Sahle-Work Zewde
@SahleWorkZewde
·
Jun 21
በየትም ቦታ የዜጎች ሕይወት ውድነቱና ክብሩ መሸርሸር የለበትም: ሞትን ከተለማመድነው ከግድያ በኃላ ከማውገዝና የሃዘን መግለጫ ከማውጣት አዙሪት አናልፍም: ከዚያ በላይ መሄድ ይኖርብናል::
-
- Senior Member+
- Posts: 33289
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04