Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 24 Jun 2022, 16:07
ታማኝ ለማኝ፣ የአሜሪካ ፓስፖርት ይዞ ጦር ሜዳ ገብቶ ሲዋጋ ፣ የአሜሪካንን ሕግ እንደጣስ ሳይወቀው ሌላ የጦር ጥሩምፕ እየነፋ ነው። ጨዋ መሳይ ታማኝ ለማኝ።።።። እኔ የምለው ልብ አለህ ወይ ። የዘር ፖለቲካ ይለናል የሱ የሚመራው የሚኒሊክ ወታደሮች ኑፁሀንን ከመኪና አወርደው በጥይት ሲቆሉዋቸው ሽሽቶ አሜሪካ ሄዶውል። እንዴት ነው አብይ የለቀቀው ወንጀል ስርቶ ። ታማኝ እጅ ደም በደም ሆኖዋል የመናገር መብት የለውም
እነዚህ ፈሳሞች ስሙዋቸው ብቻ። ወለጋ ካልዘመትን እያሉ ነው። ትምህርት እንጂነሪንግ ምን ይጠቅመናል ወለጋ ዘምተን መዋጋት አለብን ይላሉ። ከዚህ ሁሉ ለምን አንድ ሚሊዬን አማራ ስፈርተኞችን ለምን አማራ ውስጥ አያስፍሩዋቸውም አማራን ከወደዱዋቸው ፣ ጦርነት ቀላል መስሎዋቸዋል ። እንደው አብይ ጦር ባስታጠቃቸው መዋጋት ከፈለጉ ።
እኔ ሚሊዬን ግዜ እምላለሁ አማሮች ጎንደሬዎች በተሀምር አንድ አማራ አይቀበሉም። ኦሮሞዎች ግን አንድ ሚሊዬን ኦሮሞዎች ከሱማሌ ሲፈናቀሉ ተቀብለዋል ። አማሮች በግልፅ አንቀበልም አይሉም የፈለገ ቦታ መኖር መብታችን ነው ይሉሀል ለዚህም ለመዝመት እየተግደረደሩ ነው እባካቹሁ ዝመቱ እንደውም አብይ መኪና አቀርብላቹዋለሁ ማለት አለበት ። እነሱ ኦሮሞን ሲወጉ ትግሬዎች ደግሞ ወልቃዬትን ይወስዳሉ እንደውም ወልቃይት ላይ አስር ሚሊዬን አማሮችን ለምን አያስፈሩበትም ይገላገሉ ነበር ።
Last edited by
Ethoash on 24 Jun 2022, 16:15, edited 1 time in total.
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 24 Jun 2022, 16:33
ethioscience, who is currently on your ignore list, made this post.
Display this post.
Top
ethioscience
የፈለገውን ፖስት ለጥፍ እኔ አላየውም ። ባን አርጌሀለሁና አትልፋ።
ለሌሎቹሁ እንዴኔ እንዱን "ባን "ለማረግ ከፈለጋቹሁ ክሊክ አርጉ ስሙ ላይ ከዛ በደንብ ተመልክቱ "ፍሬንድ "ወይም "ፎ" የሚል ቃል አለ" ፎ "የሚለውን ኪሊክ አርጋቹሁ አዎ በሉ ። ከዚያ በኋላ "ያፎ" የሚለጥፈውን አታዩም ግን ለማየት ከፈለጋቹ ብቻ ነው ፍቃድ ስትስጡት የሚታያቹህ።
Last edited by
Ethoash on 24 Jun 2022, 16:38, edited 1 time in total.
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 24 Jun 2022, 18:03