Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by Horus » 23 Jun 2022, 12:35

ሌላ አገር ቢሆን ይህ ፓርላማ ሪኮል ተደርጎ ሌላ ምርጫ እንዲደረግ የሚያስችል ውድቀት ነው ያሳየው ይህ ፓርላማ ተብዬ። አቶ ታደሰ ጫፎ ቅንጣት ህሊና ቢኖረው ዛሬ ስራውን ይለቅ ነበር። ሞራል መለኪያ የሌለው የጎሳ ካድሬ እንጂ የአንድ አገር ፓርላማ አፈ ጉባኤ ሊሆን ከቶም የሞራል ቁመና የለውም።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by Za-Ilmaknun » 23 Jun 2022, 13:01

The kindda tone he spoke with when he told Dr Desalegn to shut the mic was a clear exhibition of how these folks perceive of their power. They don't seem to think that they are there to serve the public. They are responsible for the dismemberment of the country by abrogating their duty. If anyone thinks that the country is going to be safe for anyone by adhering to the current system of identity politics coupled with such glaring incompetence and servitude, it won't be too long before the whole is engulfed in fire.

One only need to see the mind set of the PM to understand the kind of vision he has for the country. Go listen to the interview he gave on OBN just before he took the helm. He is a firm advocate of identity politics. He spoke with disdain how Ethiopia colonized Oromia and the solution how to ethnically cleanse his Region off the none-desirables.

Large scale genocide is now happening under the Orommuma PM watch. The gov't isn't even willing to acknowledge the crime and give response commensurate with the crime. The peoples reps who tried to bring the problem for discussion are mocked and looked down on. Worse yet, the response by the gov't for the problems in Wellega and Mekelle is to chase and murder Fano who are siding with the gov't to root out the problems.

Tiago
Member
Posts: 2020
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by Tiago » 23 Jun 2022, 14:43

If a Member feels that a subject requires urgent attention, the Speaker may be asked to schedule an emergency debate.in this case,Tadese chffo clearly showed his partiality by refusing the wollega massacre be addressed as if it is a trivial matter.

He should be made to explain his reason for his callous decision or replaced.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by DefendTheTruth » 23 Jun 2022, 16:17

Za-Ilmaknun wrote:
23 Jun 2022, 13:01
The kindda tone he spoke with when he told Dr Desalegn to shut the mic was a clear exhibition of how these folks perceive of their power. They don't seem to think that they are there to serve the public. They are responsible for the dismemberment of the country by abrogating their duty. If anyone thinks that the country is going to be safe for anyone by adhering to the current system of identity politics coupled with such glaring incompetence and servitude, it won't be too long before the whole is engulfed in fire.

One only need to see the mind set of the PM to understand the kind of vision he has for the country. Go listen to the interview he gave on OBN just before he took the helm. He is a firm advocate of identity politics. He spoke with disdain how Ethiopia colonized Oromia and the solution how to ethnically cleanse his Region off the none-desirables.

Large scale genocide is now happening under the Orommuma PM watch. The gov't isn't even willing to acknowledge the crime and give response commensurate with the crime. The peoples reps who tried to bring the problem for discussion are mocked and looked down on. Worse yet, the response by the gov't for the problems in Wellega and Mekelle is to chase and murder Fano who are siding with the gov't to root out the problems.
The most flavored word in today's Ethiopian parlance: Genocide.

Amahara Genocide, Tigray Genocide, Oromo Genocide, the rest in the country is watching the show and having its fun.

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by eden » 23 Jun 2022, 16:36

ሆረስ፣ አንት ውታፍ ነቀላ ሱስ የተጠናወተህ ጅል፣

ይህ እኮ የአብይ እንጂ የታደሰ ውሳኔ አይደለም.

ምነው ግብረገብ የሚባል ነገር አለ እኮ.

ባንተ ቤት፣ አብይን ከጉዳዩ ለማዳን መጋጋጥህ ነው.

ሰሚ የለህም፣

ሰዉ ባነነ፣

ህዝቡ፣ ታደሰ ሳይሆን፣ አብይ ከስልጣኑ እንዲነሳ ነው እየጠየቀ ያለው

አይገባህም እንዴ?

ነው ራስህን ማደናቆር ፈታ ያረግሃል?

እንደዛ ከሆነ፣ መልካም

ግን በግል ማህደርህ ብታሰፍረው?

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by Wedi » 23 Jun 2022, 17:00

ለጋላ አብይ አህመድ እና ለጭንጋፍ ታደሰ ጫፎ ከአንድ ሀጫሉ ሁንዴሳ ነብስ ከ3000 አማራ ነብስ ያነሰ ነው!!

ለሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት የህሊና ጸሎት ያደረገ ፓርላማ ከ000 አማራዎች ጭፍጨፋ እና ግድያ የህሊና ጸሎት አናደርግ ብሎ የከለከለ ማፈርያ ሰው ነው!!

ይህን አሳፍሪ ጭንጋፍ ሰው ታሪክ በሳፋሪነቱ ዘላለም ሲያስታውሰው ይኖራል!!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by DefendTheTruth » 23 Jun 2022, 17:13

eden wrote:
23 Jun 2022, 16:36

ህዝቡ፣ ታደሰ ሳይሆን፣ አብይ ከስልጣኑ እንዲነሳ ነው እየጠየቀ ያለው

አይገባህም እንዴ?
ንጹሓንን በመጨፍጨፍ አብይ ከስልጣኑ እንዲነሳ ነዉ ማለት ከአረመኔነት ሌላ ልባል አይችልም።

የኢትዮጵያ ሕዝብ አረመኔዎችን በዚህ መልኩ ለመቀበል ዝግጁ ከሆነ፣ ሌላዉ ነገር ምንም አይደለም።

የዉጪ ፕሬስ ና አክላት በጣም ስጣደፉ አይቼ ተገርሜ ነበር። አመሰግ ናለሁ ለ ፍንጩ!

