Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Thomas H » 24 Jun 2022, 09:19

ደግሞ እኮ አያፍሩም የቀድሞ እና አሁን የተቀረፁት የጉራጌ ፊደል ገበታ ብለው አትመውታል:: ማን ነህ አንተ አበጋዝ፣ዘበርጋ፣ሸምሱ ዋ ብለናል ስርቆት አቁሙ !

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Abere » 24 Jun 2022, 10:53

እባክህን እራስህን እረም። የትግሬ ፊዴል ገበታ የሚባል የለም። እነኝህ ሆህያቶች ኢትዮፒክ ናቸው። መሰረታቸው ሴማዊ ናቸው። የሴም ህዝቦች ማለት አማራ፤ጉራጌ እና ሌሎችም እንደ ድምጻቸው ቅላጼ በእራሳቸው መልክ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ። በአለም ከአረቦች በመቀጠል በ2ኛ ደረጃ የሴም ህዝብ ቁጥር የያዘው የአማራ ህዝብ ሲሆን በመቀጠልም ሌሎች የሴም ጎሳዎች ይህን በምስራቅ አፍሪካ ድርሻ አላቸው። ጉራጌ በተለያዩ ጊዚያት በተስፋፊ የኦሮሞ ወራሪ አባገዳዎች ቁጥሩ በውህድ የቀነሰ በመሆኑ አሁን ያለው የስነ-ህዝብ ብዛት እንድያንስ ሁኗል። በትክክል ቢቆጠ የጉራጌ ህዝብ ብዛት ከትግሬ ህዝብ ብዛት አይተናነስም። ጉራጌ የሴም ሆህያት እኩል ከአማራ ጋር ባለቤት ነው። አክራሪ ትግሬዎች ምን አስቀናችሁ- እናንተም የኢትዮፒክ ፊደል መጠቀም ትችላላችሁ። በርክታ የትግሬ ቃላቶች ከአማርኛ ሆህያት ተበይደው የተሰሩ ናቸው። በምኑ ነው ከጉራጌ ሆህያት የተሻልችሁት? ለተላማጮች ናችሁ። ምናችሁም ሳይነካ ሌላው በያዘው ላይ ዐይናችሁ ደም የሚለብስ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Horus » 24 Jun 2022, 13:22

አበረ፣
የትግሬዎቹ ችግርኮ ታቀዋለህ ። በታሪክ ሊቃውንት በሰፊው ተፈትሾ ግዕዝ ከቤተ መንግስትና ቤተ ክህነት ውጭ እንደ አንድ ጎሳ ቋንቋ የተናገረ የሴም ጎሳ በኢትዮጵያ እንዳልነበረ ሺ ግዜ ተጥንቶ ያበቃ ጉዳይ ነው ። ዛሬ ቁጥራቸው በዛም አነሰ የኢትዮጵያ የሴም ነገዶች አማራ፣ ጉራጌ፣ አርጎባ፣ ትግሬ፣ አደሬና ጋፋት ናቸው ። እነዚህ ሕዝቦች የሳቢያ ግዕዝ ፊደል መጠቀም ብቻ ሳይሆን ቋንቋቸው በ ግዕዝ ቃላት ላይ የተመሰረተ ነው ። አማሮች ቋንቋቸውን በማሰለጥና ድምጾቹን ለተለያዩ የካምና የኩሽ ተናጋሪዎች እንዲስማማ በማድረግ አማራኛን የመላ ኢትዮጵያ ልሳን ለማድረግ በቁ። የትግሬ መሰረታዊ ቅናትና ምቀኝነት ከዚህ ሃፍረት የበቀለ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ስራዬ ብሎ የማይማረው ቋንቋ ትግርኛ ነው ምክንያቱም ጆሮ የሚሰቀጥጥ፣ ውስብስብ የማያድግ፣ የማይሰልጥ ቋንቋ ነው።

የቶማስ ጸረ ጉራጌነት መሰረቱ የግዕዝ ፊደል ሳይሆን ጉራጌ በኢትዮጵያ እምብርት በሆነው ሸዋ ለዘመናት ንቅንቅ የማይል የኢትዮጵያዊነት ምሰሶ ስለሆነባቸው ነው። ልብ በል ከጣሊያን ጋራ በተደረገው ተጋድሎ የጉራጌ አርበኞች ሁሉ ለጣሊያን አሳልፎ እየሰጠ ያሰረሸኑ የትግሬ ባንዳዎች ናቸው። መለስ የሚባል የአዳው ባንዳ ልጅ አዲስ አበባን ተቆጣጥሮ ለ2 መቶ ሺ አደሬ ክልል ሲሰጥ ትግሬን በቁጥር የሚበልጠውን ጉራጌ ስልጤና ጉራጌ ብሎ ከፋፍሎ ጉራጌን አይደለም ክልል ከመርካቶ ለማስወጣት 25 አመት ሰራ ።

