Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጃዋር ስለ የትግራይ ጀነራሎች

Post by sarcasm » 25 Jun 2022, 12:02

Please wait, video is loading...

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: ጃዋር ስለ የትግራይ ጀነራሎች

Post by quindibu » 25 Jun 2022, 12:26

Yep. Tigrians 'Generals' deserve all the accolades! :P

Where are the half-million kids that were the 'pride' of Tedros Adhanom? Does Tsadkan or Megebey know what fate befallen to them?

Or just like your midget said, they would say: ቆጥሮ ያስረከበን የለም!

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጃዋር ስለ የትግራይ ጀነራሎች

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 12:53

ይህንን ያለው አማራ ቢሆን ኖሮ ጁሐር ለጠቅላይ ሚኒስተርነት ይመረጥ ብለው ስላማዊ ስልፍ ይወጡ ነበር። ይህ ስወ ጁሐር የአላህ ስጦታ ነው ለተረገመች ኢትዬዽያ አማሮች ግን ይገደል ብለው ነበር። እሱ ቢገድል ከማን ጋራ ድርድር ያረጉ ነበር ከቆሮ መሪ ወይስ ከማን ጋራ ሊሆን ነበር።

አሁን እኔ እንደምለው ለምን እግዛብሔር ራሱ መጥቶ አይናገርም አማራን ማሳመን በፍፁም አይቻልም ። እነሱን ማስረዳት ማሳመን በፍፁም አይቻልም። ያለው አማራጭ አብይ፣ ጁሐር፣ ገርባ፣ ወዘት ኦሮሞዎችና ትግሬዎች ተባብረው አማራን በሐይል ማቆም ብቻ ነው። ከዚያም ከተረፈ እንዲገነጠሉ ጎንድርን ብቻ ይዘው መፍቀድ ነው። ጥርግ ይበሉ ያለበለዚያ ይህቺ አገር በተሀምርም አያልፍላትም።

ት ዝ ይልሀል ። የአህያ ሊካንዳ አይኑር ብለው ሉካንዳውን አዘጉት ፣ እንግዲህ እኔ ሉካንዳውን ባልደግፈውም ስንት ተጠቃሚ ነበረው ። የታመመና የሽመገለ አህያ ያለው አህያውን ለሉካንዳ ቤት ስጥቶ እሱ ሌላ አህያ እንዳይገዛ ችካል ሆኑበት ። እንግዲህ አህያ ያለው ስወ በኢትዬዽያ አስር ግዜ እጥፍ ከአህያ ከሌለው ስወ ገቢ ይኖረዋል ይህንን ነው ለድሀ ኦሮሞዎች ያሳጡት፣

ቀጥል ። ት ዝ ካለህ ስለድርቅ ፊልም በአለም ላይ አንደኛ ቁጥር ያላት አክተር መጥታ ኢትዬዽያ ውስጥ ፊልም ልስራ ስትል ድህነታችንን ታሳይብናለሽ ብለው ከለከሉዋት።

ቀጥል አብይን በትልቁ ሰህተት ውስጥ ከተቱት ፣ መጀመሪያ ቆስቁስው ጦርነት አስነሱ፣ ከዚያ አሜሪካኖችን አታናግር ብለው ገደል ከተቱት

አረ ያደረጉት ጥፍት ዘርዝሬው አልዘልቀውም ስለዚህ ያለው አማራጭ ከነሱ ጋር ስንደማ መኖር ነው ወይ እነሱን ከኢትዬዽያ በግድም ማስወጣት ነው። አለቀ ወሃ ስንቃችን አለቀ።

ሲንጋፖርን ማሌዥያ ገፍትራ አስወጥታታለች። ሲንጋፖርም ምንም አልሆነችም ታድያ አማሮች እናወቃለን እናወቃለን ካሉ ውጥተው ይሞክሩት አለበለዚያ አብረን ማልቀስ ነው ከቁልቋል ተጠግትን እንደበቅልን ተክል

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጃዋር ስለ የትግራይ ጀነራሎች

Post by Abere » 25 Jun 2022, 12:59

ሃር ሙሃመዲ እራሱ ቀንደኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተዋናኝ ነው። ህግ እና መንግስት ስለሌለ ወንጀለኞች ከንጹሃን መሃል ይተራመሳሉ - ምላሳቸውን ደገኛ አድርገው መርዛቸውን ይረጫሉ። ጁሃር መርዘኛ እባብ ነው። እባካችሁ የበግ ለምድ ለብሳችሁ በየዋሃን መካከል የምትተራመሱ ትግሬ-ወያኔዎች እና ኦነጎች እሰከ አሁን ያደረሳችሁት ዕልቂት እና ውድመት ይበቃችሗል። በወንጀል በስብሳችሁ ያንኑ የበሰብሰ እና የሻገተ አመለካከታችሁን ይደግም እያላችሁ ትጮኻላችሁ። ህዝብ አቅም ዐጥቶ ነው እንጅ ቋቅ ነው ያላችሁት - ያው በኢትዮጵያ አቅም ማለት መሳርያ ማለት ነው። በታሪክ መጥፎ አጋጣሚ ጎጠኞች የጥፋት መሳርያ በእጃቸው ስለገባ ሁሉ ትክክል ይመስላቸዋል። ውርደት እና ሃፍረት ጌጥ ያደረጋችሁ ወያኔዎች እስኪ ምን አተረፋችሁ 50 አምታት ሙሉ? ባዶ - ዜሮ ወይም ከዜሮ በታች - ዕልቂት፥ ለዘመናት በህዝብ ጥሪት የተሰሩ ከተማዎች ውድመት፤ የህዝብ ባህላዊ የትሥስር እሴቶች ድር መበጣጠስ፤ በአለም አደባባይ እንደ አሳማ መንገድ ላይ መንከባለል ማፈሪያ መሆነ ወዘተ። ጁሃር ሙሃመድ ምዕራብ አገር ተምሮ እና ኑሮ ያየውን እንኳን መተግበር የማይችል የመሃይም መሃይም ነው - የአንድ ክፍለ ሀገር ገበሬ ለሌላው ክፍለ ሀገር ገበሬ ጥላት ነው ብሎ የሚጮህ፤ የአድስ አበባ ድሃ ነዋሪዎች ከደመወዛቸው ቆጥበው ያሰሩትን ኮንዶምንዬ ስር ደሜ ይፈሳል እንጅ ለእናነተ አይሆንም ከአሩሲ እና ባሌ ኦሮሞዎች መጥተው ይወስዱታል ወዘተ ብሎ የሚፎገላ ጠባብ የጎሳ አቀንቃኝ ዋና የወንጀል ትርኢት ተዋናይ። ወያኔ-ትግሬዎች የፓለቲካ ዝሙተኛ ስለሆናችሁ ክብር የላችሁም - ተንበርካካችሁ መሬት ልሳችሁ እየተለማመጣችሁ ነው። ለትግሬ ምንም ይህ ምንም አይረባውም - ኦነግ ጁሃር እና ዐብይ ትግሬን 2ኛ ደረጃ ዜጋ አድርጎ ለመሄድ እንጅ ከእንግድህ በኦሮሙማ ዘንድ ትግሬ የፊት መቀመጫ እና ልማት ጥቅም አያገኝም። የትግሬ ዕድል በኦነግ መንግስት ዜሮ ነው። ትግሬ ነጻነት ከፈለገ ኢትዮጵያን ከኦነግ እና ወያኔ ድርጅቶች ነጻ ማውጣት አለበት። ወያኔ የአእምሮ ዘገምተኛ ድርጅት ነው - ማሰብ አይችልም። በኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም ላይ ጉዳት ሲያደርስ በትግሬ ላይ እንዳደረሰ አያውቅም።

ሀፍረት ጌጡ የትግሬ ወያኔዎች። የዐይጥ ምስክር ድምቢጥ የሆነ ነገር። አንደኛው ወያኔ ሌላኛውን ወያኔ ምስክር ሲጠራ ያስቃል - እራሱን ያጃጅላል እንጅ ማንን ያጃጅላል። :mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጃዋር ስለ የትግራይ ጀነራሎች

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 13:28

አቡዋሯው

አሁንስ አወራህ አይኔ ውስጥ ገባ

ለምን ጋሮ ለጋሮ እንዞራለን

፩፣ አማሮች ካላማራቹሁ ተገንጠሉ ፣ ደህና ስንብቱ

፪፣ ጅሐር አማራን ልምራ አላለም ኦሮሞዎች ከመረጡት አንተ ምን አገባህ

፫፣ ትናንት የወያኔዎችን አለቆች ካልተያዙ ፣ለፍርድ ካልቀረቡ ብለህ ጦር አስነስተህ ስላማዊውን አንድ ሚሊዬን ሕዝብ ስለገደልክ ትግሬዎች ምን አተረፉ ብልህ ትዘብታለህ።

