Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Wedi
Member+
Posts: 6863
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Wedi » 24 Jun 2022, 14:14

Major ውታፍ ነቃይ ጓድ ቋቅ aka Mesay Mekonnen ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!
:oops: :P
:P
Mesay Mekonnen
June 24 2022
https://www.facebook.com/mesay.mekonnen ... UXy5iHXPjl

ከባድ ውሳኔ ነው። በህይወት ዘመኔ እንዲህ ዓይነት የነፍስ ትንቅንቅ የሚጠይቅ ውሳኔ ላይ የደረስኩበት አጋጣሚ የለም። ወደፊትም ይኖራል የሚል እምነት የለኝም። አሁን ግን ከባዱን ውሳኔ ወስኛለሁ። ከዚያ በፊት ከራሴ ጋር ዝግ ስብሰባ በተደጋጋሚ አድርጌአለሁ። ከነፍሴ ጋር ተሟግቼአለሁ። የሚቀርቡኝን ወዳጆች አማክሬአለሁ። በመጨረሻም መሆን ይኖርበታል ያልኩትን አድርጌአለሁ። ምርጫ የለኝም።

አዎን! ማይክና ብዕር ሰቅዬአለሁ። ከእንግዲህ በየትኛውም የሚዲያ መድረክ ላይ አልገኝም። ከምሰራበት EMS መልቀቄን የማሳውቀው በከባድ ሀዘን ነው። ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩኝም የቤተሰቤ ጉዳይ ግን ዋንኛው መሆኑን መግለጽ እፈልጋለሁ። ከአራቱ የስንብት ምክንያቶች ሶስቱ ከእኔና ከቤተሰቤ ጋር የተያያዙ ናቸው። ባለፉት 16ዓመታት፣ ከሀገር ቤት አንስቶ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውስጥ አብራችሁኝ የነበራችሁ፣ በዚህም በዚያም ጩኸት ስንጋራ በጋራ የነበርን ሁሉ ከልብ አመሰግናችኋለሁ።

ባልደረቦቼ በርቱ። በEMS በጋራ የጀመርነውን ራዕይ ከዳር እንደምታደርሱት ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም። አብሬአችሁ እስከ ደሴቲቱ ባለመዝለቄ አዝናለሁ። የተጀመረው መንገድ አባጣ ጎርባጣ ቢበዛውም በኢትዮጵያዊ ጽናት እንደምትሻገሩት እተማመንባችኋለሁ። አንድ ቀን ዳግም እቀላቀላችሁ ይሆናል። ለጊዜው እኔ ሩጫዬን አቁሜአለሁ። እናንተ ግን ጠንክሩ። ግፉበት። ኢትዮጵያ ከእናንተ ብዙ ትጠብቃለችና።

ለሁሉም ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን። ከመጣባት ክፉ አደጋ ይታደጋት ዘንድ ጸሎቴን እቀጥላለሁ። በጥሞና ጊዜዬም ስለኢትዮጵያ ማሰቤን አላቋርጥም። ሀገሬ ልቤ ውስጥ ናትና ሁሌም፣ የትም አስባታለሁ። በተረፈ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ።

በመጨረሻም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች። ቸር ሰንብቱ!

eden
Member+
Posts: 8531
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by eden » 24 Jun 2022, 14:29

ውታፍ ነቃይ ጓድ ቋቅ wrote:
24 Jun 2022, 14:14

አንድ ቀን ዳግም እቀላቀላችሁ ይሆናል

አብይ የተነሳውን ህዝባዊ ማዕበል መቀልበስ ከቻለ ማለቴ ነው፣

አሁን ግን አልቻልኩም ምክንያቱም ቤተሰቤም አላስቀምጥ አለኝ

ባለቤቴም በስራዬ ምክንያት ቤተክስትያን መሳም አልቻለችም

ጫናው . . .

ልጄም ውታፍ ነቅዬ እንደማሳድገው አውቆብኝ፣ አፈርኩ

ያማል

አይዞሽ ገለቴ lol
.
Last edited by eden on 24 Jun 2022, 14:45, edited 3 times in total.

