት ለዜጋ! ክልል በቃ!

Post by Tiago » 25 Jun 2022, 19:06

Abiy stands for and promotes ethnocracy surreptitiously.

He is an out and out liar ,heartless person who is not fit to be a leader.

Post Reply