አብይ፥ ከእኔ፥ መውሰድ፥ ያልቻለው ፥ እምነቴ፥ የሚከተለው፥ ነው።
ስወለድ፥ ኢትዮጵያዊ፥ ስኖር፥ ኢትዮጵያዊ፥እስክሞት፥ ኢትዮጵያዊ፥ ነኝ።
የኔ፥ እምነት፥ ያላቸው፥ ሚልዮኖች፥ ናቸው፥ ኢትዮጵያም፥ የአሁኑን፥ ችግር፥ ተሻግራ፥ እግዚአብሔር፥ ያለላትን፥ ትሆናለች።
https://www.eurasiareview.com/25062022- ... -won-oped/
-
- Senior Member
- Posts: 13624
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15