ይህ ነው ትግሬ ከጉራጌ ጋር ያለው ችግር። አሁን ሁሉም ታሪክ ነው ። ቴዲ እንዳለው አሁን ያለው አዲስ ዜማ አዲስ ዳንስ ነው ። ጉራጌኛ ቋንቋ አይደለም በወላጆቹ ፊደል መጻፍ ጉግል ላይ ተጭኖ ሰርች የሚደረግ ክቡር የኢትዮፒክ አንድ ቋንቋ ነው ። የቀድሞ አፈወርቅ ገብረየሱስ ያ ላንቃ በሚሰነጥቅ ቋንቋቸው ብሎ ነበር ትግርኛን የገለጸው! አው የትግሬ ምቀኛ ባማራ ቀንቶ ቀንቶ ሲያቅተው በጉራጌዎች ላይ ዞሮዋል። አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይባላል፣ የነሱ ችግር ሁልግዜ አንድ ውጭ ያለ ነገር ነው!!! ለዚህ ነው የትም ፈቀቅ የማይሉት!

ሃይለ ስላሴ ወጣት ንጉስ ሆነው በዙሪያቸው የነበሩት ያልተማሩ ባላባቶች ያለም መንግስታት እንዲወዱን ብሄራዊ ቋንቋችን እንግሊዝኛ ይሁን የሚል የከረረ ውዝግብ ባስነሱበት ወቅት የቋንቋና ብሄራዊ ክብርን ትስስር በመግለጽ ኢትዮጵያን ከውርደት ካዳኑት አንዱ ጉራጌ እናት ያሳደገችው ያለቃ ለማ ልጅ መንግስቱ ለማ ነበር ። እንደ ቶማስ ያሉ የባንዳ ልጆች ጉራጌ ከኢትዮጵያዊነት ጋር ምን ድረስ እንደ ሚሄድ የማይገነዘቡ ስሜታማ ድውያን ናቸው!
Last edited by Horus on 24 Jun 2022, 15:16, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Misraq » 24 Jun 2022, 14:32

Brother Agame Thomas,

What Abere and Horus told you is a universal truth. I think you agames need to work hard on removing the ugly sounds Tigrigna contains within it to market it and be used by the rest of us. Else jealousy won't cut it

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Ethoash » 24 Jun 2022, 15:01

in the whole world few country have alphabet and the Golden is the only one in Ethiopia

let take English Alphabet . English doesn't have it own alphabet it belong to Latin alphabet the same way the so called Amhara doesn't have alphabet it is borrowed from Golden just like Latin alphabet anyone can use Gaza ግዕዝ ፊደል ግን ግዕዝ ፊደላት የኔ ነው ማለት አይችሉም። ልክ እንግሊዞች፣ ፈረንሳዬች ፣ ጀርመኖች ወዘት የላቲን ፊደል የኛ ነው ማለት እንደማይችሉ ሁሉ አማራም የግፅዝን ፊደል የአማራ ነው ማለት አይችሉም።

ቶማስ ኩክም የሚለው መጠቀሙን ተጠቀሙ ግን ባለቤትነቱን መካድ የለባቹሁም ነው የሚባለው። ግፅዝ ኮፒ ራይትም የላትም በፊደሉዋ መቶ አመት ብቻ ነው ለኮፒ ራይት መብት የሚስጠው ስለዚህ ማንም ግፅዝን መጠቀም ይችላል ግን ባለቤት ነኝ ብሎ መዋሽት አይችልም።

ጉራጌዎች ጥቂት ማሻሻያ አርገውበታል በጣም ታላቅ ጥበብ ነው በበኩሌ ለዚያ ላሻሻሉት ፊደል ኮፒራይት በጠይቁ ደግሞ መብታቸው ነው መቶ አመት ካልሞላው የነሱ ነው ማለት ነው። ከዚያ በዋላ ማንም ሊጠቀምበት ይችላል። እንደውም ትልቅ ግኝት ነው ግፅዝን በትንሽ ጨረት ለወጥ በማረግ ማጥበቅና ማላላት ከተቻለ ምድረ ኦሮሞና የደቡብ ስዎች ቋንቋችንን በደምብ አይገልፀውም በማለት ምክን ያት መስጠት አይችሉም ማለት ነው።

