Page 1 of 1

አንጋፋውና ታዋቂው ኤርትራዊ ተመራማሪ፡ “ተጋሩ እንጂ ትግርኛ ብሎ ህዝብ የለም፣ ትግርኛ የምንሳፈጥበት መንገድ ነው እንጂ እኛ ተጋሩ ነን.”

Posted: 23 Jun 2022, 16:21
by eden
በርግጥ፣ ይህ ግልፅና ምርምር የማያሻ ቢሆንም፣ ህግደፍ መንደፍ ሰላሳ አመታት ትውልዱን ሳዋ ውስጥ አጉራ ከረጨችው አሰልቺ ለሰሚ ግራ የሆነ ፕሮፓጋንዳ አንፃር፣ መልካም “ግኝት” ነው እንበል:

Re: አንጋፋውና ታዋቂው ኤርትራዊ ተመራማሪ፡ “ተጋሩ እንጂ ትግርኛ ብሎ ህዝብ የለም፣ ትግርኛ የምንሳፈጥበት መንገድ ነው እንጂ እኛ ተጋሩ ነን.”

Posted: 23 Jun 2022, 18:01
by sarcasm
I was a school kid when they started calling us Tigrigna after independence. Myself and my generation never felt ok with the new sticker on our foreheads. We felt that Tigrigna was just the name of the language we spoke. We did not really call ourserlves Tegaru either. We were at ease with the habesha description.

Re: አንጋፋውና ታዋቂው ኤርትራዊ ተመራማሪ፡ “ተጋሩ እንጂ ትግርኛ ብሎ ህዝብ የለም፣ ትግርኛ የምንሳፈጥበት መንገድ ነው እንጂ እኛ ተጋሩ ነን.”

Posted: 23 Jun 2022, 18:53
by Hawzen

Hawzen has always been ትግርኛ and I have nothing to do with agame aka ተጋሩ. In fact, the word ተጋሩ makes me feel nausea :lol: :lol: :oops: :oops: :mrgreen: :mrgreen:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group

Re: አንጋፋውና ታዋቂው ኤርትራዊ ተመራማሪ፡ “ተጋሩ እንጂ ትግርኛ ብሎ ህዝብ የለም፣ ትግርኛ የምንሳፈጥበት መንገድ ነው እንጂ እኛ ተጋሩ ነን.”

Posted: 23 Jun 2022, 19:08
by free-tembien
Hawzen wrote:
23 Jun 2022, 18:53

Hawzen has always been ትግርኛ and I have nothing to do with agame aka ተጋሩ. In fact, the word ተጋሩ makes me feel nausea :lol: :lol: :oops: :oops: :mrgreen: :mrgreen:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group
eden=sarcasm :lol:

read what sarcasm wrote above. he is writing as an eritrean because he forget to switch to his eden account :lol: :mrgreen:

Re: አንጋፋውና ታዋቂው ኤርትራዊ ተመራማሪ፡ “ተጋሩ እንጂ ትግርኛ ብሎ ህዝብ የለም፣ ትግርኛ የምንሳፈጥበት መንገድ ነው እንጂ እኛ ተጋሩ ነን.”

Posted: 24 Jun 2022, 07:14
by eden
Hawzen wrote:
23 Jun 2022, 18:53
always been ትግርኛ
Right, this video is for you then. The Scholar has 60 years research experience in world languages and people.

Re: አንጋፋውና ታዋቂው ኤርትራዊ ተመራማሪ፡ “ተጋሩ እንጂ ትግርኛ ብሎ ህዝብ የለም፣ ትግርኛ የምንሳፈጥበት መንገድ ነው እንጂ እኛ ተጋሩ ነን.”

Posted: 24 Jun 2022, 07:25
by Digital Weyane
በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ጁንታ ዎገኖቼ <<ኤርትራውያን ጎረቤቶቻችን ተጋሩን ይጠላሉ>> ብለው ስለሚያስቡ፣ ሊያበሽቋቸው ከፈለጉ የማንነታችንን መጠሪያ ስም ኡንደ ስድብ በመጠቀም <<ተጋሩ!>> እያሉ ይሰድቧቸዋል። ያሳዝናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: