Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"መቶ የማንሞላ ሰዎች ልንፈታው የምንችለው ችግር በመቶ ሺዎች እንዲያልቁ አደረገ።" ጀዋር መሃመድ

Post by sarcasm » 25 Jun 2022, 10:19

. . . ጦርነቶቹ ካልቆሙ ሩዋንዳን ሶርያን የሚስንቅ ዘግናኝ እንቂት እየመጣ ነው!

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "መቶ የማንሞላ ሰዎች ልንፈታው የምንችለው ችግር በመቶ ሺዎች እንዲያልቁ አደረገ።" ጀዋር መሃመድ

Post by Abere » 25 Jun 2022, 10:59


ጁሃር ሙሃመዲ እራሱ ቀንደኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተዋናኝ ነው። ህግ እና መንግስት ስለሌለ ወንጀለኞች ከንጹሃን መሃል ይተራመሳሉ - ምላሳቸውን ደገኛ አድርገው መርዛቸውን ይረጫሉ። ጁሃር መርዘኛ እባብ ነው። እባካችሁ የበግ ለምድ ለብሳችሁ በየዋሃን መካከል የምትተራመሱ ትግሬ-ወያኔዎች እና ኦነጎች እሰከ አሁን ያደረሳችሁት ዕልቂት እና ውድመት ይበቃችሗል። በወንጀል በስብሳችሁ ያንኑ የበሰብሰ እና የሻገተ አመለካከታችሁን ይደግም እያላችሁ ትጮኻላችሁ። ህዝብ አቅም ዐጥቶ ነው እንጅ ቋቅ ነው ያላችሁት - ያው በኢትዮጵያ አቅም ማለት መሳርያ ማለት ነው። በታሪክ መጥፎ አጋጣሚ ጎጠኞች የጥፋት መሳርያ በእጃቸው ስለገባ ሁሉ ትክክል ይመስላቸዋል። ውርደት እና ሃፍረት ጌጥ ያደረጋችሁ ወያኔዎች እስኪ ምን አተረፋችሁ 50 አምታት ሙሉ? ባዶ - ዜሮ ወይም ከዜሮ በታች - ዕልቂት፥ ለዘመናት በህዝብ ጥሪት የተሰሩ ከተማዎች ውድመት፤ የህዝብ ባህላዊ የትሥስር እሴቶች ድር መበጣጠስ፤ በአለም አደባባይ እንደ አሳማ መንገድ ላይ መንከባለል ማፈሪያ መሆነ ወዘተ። ጁሃር ሙሃመድ ምዕራብ አገር ተምሮ እና ኑሮ ያየውን እንኳን መተግበር የማይችል የመሃይም መሃይም ነው - የአንድ ክፍለ ሀገር ገበሬ ለሌላው ክፍለ ሀገር ገበሬ ጥላት ነው ብሎ የሚጮህ፤ የአድስ አበባ ድሃ ነዋሪዎች ከደመወዛቸው ቆጥበው ያሰሩትን ኮንዶምንዬ ስር ደሜ ይፈሳል እንጅ ለእናነተ አይሆንም ከአሩሲ እና ባሌ ኦሮሞዎች መጥተው ይወስዱታል ወዘተ ብሎ የሚፎገላ ጠባብ የጎሳ አቀንቃኝ ዋና የወንጀል ትርኢት ተዋናይ። ወያኔ-ትግሬዎች የፓለቲካ ዝሙተኛ ስለሆናችሁ ክብር የላችሁም - ተንበርካካችሁ መሬት ልሳችሁ እየተለማመጣችሁ ነው። ለትግሬ ምንም ይህ ምንም አይረባውም - ኦነግ ጁሃር እና ዐብይ ትግሬን 2ኛ ደረጃ ዜጋ አድርጎ ለመሄድ እንጅ ከእንግድህ በኦሮሙማ ዘንድ ትግሬ የፊት መቀመጫ እና ልማት ጥቅም አያገኝም። የትግሬ ዕድል በኦነግ መንግስት ዜሮ ነው። ትግሬ ነጻነት ከፈለገ ኢትዮጵያን ከኦነግ እና ወያኔ ድርጅቶች ነጻ ማውጣት አለበት። ወያኔ የአእምሮ ዘገምተኛ ድርጅት ነው - ማሰብ አይችልም። በኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም ላይ ጉዳት ሲያደርስ በትግሬ ላይ እንዳደረሰ አያውቅም።

ወ/ሮ(አቶ) sarcasm እርስዎ ቀንደኛ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነዎት - በእውቀት ይሁን በስህተት።

Post Reply