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by union » 24 Jun 2022, 16:15

የምትለብሰው የላት የምትከናነበው....ይባላል።

ግፅዝ ፊደል 7ሺህ አመት ሞላው ከተቀየረ ወደ አማርኛ። ትግሬዎች 900 አመት ሆኗቹሀል ወደ ኢትዮጵያ ከመጣቹ። ትግሬ የአክሱም ዘመን የቀን ሰራተኞች ነበራቹ ለስራ ከየመን የመጣችሁ ናቹ። የራሳቹ ስልጣኔ የላችሁም። ለዛም ነው በትግትግርኛ አንድም ጥንታዊ መፅሀፍ ተፅፎ የማያውቀው። ወይም የትግርኛ ፁሁፍ አክሱም ሀውልት ላይ ያልተፃፈው።

ዛሬ የምንጠቀምበት ፊደል ከግዝ የተሻሻለ አማርኛ ፊደል ነው። ከ5 እስከ6ሺ አመት እድሜ አለው።
Ethoash wrote:
24 Jun 2022, 15:01

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 12:58

union wrote:
24 Jun 2022, 16:15
የምትለብሰው የላት የምትከናነበው....ይባላል።

ግፅዝ ፊደል 7ሺህ አመት ሞላው ከተቀየረ ወደ አማርኛ። ትግሬዎች 900 አመት ሆኗቹሀል ወደ ኢትዮጵያ ከመጣቹ። ትግሬ የአክሱም ዘመን የቀን ሰራተኞች ነበራቹ ለስራ ከየመን የመጣችሁ ናቹ። የራሳቹ ስልጣኔ የላችሁም። ለዛም ነው በትግትግርኛ አንድም ጥንታዊ መፅሀፍ ተፅፎ የማያውቀው። ወይም የትግርኛ ፁሁፍ አክሱም ሀውልት ላይ ያልተፃፈው።

ዛሬ የምንጠቀምበት ፊደል ከግዝ የተሻሻለ አማርኛ ፊደል ነው። ከ5 እስከ6ሺ አመት እድሜ አለው።
ተረት ተረት አያልቅብህም ግዕዝ የማነው አልክ። ፊደልስ የማን ነው አልክ ። ግዕዝ ከአማርኛ ከቀደመ እናም ግዕዝ በፊደል ከተፃፈ እንዴት አርጎ ነው አማርኛ ፊደልን ፈጠርኩ የሚለው።

ደግሞ ትግሬዎች ከስባት መቶ አመት ከየመን መጡ ብለሀል ። እንኩዋን መጡ። አሜሪካ አገር በአምስት አመት ነው ዜግነት የሚስጡህ። ታድያ ስባት መቶ አመት የቆየና እዛው የተወለድ ስው ዜጋ አይደልህም ትላለህ። እንደዚያ ከሆነ አማራ ንጉሶች ወሽታችውንም ቢሆን ከእስራሄል መጣሁ ይላሉ ዘነገድ እስራሄል ዘር ነን ይላሉ ስለዚህ መላው አማራ ወድ እስራሄል ሄዶ ይገላግለን ነው መልሴ ።

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Abere » 25 Jun 2022, 13:13

Ethoash,

ትግርኛ ከኢትዮፒክ ፊደላት የተዋሳቸው ሆህያት አልገጥምልህ ብለውት ውልቅ ወልቅ እያሉ ሆህያቱ ላይ እየበዬደ ቃላት ይመሰርታል። በግዕዝ እና በአማርኛ አረፍተ ነገራት አንድት የተበየደ ቃላት የለም። ለምሳሌ በግዕዝ አክሱም በአማርኛ አክሱም ነው ብትግርኛ ግን አኽሱም ወይም መቀሌ በአማርኛ/ግዕዝ በትግርኛ ደግሞ መቐለ:: This tells very clearly Tigrigna is a language soldered from Amharic and some other languages which came later to Ethiopia. Anyway, you still are an Ethiopian. Tigre arrived later does not take away or lessen their Ethiopiawinet. However, greed and Kegna will never be allowed.

