Page 1 of 1

ሻምባ ራምባ 1.2 million view

Posted: 24 Jun 2022, 16:49
by Ethoash

Re: ሻምባ ራምባ 1.2 million view

Posted: 24 Jun 2022, 17:50
by Ethoash
አያ ሚሊዬን አማራ በስፋሪነት አኦሮሞ ውስጥ ይኖራል ግን ማናቸውም ኦሮሞኛ አይችሉም። ታድያ ሕይወታቸውን ለማዳን ለምን አይለምዱም እስቲ ይህ ንን አስረዱኝ፣

ይሄው የአማራው ቴዴ ዘፈን ሶስት ሚሊዬን ድረስ ብላቹሁ ሁ ስትሉ ኦሮሞውም ቀላል የሚባል ሰዎች ተመልከተውለታል ። ስለዚህ ጥሩ መጥተዋል ነገ ደግሞ በሚሊዬን ኦሮሞውች ዲስ ዋሽንገተን መኖር ሲጀምሩ የዛን ግዜ ሶስት አይደልም አስር ሚሊዬን በአጭር ግዜ ይሞላሉ።

ይህ የኦሮሞኛ ዘፋኝ ዘረኛ አይደለም አማርኛ ቀላቅሎበታል