Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Why African leaders keep dying in Western hospital ?

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 09:57

Nig. Senator Ekweremadu Arrested In UK For Organ Trafficking; Mugabe ; Ethiopia PM, ETC died in Western hospital. the question is they couldn't build one international hospital they could have treated and their family treated as well. ask the Nigerian you-tuber...

in this point why not build international standard jail too while at it so that when is time for you to be jail u will sleep at international standard jail.

this you-tuber also serve the Amhara propaganda hear her , she is talking about the Amhara dying in Oromia but forgetting the Amhara also killing the oromo in Amhara region .. the oromo killing only revenge what happened in Amhara


Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Why African leaders keep dying in Western hospital ?

Post by Abere » 25 Jun 2022, 10:29

ምርጥ ዐመዳም፥

ዝም ብለህ ቪድዮውን ታየዋለህ እንጅ የሚባለውን መረዳት እና ማጤን አትችልም። ሴትዮዋ <በአፍሪካ በጎሳ ግጭት ሳብያ የሚያልቁ አፍሪካዊያንን ዜና ስሰማ ልቤ በሃዘን ይመታል > ነው ያለችው። አስተውል! የጎሳ ግጭት እና ክልል በሽታ አገሪቱ ያስለከፋችሁት እናንተ የትግሬ ወያኔዎች ናችሁ። ከኦነግ ጋር እኩል ተጠያቂ ወንጀለኞች ናችሁ። ወንጀል ስላለባችሁ አርፋችሁ መቀመጥ አልቻላችሁ - እያክለፈለፈ ያስለጣጥፍሃል። ወንጀለኞች እኮ ቢደበቀም ኡ!ኡ! ከዚህ ነን ያለነው ብለው እራሳቸው እየወጡ ነው ከእነ እግዚቢት(exhibit) የሚያዙት። ምርጥ ዐመዳም ወንጀለኛ ነህ - በትግሬ ዕልቂት የምትጫዎት። ኦነግን ተንበርክከህ መሬት ልሰህ ይቅር በለኝ የምትል - የሰው ትንሽ ክብር የሌለህ።

--- ጎጠኞች እና አንባገነኖች ሆስፒታል ቢገነቡ፤ ልማት ቢድረድሩ የሃሰት ስለሆነ በምር ወቅት አይገኝም። የአሸዋ ላይ ስራ ነው። ሆስፒታል እኮ ይገነባሉ ግን በመጨረሻ ዛራቸው ሲነሳ ያፈርሱታል። በትግራይ የሆነው ይኸ ነው - በኢትዮጵያ ሻሼመኔ ወዘተ የሆነው ይኸ ነው። አፍሪካዊያን ላይ መጀመሪይ ግንባታ መሰራት ያለበት ከጭንቅላታቸው አእምሮቸው ውስጥ ነው። የወጭ የቀኝ ገዥዎች መሳርያ ባንዳ ሁነው እንደት አፍሪካን ሊመሩ ይችላሉ? ለምሳሌ ወያኔ ወይም ኦነግ ባንዳ ናቸው - ኢትዮጵያዊ አጀንዳ የላቸውም። ፓሊሲያቸውም ይሁን የጎሳ ክልል ካርታቸው ውጭ አገር ታትሞ በውጭ አገር የፓለቲካ ገዥነት ነው የሚመሩት። በሌላ አነጋገር የምዕራባዊያን አገራት የባህር ማዶ ግዛት(oversea territory) ማድረግ ነው ። ስለዚህ ሲኖሩ የምዕራባዊያን አገልጋይ ሲሞቱ ደግሞ ምዕራብ አገር ሆስፒታል ነው። ለምን ግን ከበደሉት አገር እና ህዝብ ዘንድ መጥተው እንደሚቀበሩ ይገርመኛል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Why African leaders keep dying in Western hospital ?

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 11:10

ቀላል ነው አቡሯው

ትግሬንም ኦሮምንም ተዋቸው አትድረስባቸው ። ካልፈለግ ደግሞ አንት እና ጎሳህ የስለጠናቹሁ ስለሆናቹሁ ለምን ከጎስኞች ጋር ትኖራላቹሁ ትገንጥላቹሁ ልክ እንደ ኤርትራ በስላም ኑሩ፣ ልምን ያላከከህን ታካለህ። ለምን ትግሬ አገር መጥተህ ፋብሪካ አቃጠለህ ይሄው የጎሳ ስርዓት ነው ያቃጠለው ብለህ ታሳብባለህ። ለምን ኦሮሞ ክልልስ ጣልቃ ተገባለህ የስው መሞት ካሳስበህ ምነው ፋኖዎች ከመኪና አወረደው ኦሮሞዎቹን ሲገድሉዋቸው ባላየ ያልከው። ደግሞ ኦሮሞዎች ቂማቸውን ሲወጡ ሙሾ የምታወርደው። ሼም ነው። ኦሮሞ ምንም አይፈሩዋቹሁም የፈለገ ብትንጣጡ። እንዳልኩህ በስላም ተገንጥላቹሁ ንሩ ። ያለበለዚያ ተጎትታችሁ ከእብረቱ ተወጣላቹሁ። ቀላቹሁ።

sesame
Member+
Posts: 5764
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: Why African leaders keep dying in Western hospital ?

Post by sesame » 25 Jun 2022, 19:54

AgameAss forgot that Meles Chenawi died in a European hospital. But more damning about the TPLF leaders is that everyone of these thugs has has settled his family in the west. White poor Tigrayans become fertilizer in Ethiopia, family members of TPLF thugs in the west can afford to demolish their cars in protest!


Post Reply