Ethoash wrote:
25 Jun 2022, 12:58
union wrote:
24 Jun 2022, 16:15
የምትለብሰው የላት የምትከናነበው....ይባላል።

ግፅዝ ፊደል 7ሺህ አመት ሞላው ከተቀየረ ወደ አማርኛ። ትግሬዎች 900 አመት ሆኗቹሀል ወደ ኢትዮጵያ ከመጣቹ። ትግሬ የአክሱም ዘመን የቀን ሰራተኞች ነበራቹ ለስራ ከየመን የመጣችሁ ናቹ። የራሳቹ ስልጣኔ የላችሁም። ለዛም ነው በትግትግርኛ አንድም ጥንታዊ መፅሀፍ ተፅፎ የማያውቀው። ወይም የትግርኛ ፁሁፍ አክሱም ሀውልት ላይ ያልተፃፈው።

ዛሬ የምንጠቀምበት ፊደል ከግዝ የተሻሻለ አማርኛ ፊደል ነው። ከ5 እስከ6ሺ አመት እድሜ አለው።
ተረት ተረት አያልቅብህም ግዕዝ የማነው አልክ። ፊደልስ የማን ነው አልክ ። ግዕዝ ከአማርኛ ከቀደመ እናም ግዕዝ በፊደል ከተፃፈ እንዴት አርጎ ነው አማርኛ ፊደልን ፈጠርኩ የሚለው።

ደግሞ ትግሬዎች ከስባት መቶ አመት ከየመን መጡ ብለሀል ። እንኩዋን መጡ። አሜሪካ አገር በአምስት አመት ነው ዜግነት የሚስጡህ። ታድያ ስባት መቶ አመት የቆየና እዛው የተወለድ ስው ዜጋ አይደልህም ትላለህ። እንደዚያ ከሆነ አማራ ንጉሶች ወሽታችውንም ቢሆን ከእስራሄል መጣሁ ይላሉ ዘነገድ እስራሄል ዘር ነን ይላሉ ስለዚህ መላው አማራ ወድ እስራሄል ሄዶ ይገላግለን ነው መልሴ ።

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by union » 25 Jun 2022, 13:29

አይገባህም እንዴ። ታሪካዊ ሀቅን መካድ አይቻልም። ትግሬ ከ900 አመት በፊት የመን ነበር ሀገራቹ። ስለዚህ ከግፅዝጋ ምንም የሚያገናኛቹ ነገር የለም። አማርኛ እና ግእዝን አማራ እና ሌሎች ኢትዮጵያዊያኖች ያወሩት ነበር።

ግፅዝ ቋንቋን የሚናገሩት አማራዎች እና ሌሎች ኢትዮጵያ ዊያን ነበሩ። እነሱ ናቸው ቋንቋውን መቀየር ፈልገው ወደ አማርኛ የቀየሩት እና ግፅዝ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ እንዳይነገር ያገድት። የቀየሩበትን ምክንያት አልናገርም። ግፅዝም አማርኛም ፊደል የራሳቸው ነው። ወደ አማርኛ ፊደልም የቀየሩት እናንተ ከየመን ከመምጣታቹ ከ4000 አመት በፊት ማለት ነው

Ethoash wrote:
25 Jun 2022, 12:58
union wrote:
24 Jun 2022, 16:15
የምትለብሰው የላት የምትከናነበው....ይባላል።

ግፅዝ ፊደል 7ሺህ አመት ሞላው ከተቀየረ ወደ አማርኛ። ትግሬዎች 900 አመት ሆኗቹሀል ወደ ኢትዮጵያ ከመጣቹ። ትግሬ የአክሱም ዘመን የቀን ሰራተኞች ነበራቹ ለስራ ከየመን የመጣችሁ ናቹ። የራሳቹ ስልጣኔ የላችሁም። ለዛም ነው በትግትግርኛ አንድም ጥንታዊ መፅሀፍ ተፅፎ የማያውቀው። ወይም የትግርኛ ፁሁፍ አክሱም ሀውልት ላይ ያልተፃፈው።

ዛሬ የምንጠቀምበት ፊደል ከግዝ የተሻሻለ አማርኛ ፊደል ነው። ከ5 እስከ6ሺ አመት እድሜ አለው።
ተረት ተረት አያልቅብህም ግዕዝ የማነው አልክ። ፊደልስ የማን ነው አልክ ። ግዕዝ ከአማርኛ ከቀደመ እናም ግዕዝ በፊደል ከተፃፈ እንዴት አርጎ ነው አማርኛ ፊደልን ፈጠርኩ የሚለው።