Axumezana
Member+
Posts: 7654
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Axumezana » 24 Jun 2022, 14:31

Mesay Mekonnen was the front man and speaker for those who committed genocide on the people of Tigray, same to Hitler enablers faced justice ,. he shall face justice soon!

Misraq
Senior Member
Posts: 10327
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Misraq » 24 Jun 2022, 14:37

PP gave more condominiums to Abebe Tolla ጢንዚዛው than Mesay and Mesay is upset

Right
Member
Posts: 1677
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Right » 24 Jun 2022, 14:38

Messay Mekonen- something is fishy here.

Man up and articulate. If you are resigning because of your family then no need to come out and bla bla. No body cares.

If you resigning because of principle then articulate be a good example for the younger generation.

You don’t even mentioned the Amaharas massacre.

ZEMEN
Member
Posts: 2208
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by ZEMEN » 24 Jun 2022, 14:48

Axumezana wrote:
24 Jun 2022, 14:31
Mesay Mekonnen was the front man and speaker for those who committed genocide on the people of Tigray, same to Hitler enablers faced justice ,. he shall face justice soon!
There was no genocide nor rap in Tigray. Your prostitutes decided to get paid. They got paid 2500 Birr and 500 birr was paid for the doctors who falsely claimed they are the victims. You people are the worst and you need to eradicated and you will.

Wedi
Member+
Posts: 6863
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Wedi » 24 Jun 2022, 14:49

Misraq wrote:
24 Jun 2022, 14:37
PP gave more condominiums to Abebe Tolla ጢንዚዛው than Mesay and Mesay is upset
Misraq here is my message for Messay:

መሳይ አንተ ከነበርክበት ከፍታ ወርደህ የተፈጠፈጥከው የኢትዮጵያ ህዝብ ድምጽ በመሆን ፈንታ የአብይ አህመድ እና የኦሮሙማ ድምጽ ከሆንክበት ቀን ጀምሮ ነው!!

አንድ ነገር በእግዚአብሔር ስም የምለምንህ ግን "እናንተ የምትሏት ኢትዮጵያ እና እኛ ልንገነባት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ የሰማይ እና የምድር ያልክ ልዮንት አላት" ብሎ የነገርህን የብል(ጽ)ግና/ኦህዴድ ባለስልጣን ስምና እና ዝርዝሩን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ እንድታደርግ ነው፡፡

ይህን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ በማድረግ

1ኛ. አንተ ከዘላለም የህሌና ወቀሳ ትድናለህ
2ኛ. የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ እውነቱን አውቆ ለሚመጣው ሁሉ እንዲዘጋጅ ይረደዋል!!
3ኛ. አንተ ዘወትር "ኢትዮጵያ ታሸንፋለች" ለምታላት ሀገራችን ያለህን ታማኝነት ታስመሰክራለህ!!

Misraq
Senior Member
Posts: 10327
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Misraq » 24 Jun 2022, 19:14

Brother Wedi,

According to Ermias Legesse, Mesay was one of the media guy who attended a meeting with Abiy Ahmed. When it was his turn to grab the mic, Mesay tried hard and laboured to connect his ancestry to Guji Oromo. He also said that he had that spririt growing up. Mesay had a huge hope that Abiy will see him like Abebe Tolla (abe tokichaw....a.k.a ጢንዚዛው) who has no hard time to connect himself to Oromuma.

The OPDO officials don't see their cadres in equal eye. They are preferencial to their kins than those hybrid (ድቅል) like Mesay. They are right on that because most of the hybrids ድቅል are more after fame and money $$$$$ than the cause.

Mesay felt betrayed when he didn't get what others get for their service. He attempted two times to jump out of the OPDO boat but it was kind of too late. People we're cursing him and asking him on why it took hims.so long. OPDO took him back but again, they know his service is not needed anymore. So now he is out from both camps just like how Abebe Gelaw did. But rest assured that Mesay will be back being a critique of Abiy and Oromuma just like Abebe Gelaw did

Wedi
Member+
Posts: 6863
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Wedi » 16 Mar 2023, 20:24

Wedi wrote:
24 Jun 2022, 14:49መሳይ አንተ ከነበርክበት ከፍታ ወርደህ የተፈጠፈጥከው የኢትዮጵያ ህዝብ ድምጽ በመሆን ፈንታ የአብይ አህመድ እና የኦሮሙማ ድምጽ ከሆንክበት ቀን ጀምሮ ነው!!

