Page 1 of 1

ኢትዮጵያ፥ ስትታመስ፥ አትራፊው፥ አብይ፥ ነው። የከሰረው፥ ደግሞ፥ ኢትዬጵያዊነት፥ ነው።

Posted: 25 Jun 2022, 00:06
by Axumezana
አብይ፥ ከእኔ፥ መውሰድ፥ ያልቻለው ፥ እምነቴ፥ የሚከተለው፥ ነው።

ስወለድ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ስኖር፥ ኢትዮጵያዊ፥እስክሞት፥ ኢትዮጵያዊ፥ ነኝ።

የኔ፥ እምነት፥ ያላቸው፥ ሚልዮኖች፥ ናቸው፥ ኢትዮጵያም፥ የአሁኑን፥ ችግር፥ ተሻግራ፥ እግዚአብሔር፥ ያለላትን፥ ትሆናለች።

https://www.eurasiareview.com/25062022- ... -won-oped/