ደግሞ ትግሬዎች ከስባት መቶ አመት ከየመን መጡ ብለሀል ። እንኩዋን መጡ። አሜሪካ አገር በአምስት አመት ነው ዜግነት የሚስጡህ። ታድያ ስባት መቶ አመት የቆየና እዛው የተወለድ ስው ዜጋ አይደልህም ትላለህ። እንደዚያ ከሆነ አማራ ንጉሶች ወሽታችውንም ቢሆን ከእስራሄል መጣሁ ይላሉ ዘነገድ እስራሄል ዘር ነን ይላሉ ስለዚህ መላው አማራ ወድ እስራሄል ሄዶ ይገላግለን ነው መልሴ ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 13:41

deleted

duplicate
Last edited by Ethoash on 25 Jun 2022, 14:26, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Ethoash » 25 Jun 2022, 13:41

ቀላሉ ዜዴ ክርስትና እንዴት ገባ ከትግሬዎች ነው ። ንጉሱ ትግሬው ውስጥ ስለሆነ በትግራይ ገባ ያ ማለት መፀሐፍ ቁዱስ እና ሌላም የአይማኖት መፀሐፍቶች በግዕዝ ተፃፉ ማለት ነው።

እንግዲህ ክርስትና ከአንድ ሺህ አመት እድሜ አለው በኢትዬዽያ ፣ ነገር ግን የጎንድር ንገስታቶች አራት መቶ ዘመን ብቻ ነው ያላቸው። ታድያ ክርስትና ለሺህ አመታት በግህዝ ያፃፉት እኮ ወርቃማዎቹ ናቸው።

እኔ ከደደብ ጋራ መከራከር አልፈልግም። ስለዚህ ማስረጃህን አቅርብ ግዕዝ በብዙ ሐውልቶች በትግሬ ነፃ ሀገር ውስጥ ይገኛል አንተ በሐውልት የተፃፈ ግዕዝ ልታሳየኝ ትችላለህ። ሁለተኛ በቤተክርስቲያ ውስጥም ቢሆን ትግሬዎች ከድሮ ግዕዝን ይጠቀሙ ነበር ለምን ቤተክርስቲያን ሄደህ አመት ምህረቱን አታይም። ምናልባት ሌላም ማስረጃ ሊገኝ ይችላል።

ቁምነገር ግን ይህ አይደለም ግዕዝ የአማሮች ከሆነ ለምን መፅሐፍ ቁዱስ በግዕዝ ተፃፈ ለምን ከመጀመሪያውም በአማርኛ አይፃፍም ነበር።

ሌላው ቁምነገር ደግሞ አማሮች ምንም የፈጠራ ችሎታ የላቸውም ። አንድ ነገር የፈጠሩት ነገርን አታይም ሁሉን ነገር ስርቀው ነው። ስለዚህ የትግሬዎችን ፈጠራ ለማየት ለምን አዲስ አበባ አት ሄድም ።

this are few of the golden invention that u might never admit that they in fact transformed Ethiopia to civilized nation in short time.