፬፣ ምንድነው የምትፈልገው ወይኔዎችም ትግሬዎችም፣ ኦሮሞዎችም በአንተ ስር እንዲተዳደሩና አቤት አለቃዬ ብለው እንዲኖሩ ነው ወይስ ነፃነታቸው ተጠብቆ በክልላቸው የፈልጉትን ስወ መርጠው ፣ በፈለጉት መሪ መመራት ነው ወይስ አንተ እንዴት የነሱን መሪ ትመርጥላቸዋለህ። እዚ ጋ ነው እኮ የአማራ እባብነቱ ካልገባህ ይሄው እኮ ነው ጁሀርን አልፈልገውም ትላለህ ማን ፈልገው አለህ

፭፣ ለምሳሌ አንድ ኦሮሞ እስክንድርን አልፈልገውም፣ የአማራን መሪዎች አላማሩኝም ስለዚህ ይቀየሩ ስል ስምቼም አላወቅም እ[አማራ ብቻ ነው በስወ ነገር ጣልቃ ገብቶ የሚፈተፍተው ስለዚህ እንዳልኩት አማሮች ከኢትዬዽያ ሕብረት ተገፍተው መውጣት አለባቸው።

፮፣ ጁሐር ድሆች ገንዘብ አጠራቅመው የስሩትን ኮንዶሚኒዎች ለኦሮሞች ስጠ ነው። የምትለው። እሺ እኔ ገንዘብ ቆጥቤ የአባት ህ መሬት ላይ ብስራ ፎቄን አንተ አይ በስንት መከራ አጠራቅሞ ነው ቤቱን የስራው ብለህ መሬት ህን ትለቅልኛለህ ወይ ። ያ ቤቱ የተስራበት የኦሮሞ መሬት ነው ። የኦሮሞ ገበሬዎች መሬት ስለዚህ ጅሐር የሚለው አንዱን ፈንቅላቹሁ ለላውን ማስገባት አትችሉም ነው። ካልሆን እሮሞዎቹም የቤቱ ተቋዳሽ ይሁኑ ነው የሚለው፣

በትግሬዎች ግዜ እኮ ቤት በነፃ ስርቶልህ ነው እኮ ከቦታህ የሚያስነሳህ ዝም ብሎ ያለ ካሳ አይደልም ። ነገር ከገባህ ይግባህ። ኦሮሞ ለውጡን ባመጣ መሬቴን ተቀማሁ ብሎ አንተ መጥተህ ኮንዶሚኒየም ስርተህ ልተውስደብት መሬቱን ከፈለግህ ወርድ ከራሴ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጃዋር ስለ የትግራይ ጀነራሎች

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 14:40

አቡዋሯው we r waiting for ur answer ......... would u allowed ጅሐር to govern the oromia state or u think u know better then oromo and u try to dictate the oromo...

anyhow i will welcome Amhara to be separated from Ethiopia union and run the show how they like it

Halay Anseba
Member
Posts: 317
Joined: 18 May 2013, 09:00

Re: ጃዋር ስለ የትግራይ ጀነራሎች

Post by Halay Anseba » 27 Jun 2022, 11:19

ቂንጥሩ
The overwhelming majority of the estimated half a million deaths are mainly caused by a genocidal campaign including execution style shooting of hundreds of thousands including children from the age of 7, the disabled and the elderly by barbaric Al-Shabia rag tag peasant army as instructed by ISIS Afekelbi; mass execution of Tigreans mainly in Western Tigray by allied Amara, ENDF and Al-Shabia forcces; deaths due to starvation and illness after Al-Shabia forces looted and destroyed all properties and assets from crops to livestock, hospitals to factories, from kitchen utensils to cereal flours. Tigray defence forces are one of the most efficient fighters in Africa if not in the world. Tigreans are happy to sacrifice their lives than being humiliated and enslaved. Al-Shabia forces died in vain just to carry out ISIS Afekelbi's evil agenda. You guys are used to slavery during the Italian colonialism and you were fine with that as there was no resistance from your side to liberate yourselves. Even you brag for learning how to eat pasta. Tigray forces kicked your [deleted] from most of Tigray despite your piggybacking on Arab drones and Ethipian and Somalia forces. You are second to none in cruelty, barbarism and evil nature. Even the devil himself is jealous of you for outperforming him.
quindibu wrote:
25 Jun 2022, 12:26
Yep. Tigrians 'Generals' deserve all the accolades! :P

Where are the half-million kids that were the 'pride' of Tedros Adhanom? Does Tsadkan or Megebey know what fate befallen to them?

Or just like your midget said, they would say: ቆጥሮ ያስረከበን የለም!

Please wait, video is loading...

Post Reply