Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጎንደር ለፍትህ ሰልፍ ወጣች - የአመቱ አስቂኝ ቀልድ

Post by sarcasm » 24 Jun 2022, 08:26

ጎንደር ለፍትህ ሰልፍ ወጣች
የአመቱ አስቂኝ ቀልድ 😂


አይ ፖለቲካ 😂😂
ይገርማል ጎንደርም ሰብዐዊነት ተሰማት 🙆
ወር አልሞላትም እኮ የ54 ሙስሊሞችን ደም ከጠጣች ምነው ወለጋም የፈሰሰው የሙስሊም ደም ለምን አመለጠኝ ይመስላል

https://www.facebook.com/esmael.seid1

euroland
Member+
Posts: 7818
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ጎንደር ለፍትህ ሰልፍ ወጣች - የአመቱ አስቂኝ ቀልድ

Post by euroland » 24 Jun 2022, 11:10

ሌላው የአመቱ ቀልድ ደግሞ
ችግራይ የሁመራና ወልቃይት መሬትን ''ምእራብ ትግራይ '' ብላ መጥራቷን ነው :lol: :lol:


sarcasm wrote:
24 Jun 2022, 08:26

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጎንደር ለፍትህ ሰልፍ ወጣች - የአመቱ አስቂኝ ቀልድ

Post by Abere » 24 Jun 2022, 11:36

ትግሬ-ወያኔ እና ውሻ ሲፈሩት አይወድም - የጎንዴሬዎች አባባል። :mrgreen:

ጎንዴር ፍትህ ለተጠማው ትግሬ-ወያኔ ፍትህ እስከ አፍጢሙ አጠጣችው። ትግሬ-ወያኔ የሁመራ-ወልቃይት ምድር ያፈራችውን ፍሬ ላለመቅመስ ቋቅ እስኪለው ጥይት አበላችው - ጎንዴር በወያኔ ላይ ህግ-አስከበረች። :mrgreen:

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ጎንደር ለፍትህ ሰልፍ ወጣች - የአመቱ አስቂኝ ቀልድ

Post by sarcasm » 24 Jun 2022, 20:26

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ... ፋኖን አጀግነውና አድንቀው .. በአማራ ህዝብ ላይ ጄኖሳይድ ተፈፅሟል ብለው በሰልፍ ተቋውሞ በዛሬው እለት አሰምተዋል ...
ሙሽሯዋ ጎንደር ዩኒቨርስቲ 😕 .. ምዕራብ ትግራይ ላይ አሸባሪው ፋኖና የአማራ ልዩ ሀይል የትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀሙትን ጭፍጨፋ .. አሻራዎችን ፣ አፅሞችን ለማጥፋት ጎንደር ዩኒቨርስቲ የኬሜካል ቅመማ ስልጠና የሰጠ ሲሆን ...

የጅምላ አስከሬን ጉድጎዶች እንዲቆፈሩ በማድረግ ያረፉ አጥንቶችን ለቅመው በማውጣት በኬሚካል አንድደዋል።

አንድም የትግራይ ተወላጅ መትረፍ የለበትም በሚል የተፈፀመው የምዕራብ ትግራይ ጭፍ*ጨፋ ላይ ጎንደር ዩኒቨርስቲ በሽፋን የፈፀመው ሚና ላቅ ያለ ነው።
በነገራችን ላይ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ድርጊትን መላው አለም ሲያውቀው .. ምን አሉ ህወሃት ምዕራብ ትግራይ ላይ የገደ*ላቸ*ውን አማራዎች አስክሬን እያወጣን ነው ብለው ተናገሩ።

ጭራሽ ምርመራ አድርገን ሀውልት እንሰራለን ብለው ገልፀዋል።

ሌላኛው የጎንደር ዩኒቨርስቲ ቅሌት ከ50 በላይ ንፁሃን ሙስሊሞች የተገደ*ሉበት ፣ መስጂዶች የነደዱበት ፣ ንግድ ቤቶች የተዘረፉበትን ክስተት ለመደበቅ የሄደበት መንገድና ..


አደጋው ከተፈጠረ በኃላ አጀንዳ ለማስቀየስ ፍሬሽ ተማሪዎችን ወዲያው የጠራ ሲሆን በከፍተኛ በጀት የሽብር ወንጀሉ እንዲደበቅና እንዲረሳ በሚዲያም ሆነ በሌሎች ስራዎች ተንቀሳቅሷል።

እንግዲህ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ... ፋኖን አጀግኖ ፣ አማራ ላይ የዘር ጭፍ*ጨፋ ተደርጓል ብሎ ሰልፍ ጠርቷል። ባሻዬ ለማያውቅሽ ታጠኚ .. ምንም ቢሆን እንተዋወቃለን 😂

እዛው በወንጀላችሁ ታጠቡ ... ከአ*ማራ አማ*ራ መርጦ ... የሚ*ገ*ድ*ል ከተማ ስለ ሰበዓዊነት ከቶም ሊሰብከኝ አይችልም !!

https://www.facebook.com/

Post Reply