Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12527
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Thomas H » 24 Jun 2022, 08:57

ይሄ ደንቆሮ ኦሮሞዎችም እንደማይፈልጉት አልገባውም:: አሁን ሁሉ ነገር አልቋል :: ዓብይ እና ብልፅግናዎች እጅ ከመስጠት ወይንም ራሳቸውን ከማጥፋት ሌላ ምንም አማራጭ የላቸውም::

Please wait, video is loading...

Thomas H
Senior Member
Posts: 12527
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Thomas H » 24 Jun 2022, 09:27

ሰው እያለቀ አገሪቱ እየነደደች ዝናቡ አህመድ ኑ ከተማ እናፅዳ እያለ ነው

Thomas H
Senior Member
Posts: 12527
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Thomas H » 24 Jun 2022, 10:02

የቀድሞው የኦነግ ሊቀመንበር ቀጀላ መርዳሳ የአሁኑ ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር በጋምቤላ እና በወለጋ ስለተደረገው ጭፍጨፋ የሚያጣራ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆኖ ተመረጠ::

አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ስምሪት ሰጡ!!
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ከምክር ቤት አባላት የተውጣጡ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚያጣራ ቡድን በማቋቋም ስምሪት ሰጥተዋል፡፡
አፈ ጉባኤው ለጤና፣ ማህበራዊ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ “ሰሞኑን በጋምቤላ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች በአሸባሪውና ተላላኪው ሸኔ በንጹሃን ዜጎች ላይ እጅግ አሰቃቂ፣ አሳዛኝና በሰው ልጆች ላይ መፈጸም የሌለበት ግፍ ተፈጽሟል” ብለዋል።
በመሆኑም ሂደቱን ማጣራትና ተገቢውን ድጋፍ መስጠት አስፈላጊ እንደሆነ ምክር ቤቱ እንደሚያምን ገልጸዋል።
የደረሰውን ጉዳት መጠንና የሚያስፈልገውን አስቸኳይ ድጋፍ በቋሚ ኮሚቴው በኩል ተጣርቶ እንዲቀርብ ትዕዛዝ የሰጡት አፈ ጉባኤው፤ የሚቀርበውን የጉዳት መጠን መረጃ መነሻ በማድረግ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ተከታትሎ አስፈላጊውን ድጋፍ በአስቸኳይ ለዜጎች እንዲያቀርብ አስገንዝበዋል። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽንም በሂደቱ የታየውን ከሰብዓዊ መብት ጋር የሚያያዙ ጉዳዮችን አጣርቶ ለምክር ቤቱ እንዲያቀርብ ማስታወቁን ኢዜአ ዘግቧል።

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Abere » 24 Jun 2022, 10:09

ወንጀሉን ማጣራት ያለበት ገለልተኛ አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድርጅት እንጅ ሌላ አካል አይደለም። የኦነግ-ኦሮሙማ ብልጽግና መራሽ የሚያደርገው ማንኛውም ስራ ህገ-ወጥ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Ethoash » 24 Jun 2022, 15:13

Abere wrote:
24 Jun 2022, 10:09
ወንጀሉን ማጣራት ያለበት ገለልተኛ አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድርጅት እንጅ ሌላ አካል አይደለም። የኦነግ-ኦሮሙማ ብልጽግና መራሽ የሚያደርገው ማንኛውም ስራ ህገ-ወጥ ነው።
የተኛውን ወንጀል በቪድዬ ያየነውን በአይን በብሌናችንን ያየነውን የአማራ ፋኖ ኦሮሞዎችን ከመኪና አወርደው እንደበግ ያረዱዋቸውን ነው። ወይስ የቱን ነው። ሌላ አጥያት ካለ ቪድዬ አያይዘህ ማስረጃ አቅርብ ወሬ ስልችቶናል።

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Abere » 24 Jun 2022, 15:35

ግን 900,000 ማሃይም የወያኔ ተገዳላዮችን ማን ገደላቸው?