አንድ ነገር በእግዚአብሔር ስም የምለምንህ ግን "እናንተ የምትሏት ኢትዮጵያ እና እኛ ልንገነባት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ የሰማይ እና የምድር ያልክ ልዮንት አላት" ብሎ የነገርህን የብል(ጽ)ግና/ኦህዴድ ባለስልጣን ስምና እና ዝርዝሩን ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ እንድታደርግ ነው፡፡
ውታፍ ነቃይ መሳይ መኮነን ከዛሬ 8 ወራት በፊት ከኢትዮጵያ ህዝብ ለቀረበለትና መልስ በመስጠት ንስሃ እንዲገባ ለቀረበለት ከኦህዴድ ባለስልታን ጋር ያደረገውን እና ከላይ ለለተጠቀሰው ድብቅ እና ሚስጥራዊ ውይይት በዛሬው እለት በይፋ መልስ በመስጠት እና በመናዘዝ ንስሃ ገብቷል!!

:!:
:!:
መሳይ መኮነን ዛሬ የሰጠው መልስ፦

"ከአንድ ዓመት በፊት የብልጽግና አመራር አባል የሆኑትና የኦሮሞ ብልጽግና መሀንዲስ ተብለው ከሚጠሩት አንዱ ከዶ/ር ቢቂላ ሁሪሶ ጋር በዋትስ አፕ የተመላለስነው መልዕክት ትዝ አለኝ። ''ብልጽግና የሚታገልላት ኢትዮጵያ እናንተ ፍሬም ካደረጋችኋት ኢትዮጵያ የሰማይና የምድርን ያህል ትራራቃለች'' የሚል ነበር የዶ/ር ቢቂላ የዋትስ አፕ መልዕክት። በእርግጥ ገብቶኛል። አሁን የጃዋር ፍኖተ ካርታ ደግሞ የበለጠ ግልጽ አደረገልኝ። አረ እንደውም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኦሮሞ ብልጽግና የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎችና የሚያቀነቅናቸው ትርክቶች የምትገነባው ''ኢትዮጵያ'' ምን ልትመስል እንደምትችል ፍንትው አድርገው አሳይተውኛል።"
:!:
Please wait, video is loading...

Right
Member
Posts: 1677
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Right » 16 Mar 2023, 23:20

Messy Mekonen still hasn’t come out clean about his stand on Abiye Ahmed.
He loves to denounce Shimelese and Shene but he stays away from criticizing Abiye Ahmed.

Wedi
Member+
Posts: 6863
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Wedi » 16 Mar 2023, 23:28

Right wrote:
16 Mar 2023, 23:20
Messy Mekonen still hasn’t come out clean about his stand on Abiye Ahmed.
He loves to denounce Shimelese and Shene but he stays away from criticizing Abiye Ahmed.
Wutaf Neqai Messy Mekonen will never come out clean. If he does he will loss all his condominiums given to him by Abiy Ahmed/Adanach Ababa.
By the way, Wutaf Neqai Messy Mekonen is not only given a condominium but also villas in Addis Ababa. Ermias Legesse knew the exact place of Wutaf Neqi Messy Mekonen Villa in Addis Ababa given to him by Abiy Ahmed/Adanach Ababa.

Educator
Member
Posts: 1498
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: Mesay Mekonnen:- ሩጫዬን ጨርሻለሁ፣ "የጋዜጠኝነት ማይክና ብዕር ሰቅያለሁ" እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!!

Post by Educator » 16 Mar 2023, 23:48

"አይናችንን ካልጨፈንን፡ ልቦናችንን ጥርቅም አድርገን ካልዘጋን በቀር የሚሆነው ግልጽ ሆኖ ይታየናል።"

Wutaf nekais were confusing and convincing people to close their eyes and be indifferent to the suffering of others for the last five years. Now he is saying this as if he was never a part of the demonic PP beneficiaries.

Post Reply