Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

አንድ ዶሮ በአስር ብር ብሽጥ ያዋጣኛል ወይ፣ እስቲ ንገሩኝ

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 10:16

እንዴት ብናረግ ነው የዶሮ ዋጋ ከአምስት መቶ አስር ብር የምናስገባው። እስቲ ምን ናይጄሪያ እንዳረገች እንመልከት ። ትናንሽ ገበሬዎችን በማስልጠንና ድጋፍ በመስጠት ሁላችንም አብረን እናድጋለን። እስቲ ይህንን ተመልከቱ




Olam began operations in Mozambique in 1999, handling cashew procurement in the country’s Northern province of Nampula. Today, our operational scope has expanded to 7 product categories spanning the length and breadth of Mozambique.



Olam International Ltd has operations across East Africa spanning multiple products. See our story of how Olam is creating a prosperous landscape for the farmers in the region.




The empowerment of our coffee farmers is the secret to our success. We are committed to growing the best coffee through the growth of our strongest team in East Africa.


euroland
Member+
Posts: 7818
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: አንድ ዶሮ በአስር ብር ብሽጥ ያዋጣኛል ወይ፣ እስቲ ንገሩኝ

Post by euroland » 25 Jun 2022, 11:06

AgamAsh
One of your agame mission in Mereja is opening multiple childish threads on daily basis so that people here can get distracted from discussing a serious matters their country is facing today. Why don’t you seek advice from your low iq Dedebit grads at AigaForum or TigrayOn-lies?

Ethoash wrote:
25 Jun 2022, 10:16

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አንድ ዶሮ በአስር ብር ብሽጥ ያዋጣኛል ወይ፣ እስቲ ንገሩኝ

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 12:35

euroland wrote:
25 Jun 2022, 11:06
AgamAsh
One of your agame mission in Mereja is opening multiple childish threads on daily basis so that people here can get distracted from discussing a serious matters their country is facing today. Why don’t you seek advice from your low iq Dedebit grads at AigaForum or TigrayOn-lies?


euroland
አንተ ኤርትራዊ ስለሆንክ ምንም ላንተ አልመልስም ነበር። ነገር ግን አንተ ብቻ ስለሆንክ ገበያዬ ፣ የማታ ገበያ (የአሳብ ገበያ)አይመለስም ብዬ ነው ፣ ካንተ ጋራ የምለፋደደው።

ኤርትራ አገር ዶሮ ስለሌለ እናንተ ምንም ችግር የለባቹሁም ግን ኢትዬዽያ ውስጥ አንድ ዶሮ አምስት መቶ እና ከዚያ በላይ ነው። በጣም በጣም ወድ ነው በአጭሩ ግን እንዲህ መወደድ ነበረበት ብለህ ስትጠይቅ መልሱ በፍፁም ነው። የዶሮን ዋሃ ለማወረድ የምንከተለው ሁለት ሶስት ዘዴዎች አሉ።

እነሱም የተሻሻለ ዝርያ በአርባ ቀን የሚደርሱ የዶሮ ዘሮች አሉ እነሱን ማሳደግ።
ሁለተኛው ዜዴ ደግሞ በዘመናዊ መንገድ ማሳደግ ለምን ብትል እነዚህ የነጮች ዶሮዎች በሽታ እና ድንጋጤም አይችሉም ስለዚህ በጣም ብዙ ጥንቃቄ ይጠይቃሉ ።

ሶስተኛ የነጮችና የአበሻ ቅይጦች አሉ እነሱንም ማሳደግ የድሮን ዋጋ ያረክስዋል።

ጥያቄው የድሮ ዋጋ ምን ያገበዋል ከፖለቲካ ጋራ ካልከኝ መልሱን ፕሬዘዳንት ኪሊንተን ነግሮሀል ኢኮኖሚ ነው ዋናው ብሎ ፣

ኢኮኖሚ ነው በጣም ታላቁ ጥያቄ ከፖለቲካ በፊት ፣ ፖለቲካ አትበላወም ማንም ይምጣ ዋናው ነገር ኢኮኖሚወን ያሻሸለዋል ነው ጥያቄው ። ለምን ብትል ስወ ስራ ካገኘ ፣ ገንዘብ ካለው ቤተስብ ከመስረት ለምን ብሎ ነው ስላማዊ ስልፍ ከአሜሪካ መቶ ዶላር ሲላክለት ስላማዊ ስልፍ ወጥቶ ሕይወቱን የሚያጣው።



It's the Economy Stupid

It's the economy, stupid' rings true in 2012

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አንድ ዶሮ በአስር ብር ብሽጥ ያዋጣኛል ወይ፣ እስቲ ንገሩኝ

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 14:24

Outspan International Ltd is the Russian subsidiary of Olam International, a leading global supply chain manager of agricultural products and food ingredients.

Olam Russia - Corporate Video






Olam Brazil - An overview of our business
We commenced operations in 2002 with our cashew trading business and have since expanded into 8 different agricultural products, operating across the whole of Brazil.



Post Reply