Ethoash wrote:
24 Jun 2022, 15:13
Abere wrote:
24 Jun 2022, 10:09
ወንጀሉን ማጣራት ያለበት ገለልተኛ አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድርጅት እንጅ ሌላ አካል አይደለም። የኦነግ-ኦሮሙማ ብልጽግና መራሽ የሚያደርገው ማንኛውም ስራ ህገ-ወጥ ነው።
የተኛውን ወንጀል በቪድዬ ያየነውን በአይን በብሌናችንን ያየነውን የአማራ ፋኖ ኦሮሞዎችን ከመኪና አወርደው እንደበግ ያረዱዋቸውን ነው። ወይስ የቱን ነው። ሌላ አጥያት ካለ ቪድዬ አያይዘህ ማስረጃ አቅርብ ወሬ ስልችቶናል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Ethoash » 24 Jun 2022, 15:45

Abere wrote:
24 Jun 2022, 10:09
ወንጀሉን ማጣራት ያለበት ገለልተኛ አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድርጅት እንጅ ሌላ አካል አይደለም። ።
እሺ በዚህ እንስማማ ገለልተኛ አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድርጅት ወንጀሉን ከስር መስረቱ ያጣራ

በትግሬዎች ላይ የተደረገውን ወንጀል ነው ማጣራት ያለባቸው
በኦሮሞች ላይ በፋኖ የተደረገባቸውን ግድያ በቪድዬ ማስረጃ ያለውን ነው ማጣራት ያለባቸው
ወይስ በአማሮች ላይ ያለውን ወንጀል ብቻ ነው ማጣራት ያለባቸው።

ማን ነው በሬ ሽልሞ ጦር የላከው።
ማን ነው የቀን ጀብ ፣ ጅንታ፣ ያለው
ማን ነው ስላሳ ቢሊዬን ስለስረቁ ይታስርልን የገደሉልን ያለው
ማን ነው ወያኔን ካላጠፋን ስላም አናገኝም ያለው
ማን ነው ወልቃይትን ይዞ አለቅም ያለው
ማን ነው ነገር የሚቆስቁስው
ማን ነው ኦሮሞን ነገር ቀንና ማታ የሚፈልገው
በቋንቋ አትፀልይ፣ አትፃፍ ፣ አትናገር እያለ።
እርቻ አታክብር ፣ ስላት አትሰገዱ ፣ ፉጡር አታፍጥሩ ፣
ቍይ መስቀል መንገድ እኛ ብቻ ነው እያሉ
ውዘት

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Abere » 24 Jun 2022, 16:03

ነፍሰ ገዳይ ለፍርድ አይቅረብ የሚል ማንም የለም። ከዚህ አንጻር ነፍስ የአማራ፤የትግሬ፥የኦሮሞ፥የአፋር፥ወዘተ የሚል እትም የለበትም - አንድ ወጥ ነው ሁሉም የእግዜር ሰው ነው።

ትንሽ አሻሮ ይዘህ ከቆሎ ተጠጋ የሚለውን ብሂል መመርመር ያስፈልጋል። ወያኔዎች የችግሮች ሁሉ መነሻዎች ናቸው። ቱባ ወያኔዎች ተራ የደቀቁ የትግራይ ሰዎችን እኩል ማየት የለብንም፤ ቱባ ዘራፊ እና ነፍስ አጥፊ ወያኔዎች በስመ ትግሬ ሊደበቁ አይችሉም። በግራም ይሁን በቀኝ የህዝብ ወንጅለኛ የለም ወንጀል የሚፈጽሙ ቱባ ወንበደዎች ግን በህዝብ መካከል ተደብቀዋል። ስለዚህ በስም እና በምልክ በግብር የሚታወቁት ወንጀለኞች በገለልተኛ አካል ተጣርቶ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው። ለምሳሌ እነ ደብረጽዮን፤ጌታቸው ረዳ፤ ጻድቃን ፤ ወዘተ ከወያኔ (ብትግሬ ስቃይ የሚጨፍሩ)፤ ዐብይ አህመድ፥ ሽመልስ አብድሳ፤ ዳውድ ኢብሳ፤መራራ ጉድና፤በቀለ ገሪባ ወዘተ (በኦሮሞ የሚነግዱ)፤ ደመቀ መኮነን፥ተመስገንጥሩነህ (በአማራ ስም በኦነግ ተሹመው የሚነግዱ)። እነኝህን ሊዳኛቸው የሚችል የፍትህ ሃይል አገር በቀል ስርዐት የለም። ይህ ስለሌለ ጦርነት እና ሁከት አማራጭ ተደርጓል። ፍትህ ቢኖር እነኝህ ሰዎች ማረፊያ ቤት ስለሚቀመጡ ሰላም ይወርዳል - ፍትህ ስለሌለ እራሳቸው በሰው ስለሚጫወቱ ሁከት ነው። One way or another these mama rats will kiss goodbye. This is the reality sooner or later you will see if your are spared from the tide.

