Page 1 of 1

ለወለጋ አማራዎች እህል ውሃቹሁ ላለቀባቹሁ መልክት

Posted: 23 Jun 2022, 15:00
by Ethoash



አለ ሙድና ዶክተር አብይ በመስማማት ጠቅላላ አማሮችን ከወለጋ አውጥቶ ወድ ጎንደር ለማስፈር ተስማምተው ። የጎንደር አስተዳደሮች እንቢታቸውን አሳወቀዋል።