Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

አብይ እና የአፍሪካ መሪዎች ከስልጣን ይወረድ ለምትሉ ፣

Post by Ethoash » 24 Jun 2022, 14:41

ለዚህ ቀላሉ መልስ ፣ ከወረዱ በኋላ ለሕወታቸው ዋስትና ት ስጣለህ ወይ ነው።

ለምሳሌ አንዳንድ የኤርትራ ካድሬዎች በአማራ ስም ሆነው አብይ ራቁቱን በአደባባይ ላይ መጎተት አለበት ይላሉ። ታድያ ይህንን የምታረግ ከሆነ ለምን ብሎ ነው አባይ ከስልጣን የሚወርደው።

ለምሳሌ የሱዳኖቹን መሪ ተመልክቱ በሙሉ ከስልጣን ሲወርዱ እስር ቤት ነው የታጎሩት፣ የግብፆችም እንዲሁ። ገዳፊ ተዋርዶ በመቀመጫው እንጨት ስደውበት በጥይት ነው የገደሉት ደም በደም አርገውት ። ቡዙዎቻችን ያ ላረገው ግፍ ነው ትሉ ይሆናል ታድያ ከስልጣን ለምን አይወርድም ብላቹሁ የጀል ጥያቄ አትጠይቁ።

መሪዎቻችንም ጅላጅሎች ናቸው ለምሳሌ ትግሬዎች ስልጣናቸውን እና መሳርያቸውን የአየር አይል በሙሉ ለአብይ ተተወለት ሄዱ ታድያ አብይ ወለታውን አክብሮ ። ቃሉን ቢጠብቅ ይህ ሁሉ ጣጣ ወስጥ ባልገባ ነበር ። ታድያ አሳዶ ሊገድላቸው ፈለገ ወርደቱን ተካናንቦ ቁጭ አለ።

አብይ ብልጥ ቢሆን በኛ ይብቃ የስረቁትንም ይስረቁ ስልጣን በፍላጎታቸው ሲስጡ ሁሉ ሐጢያታቸው ተፍቆዋል ብሎ በርትቶ ይህንን መርህ ቢይዝ ። እሱ ከስልጣን ሲወርድ ደግሞ ሌላው ለአብይን መብት ይሞገት ነበር ግን እሱ ገድሎ ጨፍጭፎ እኔ ከስልጣን ልወረድ አትንኩኝ ቢል ማን ይስመዋል ግን በአብይ ይብቃ ብለን ካልተውን የልጅ ልጆቻችን እንዲሁ ሲስቃዩ ይኖራሉ። አሁንም ለእብይም ምህረት አወረደንለት ። የስረቀውን ተተንለት ከስልጣኑ በስላም መሽኘት እስካልቻልን ድረስ ጦሩነቱ አያበቃም ይህንን ካላመናቹሁኝ ለምን ዬኒ ማኛን አት ስሙትም ያልኩትን በደንብ ያብራራላቹዋል ሁለት ደቂቃ ነው።



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብይ እና የአፍሪካ መሪዎች ከስልጣን ይወረድ ለምትሉ ፣

Post by Ethoash » 06 Jul 2022, 15:55



እኔ በፊት ብዬ ነበር አብይ ስልጣኑን ይልቀቅ ለሚሉ፣ ጃላጆሎች ለምን ዮኒን ማኛ የሚለውን አይመለከቱም፣ አብይ ከስልጣን ቢለቅ አብይን እሳደው ይገድሉታል፣ ለዚህ ነው ችግር ያለው ስልጣኑን ለፍርድ ትቀርባለህ ስለዚህ ለምን ብለው ነው የሚለቀው። እንደአሜሪካ የማይነካ ቢሆን ይለቅ ነበር ስለማይለቀቅ አንተም ስልጣን አትለቅም ይልሀል ደግሞ ደጋግሞ

Post Reply