quote=Ethoash post_id=1304871 time=1656099916 user_id=40513]
እሺ በዚህ እንስማማ ገለልተኛ አለም አቀፍ የሰብዐዊ መብት ድርጅት ወንጀሉን ከስር መስረቱ ያጣራ

በትግሬዎች ላይ የተደረገውን ወንጀል ነው ማጣራት ያለባቸው
በኦሮሞች ላይ በፋኖ የተደረገባቸውን ግድያ በቪድዬ ማስረጃ ያለውን ነው ማጣራት ያለባቸው
ወይስ በአማሮች ላይ ያለውን ወንጀል ብቻ ነው ማጣራት ያለባቸው።

ማን ነው በሬ ሽልሞ ጦር የላከው።
ማን ነው የቀን ጀብ ፣ ጅንታ፣ ያለው
ማን ነው ስላሳ ቢሊዬን ስለስረቁ ይታስርልን የገደሉልን ያለው
ማን ነው ወያኔን ካላጠፋን ስላም አናገኝም ያለው
ማን ነው ወልቃይትን ይዞ አለቅም ያለው
ማን ነው ነገር የሚቆስቁስው
ማን ነው ኦሮሞን ነገር ቀንና ማታ የሚፈልገው
በቋንቋ አትፀልይ፣ አትፃፍ ፣ አትናገር እያለ።
እርቻ አታክብር ፣ ስላት አትሰገዱ ፣ ፉጡር አታፍጥሩ ፣
ቍይ መስቀል መንገድ እኛ ብቻ ነው እያሉ
ውዘት
[/quote]

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Ethoash » 24 Jun 2022, 16:28

Abere wrote:
24 Jun 2022, 16:03
ነፍሰ ገዳይ ለፍርድ አይቅረብ የሚል ማንም የለም። ከዚህ አንጻር ነፍስ የአማራ፤የትግሬ፥የኦሮሞ፥የአፋር፥ወዘተ የሚል እትም የለበትም - አንድ ወጥ ነው ሁሉም የእግዜር ሰው ነው።

አቡዋሯ

ወንጀለኛን ለፍርድ ማቅረብ ማንም ይስማማበታል ፣ ግን እነሱን ለፍርድ ለማቅረብ ሌላ ወንጀል መፈፀም ወይም መግደል ሕግ መጣስ አይጠበቅብህም።

ለምሳሌ ስላስ የማይሞሉ ወያኔዎችን ለመያዝ ሚሊዬን ሕዝብ ገድለህ ። ኢትዬዽያዊ እንዳልሆኑ ትግሬዎች ናቸው ብለህ ት ዘብታለህ ። ከዚህ ሁሉ የምልህን በጥሞና አዳምጥ

