Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ቴድ አፍሮ " በ17 መርፌ" በዘመነ ትግሬ-ወያኔ በማዜም ተግሳጽ ሰጠ።ወያኔ ግን ጦርነት ባህላዊ ጭፈራዬ ነው ብላ መጨረሻ ግን እዬዬ ጆባይደን ጨፈረች- አሁን ደግሞ ለባለተረኛ ሌላ ተግሳጽ

Post by Abere » 23 Jun 2022, 15:32

ቴድ አፍሮ " በ17 መርፌ " lትግሬ ወያኔ በማዜም ተግሳጽ ሰጠ። ወያኔ ግን ጦርነት ባህላዊ ጭፈራዬ ነው ብላ መጨረሻ ግን እዬዬ ጆባይደን ሆነ። አሁን ደግሞ ለባለተረኛው ኬኛ ሌላ ተግሳጽ አዜመ። ግን ነብይ በአገሩ አይከበርም።ዛሬ እንደ ዱር አሳማ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ቡራ ከረዩ ላይ ያለው በደመ-እንሰሳ የሚመራው ኦነግ መጨረሻ እንድሁ የኡኡታ ባህላዊ ጭፈራውን እንደ ወያኔ እንደሚያደራው ምንም ጥርጥር የለም። ብልህ ከሎሎች መከራ ይማራል ይባል ነበር ዳሩ ግን ኦነግ እና ወያኔ ከአንድ አይነት የቅሌት ጽዋ የተጎነጩ ስለሆነ አወዳደቃቸው ይሁን መከራቸው ተመሳሳይ ነው። በፅኑ የጎሳ እና የበታችነት ስሜት በሽታ የተመቱ ስለሆነ እና የሰከሩ በመሆናቸው ምክር የሚሰማ ጆሮ የላቸውም። ልባቸው የደነደነ ስለሆነ የደነደነ መከራ ይቀበላሉ። በእውነት የትግሬ ወያኔን መጨረሻ እና ውርደት ያየ መልካም ህሌና ያለው ሰው ይሁን ድርጅት የወያኔዎች ዕጣ እንድ ደርሰው አይፈቅድም።



ለማንኛውም ቴዲ አፍሮ የዜግነት ድርሻው ምክር እና ተግሳጽ አበርክቷል። እግዜርም ቢሆን የሚረዳው በሰው ተመስሎ እንጅ በአካል ወርዶ አይደለም። እግዜር ሲቀጣም ቢሆን ወርዶ አይደለም - እግዜር ሲቀጣ ልምጭ (አርጩሜ) አይቆርጥም በምክንያት ይገርፋል ይሸነቡጣል እንጅ - የትግሬ ወያኔዎች እንደት እየገረፈ እንዳለ ሁላችህ እያየን ነው። አለ ሌላ ባለተረኛ - ኦነግ/ፒፒ።

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቴድ አፍሮ " በ17 መርፌ" በዘመነ ትግሬ-ወያኔ በማዜም ተግሳጽ ሰጠ።ወያኔ ግን ጦርነት ባህላዊ ጭፈራዬ ነው ብላ መጨረሻ ግን እዬዬ ጆባይደን ጨፈረች- አሁን ደግሞ ለባለተረኛ ሌላ ተግ

Post by Abere » 24 Jun 2022, 10:01

ቴዲ አፍሮ የትግሬ ወያኔዎችን ነርቭ እንደ ገና ነካቸው። 17 መርፌ አልበቃቸው ብሎ 4 መርፌ በእራሳቸው ላይ ቀርቅረው አፈር ይልሳሉ - ይንከባለላሉ። እነርሱ ኡ!ኡ! ጆ ባይደን! ነጠላ ዜማ በለቀቁ ሰሞን ለምን ዝም አልክ ብለው ነው መሰለኝ። ግን ታዲያ ለምን የማይካድራ ዘር ጭፍጨፋ ሰለባ የሆኑ አማራዎች በወቅቱ ቴዲ ለምን ለህዝብ በዜማ አልገለጸም ብለው አልተበሳጩም? ዶ/ር ቴድሮስ ካሳሁን ስለ ሰው ልጆች እንጅ ስለ ጎጣ ጎጥ የመንደር ቋንቋዎች አይንኳኳም። ለመሆኑ ቴድ አፍሮ እና የትግሬ-ወያኔዎች ከመቸ ወድህ ነው ተደማምጠው የሚያውቁት? አሁንስ ለመተቸት ስለባለፈው ትክክለኝነት ገብቷቸው ነበር ማለት ነው? ቴድ አፍሮን ሲያስሩ ሲፈቱ በሀሰት ክስ ሲተበትቡ የነበሩ ሰዎች አሁን አፋቸውን ሲከፍቱ ትንሽ ሰው ያውቅብናል አይሉም። የትግሬ-ወያኔዎች እሥስት ብቻ ሳይሆኑ ለእራሳቸው ክብር የሌላቸው በጦርነት ጥፊ ላላሳቸው አፈር ልሰው የሚለማመጡ ከሰውነት ክብር በታች የወረዱ ናቸው። ስለ ሰው ለመተቸት መጀመሪያ ለእራሱ ክብር የሰጠ መሆን አለበት። እስከ አሁን ከአየሁት ሁሉ እንደ ትግሬ-ወያኔ የሰው ትንሽ አላየሁም።

Post Reply