1. peaceful demonstration
2. federalism
3. democracy
4. election
5. opposition party
6. free press
7. fashion designer
8. beauty contestant
9. public housing this is important not even USA provide u with public housing
10. mega industry
11. billionaire
12. constitution
13. regional flag
14. afan oromia
15. oromia state
16. Finfinnee and all other restored name of oromia city
17. city train
18. electric train
19. private property ad business without limit
20. for Muslim no more quota for hajj pilgrimage (no limit number of Muslim going to hajji )
21. freedom of religion in practices
22. government resigned peacefully and replaced with another PM peacefully
23. hydro dam project that is build by Ethiopian
24. self governing
25. parliament,
26. kassa for displaced in city and village
27. pardon ... this very important
28. no censorship
29. tax holiday and incentive
30. land lease
31. copy right
32. respect for artist and athlete to keep their money wining or otherwise and make them rich beyond their dream
33. professional footballer, and athlete that can run for Arab country and can invest in Ethiopia without any problem
34. condominium
35. good governance
37. private hospital
39. made in Ethiopia product
40. I am oromo and i am proud! i am Somali and proud'! etc correction by Individual » 03 Oct 2018, 03:10 and ethioexpat » 02 Oct 2018, 20:24
41. share company
42. regional university and collage
43. Chief police commissioner
44. woman that work doesnt mean she is working in sex industry
45. child protection agency
46. safety net
47. greening environment and fresh air protection
48. solar power and wind power
49. geothermal power station
50. elderly court ኣስታራቂ
51. irreecha and Gada system
52. Afan oromia ቁቤ writing system
53.karate
55. movie artist and producer who actually r rich
56. designer dress and model
57. high way and express way
58. bridge ... this is important the Amhara only had broken bridge
59.circus Ethiopia
60.private tv, private press , private bank
61. Construction and project
62. no curfew
63. state of emergency
64. fed police and state police
65. industrial park
66. zero emission
67. ፀረ፤ሙስና, rent seeker,
68. high rise (ፎቅ)
69. free market economy ... anyone have the right to charge any price he want if they have buyer
70. black market in open
77. budget, GDP, all economy term , such as inflation and devolution of birr etc
78. government bond
79. engineer, actually build dam,road and housing .. under Amhara . engineer. only teach
80. first lady that work , and active
81. supermarket real one, mall and escalator
82. attitude change, we have no enemy but poverty
83. real estate developer
84. five start hotel that is private
85. New Years concert (ርሽት : firework)…the American artist come to AA, to earn money instead of give alms
89. culture center doesnt mean እስክስታ እና ፉከራ
90. political prisoners, under Derg we have dead politician
91. benefit of doubt and innocent until proven guilty
92. rastafarian hair do, and other idiocy hair do
93. Music mix that is ጉራማሌ … under Amhara it is not allowed to mix Western Music with Amharic ..
94. cobblestone
95.Tv drama, seifu fantahun show, game show , comedy and all Ethiopian idol all copied programming
97. a PM who speak Amharic, oromofa, golden language and English… with no shame
98. dance , if u watch those dancer in Music video all of them would be banned no question ask
99. no exit visa … freedom of movement
100. by Mahlana » 03 Oct 2018, 16:26
100. Space observatory and satellite test/Drones technology/nuclear experiments(keep it secret)/

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by Abere » 25 Jun 2022, 14:17

Is it a luaghing matter when one sees a 77 years old man(Ethoash) reasoing beneath an under 5 kid can do? Poor ethoash is suffering from mental dwarfism.
Ethoash wrote:
25 Jun 2022, 13:41
:mrgreen: An Ashtrash spewing lies

Post by union » 25 Jun 2022, 14:23

Yes, I got him! I made him lose his mind by telling him the truth about his origin and identity :lol:

I actually did him a favour by telling him the truth tplf have been lying to them. I am freeing him before his final days on earth!
Abere wrote:
25 Jun 2022, 14:17
Is it a luaghing matter when one sees a 77 years old man(Ethoash) reasoing beneath an under 5 kid can do? Poor ethoash is suffering from mental dwarfism.
Ethoash wrote:
25 Jun 2022, 13:41

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: በሕግ አምላክ : ጉራጌዎች የትግርኛን ፊደል ሠርቀው የጉራጌ የፊደል ገበታ ብለው ማስተማር ጀመሩ

Post by union » 25 Jun 2022, 14:32

አጋሜአሽ

እውነቱን ያዝ። እንካ።

ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ክርስቲያን ሀገር ነች። ክርስትና 2000 አመት አለፈው የስም ለውጥ ካደረገ። ትግሬዎች እንደነገርኩህ 800 ወይም 900 አመት ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጣችሁት። ያም ማለት ከ1200 አመት ከእየሱስ ልደት ቦሀላ ማለት ነው። ስለዚህ ስለ ክርስትና ባታወራ ይሻላሀል። ስለማታውቀው ነገር እየቀባጠርክ እንዳታብድ ብዬሀለሁ።

ጭራሽ ደግሞ አዲስአበባ በባዶ እግራቹ በስደት መጥታቹ ኬክ አበላናቹ ማለት ጀመራቹ። ክክክክክክ

መፀሀፍ ቅዱስ በግእዝ የተፃፈው በኦሪት ግዜ ነው። ያኔ እናንተ የመን ነበራቹ። አዲስ ኪዳን ግን በግፅዝ ብቻ አልተፃፈም በአማርኛም ነው። ገባህ።

Post Reply