አንድ ወንጀለኛ ባለስልጣን ስልጣኑን በስላም ሊለቅ ተስማምቶ ለቀቀ፣ ሁለታችንም የምንተማመንበትም ማንም በጦር አሽንፈናቸው አይደለም በስለማዊ ስልፍ ካልከኝ እንግዲህ ምን ማረግ እችላለሁኝ። ግን በስላም ለቀቁ አንድ ስወ ብቻ እስከሚቀር ድረስ እንታገላለን ቢሉ ኖሮ ብዙ ሕዝብ አልቆ ነበር የሚለቁት ግን በስላም ለቀቁ ስለዚህ ዝም ብትላቸው ኖሮ ይህ ሁሉ ስው አያልቅም ነበር። አንተ ግን ያንተን እልቂት አትቆጥርም እሺ ሚሊዬን ትግሬዎች አለቁ ከአማራስ ስንት አለቁ ከኦሮሞስ ። ይህ ሁሉ አልቆ አማራ ስላም አገኘ ወይ ገና ኦሮሞ ጋ ሄደህ መዋጋት አለብህ አማሮችን ለማዳን። ይህ ሁሉ ጦርነት ታቆመው ነበር ትግሬዎችን ከነጥፋታቸው በትተዋቸው ነበር ግን አንተ ግን አንገቴ ይቆረጥ ብለህ ጦር ጀመርክ።

ለምሳሌ ትግሬዎችን ተመልከት መንግስቱ በአይሮፕላን ትግሬዎችን ገድሎ ነበር ስላሳ አመት ሙሉ ዝም ብለውት ነበር ለምን ብትል ብዙ ግዜያቸውን አንድ ስወ ለመያዝ ገንዘብና ጉልበታቸውን አላጠፉም። እሱ ብቻ አይደለም የደርግ አባሎችን አስረው ነው የፈቱዋቸው አልገደሉዋቸውም ። ስለዚህ ለዚህ ጥቅም ነው ለዚያ ጥቅም ነው ልትል ትችላለህ ግን አንዳርካቸውን ፅጌንም አልገደሉትም ፣ ያንን ኮኖሬል ዘጠኝ ፈደራል ወታደር ገድሎም አልገደሉትም ወንድሜ አንዳንድ ግዜ ብልህ መሆን አለብህ ግን አይገባህምና ፍርድ ፍርድ ነው መያዝ መስቀል አለባቸ ው የስው ደም በከንቱ አይፈስም ብለህ ሚሊዬን ግደል እኔ ቁጭ ብዬ ማየት ነው ከእንግዲህ ወድያ ያለብኝ ግዜዬን አንተ እስከምትበስል አልጠብቅም።

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Abere » 24 Jun 2022, 16:58

ምርጫህ ወያኔ አይነካብኝ ከሆነ በየአመቱ 500,000 ትግሬ ለሞት እየገበርክ ትቀጥላለህ። የትግሬ ህዝብ ዋና ጥላት ወያኔ ነው። እኔ ግለሰቦች ላይ አይደለም ይህ የወንጀለኛ ወይም ማፍያ ድርጅት ለትግራይ ህዝብ ዕልቂት፤ውርደት፥ስደት፥ በሌሎች ዘንድ እንድ ጠላ፤ የትግራይ ህዝብ አገር አለኝ ብሎ በመላው ኢትዮጵያ በኩራት እና በሰላም እንዳይኖር ትንሽ ሃሳብ ይዞ የትግራይን ህዝብ ያሳነሰ ነው። መደምሰስ ያለበት ነው። ወያኔ 50 አመታት በትግል ላይ ነኝ አለ - ትግራይ ምን አገኘ? ሞት ርሃብ ብቻ። ይበልጡን ሃይለስላሴ እና ደርግ የፈጠሩትን ልማት ጭምር አመድ እንድሆን ምክንያት ሆነ ወያኔ። አሁን ትውልድ ስለተቀየረ ከእልህ በስተቀር የሰከነ አስተሳሰብ በትግራይ የለም። በኢትዮጵያ የወረደው መከራ ሁሉ የወያኔ ነው። ወያኔ ሲጠፋ መከራው ይጠፋል። ኦነግ የሚባለው መናጆ እራሱ የወያኔ ጥላ ነው። 85 በላይ የሚሆነው ጎሳ የሚታመሰው በ2ቱ ማፍያ ድርጅት ነው (ወያኔ እና ኦነግ-ብልጽግና)። ሁለቱም ማንኛውም መስዋዕት ተከፍሎ መጥፋት አለባቸው። One does not have to keep a risky asset in his portfolio because it drains the bottom line every time. The person stops bleeding only by avoiding the risky asset. Thus, removing TPLF and OLF-PP is not a choice, but it is must to stop bleeding of the country. I am just trying to help you understand but the reality is they both will kiss dust. You don’t have control over their ugly fate. You already been the cause for the loss of 900,000 Tigre lives recently, 60,000 during the Derg, we will see how many more lives you would like to invest in death. Keep playing the stupid game, until you drop.
Ethoash wrote:
24 Jun 2022, 16:28

አቡዋሯ

ወንጀለኛን ለፍርድ ማቅረብ ማንም ይስማማበታል ፣ ግን እነሱን ለፍርድ ለማቅረብ ሌላ ወንጀል መፈፀም ወይም መግደል ሕግ መጣስ አይጠበቅብህም።

ለምሳሌ ስላስ የማይሞሉ ወያኔዎችን ለመያዝ ሚሊዬን ሕዝብ ገድለህ ። ኢትዬዽያዊ እንዳልሆኑ ትግሬዎች ናቸው ብለህ ት ዘብታለህ ። ከዚህ ሁሉ የምልህን በጥሞና አዳምጥ

አንድ ወንጀለኛ ባለስልጣን ስልጣኑን በስላም ሊለቅ ተስማምቶ ለቀቀ፣ ሁለታችንም የምንተማመንበትም ማንም በጦር አሽንፈናቸው አይደለም በስለማዊ ስልፍ ካልከኝ እንግዲህ ምን ማረግ እችላለሁኝ። ግን በስላም ለቀቁ አንድ ስወ ብቻ እስከሚቀር ድረስ እንታገላለን ቢሉ ኖሮ ብዙ ሕዝብ አልቆ ነበር የሚለቁት ግን በስላም ለቀቁ ስለዚህ ዝም ብትላቸው ኖሮ ይህ ሁሉ ስው አያልቅም ነበር። አንተ ግን ያንተን እልቂት አትቆጥርም እሺ ሚሊዬን ትግሬዎች አለቁ ከአማራስ ስንት አለቁ ከኦሮሞስ ። ይህ ሁሉ አልቆ አማራ ስላም አገኘ ወይ ገና ኦሮሞ ጋ ሄደህ መዋጋት አለብህ አማሮችን ለማዳን። ይህ ሁሉ ጦርነት ታቆመው ነበር ትግሬዎችን ከነጥፋታቸው በትተዋቸው ነበር ግን አንተ ግን አንገቴ ይቆረጥ ብለህ ጦር ጀመርክ።

ለምሳሌ ትግሬዎችን ተመልከት መንግስቱ በአይሮፕላን ትግሬዎችን ገድሎ ነበር ስላሳ አመት ሙሉ ዝም ብለውት ነበር ለምን ብትል ብዙ ግዜያቸውን አንድ ስወ ለመያዝ ገንዘብና ጉልበታቸውን አላጠፉም። እሱ ብቻ አይደለም የደርግ አባሎችን አስረው ነው የፈቱዋቸው አልገደሉዋቸውም ። ስለዚህ ለዚህ ጥቅም ነው ለዚያ ጥቅም ነው ልትል ትችላለህ ግን አንዳርካቸውን ፅጌንም አልገደሉትም ፣ ያንን ኮኖሬል ዘጠኝ ፈደራል ወታደር ገድሎም አልገደሉትም ወንድሜ አንዳንድ ግዜ ብልህ መሆን አለብህ ግን አይገባህምና ፍርድ ፍርድ ነው መያዝ መስቀል አለባቸ ው የስው ደም በከንቱ አይፈስም ብለህ ሚሊዬን ግደል እኔ ቁጭ ብዬ ማየት ነው ከእንግዲህ ወድያ ያለብኝ ግዜዬን አንተ እስከምትበስል አልጠብቅም።

Thomas H
Senior Member
Posts: 12527
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የመጨረሻው ሠዓት ላይ የኦሮሞን ካርድ መዘዘ

Post by Thomas H » 25 Jun 2022, 23:55

Please wait, video is loading...

Post Reply