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by eden » 23 Jun 2022, 17:24

DefendTheLie,

why are you perplexed? what is wrong the world asking for independent investigation? What’s wrong with the world asking for the government to discharge its basic duty of protection? What’s wrong asking for resignation if government is unable or unwilling to protect?

These are fair questions

Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by Right » 23 Jun 2022, 18:40

The first duty of a government is protecting the safety of citizens.

The world is demanding an investigation. Ethiopians are demanding to know who did it.

Unless there is something that Abiye wants to hide, allowing the creation of an independent inquiry process is the least a government can do.

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by union » 23 Jun 2022, 19:09

For the first time I agreed with you on this. He does what Abiy tells him to do. Horus wants to act as if Tadese has the power to decide. Horus is a true witaf neqay!
eden wrote:
23 Jun 2022, 16:36
ሆረስ፣ አንት ውታፍ ነቀላ ሱስ የተጠናወተህ ጅል፣

ይህ እኮ የአብይ እንጂ የታደሰ ውሳኔ አይደለም.

ምነው ግብረገብ የሚባል ነገር አለ እኮ.

ባንተ ቤት፣ አብይን ከጉዳዩ ለማዳን መጋጋጥህ ነው.

ሰሚ የለህም፣

ሰዉ ባነነ፣

ህዝቡ፣ ታደሰ ሳይሆን፣ አብይ ከስልጣኑ እንዲነሳ ነው እየጠየቀ ያለው

አይገባህም እንዴ?

ነው ራስህን ማደናቆር ፈታ ያረግሃል?

እንደዛ ከሆነ፣ መልካም

ግን በግል ማህደርህ ብታሰፍረው?

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by Horus » 23 Jun 2022, 20:25

ፈንጂ ስሜታማ ሁሉ ለጥቂት ቀናት ትንጫጩና ስሜታችሁ ሲቀዘቅዝ ወደ ለመዳችሁት የድንቁርና ፖለቲካ ትመለሳላችሁ! አው አይተናልኮ መለስ ሞቶ በደሳለኝ ሲተካ፣ ደሳለኝ በቃኝ ብሎ በአቢይ ሲተካ። አይተናልኮ ትግሬው ሲሞት በወላይታው ተተክቶ፣ ወላይታው ሲያቅተው በኦሮሞ ተተክቶ። አው አሁን አቢይ አቃተኝ ቢል አንዱ ሌላ የጎሳ ደንቆሮ መጥቶ ተራውን ድራማ ያሳያል።

የኢትዮጵይ ችግር፣ ለ30 አመት ነግሬሃለሁ፣ ደግሜ እነግርሃለሁ፣ የኢትዮጵያ አንድና በቸኛ በሽታ የጎሳ አገዛዝ ነው ። በንቆሮ ሁሉ አሁን አቢይ ነገ ለቆ ወይ መገርሳ ወይ አዳሙ እንዲመጣልህ ነው የምጮሀው ። አንተ ያንተ ዘር ስልጣን ላይ እንዲመጣ እንጂ የዘር ፖለቲከ ከኢትዮጵያ እንዲጠፋት አትፈልግም። ፋንዲያ ሁልሺ! አንድ አውንስ አይምሮ ካለህ ለምንድን ነው የጎሳው ሕገ መንግስት እንዲሻር የማትጠይቀው? ለምንድን ነው የጎሳው ክልል እንዲፈርስ የማትጠይቀው? ለምንድን ነው የጎሳው ፌዴሬሽን ተብዬ እንዲፈርስ የማትጠይቀው?

ያ ነውኮ የኢትዮጵያ በሽታ! ያንን የማትጠይቀው አንተም ሌላ ተረኛ ሆነህ ለመግዛት እንጂ ኢትዮጵያ የዜጎች አገር እንድትሆን ፍላጎት አይደለም! አቢይ ነገ ቢለቅ ሌላ ሺ የጎሳ ደደቦች የሚተኩት አሉ። ምናልባትም አንዱ አንተ ነህ!

ደግሜ ሺ ግዜ ልንገርህ ይህ እንዲነካ የማትፈልገው ቆሻሻ የዘውግ ስርዓት እስከ ቀጠለ ድረስ ገና ሌላ እልቂት ተሰማለህ፣ ደሞ ሌላ ጫጫታ ታነሳለህ! በርግጠኝነት ለንገርህ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይህንም ጫጫታ ረስተሀው ወደ ሌላ ድራማ ትዞራልህ! አላማ ቢስ ወረኛ ሁሉ!!!

Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by Right » 23 Jun 2022, 21:33

Horus wrote:
23 Jun 2022, 20:25
የኢትዮጵያ አንድና በቸኛ በሽታ የጎሳ አገዛዝ ነው ።
Absolutely correct.

But to say Ethiopians are against the regime to replace it only by a leader of their own tribe is dishonest. The Amharas, the most enlightened of society have been voicing against ethnic constitutions and policy since day one. That much is clear even for the Italians and Americans. In fact the Killil policy was designed to weaken them. Your Kemal Ataturk of Ethiopia PM Abiye Ahmed, said it himself: “There is only one ethnic group who is against the constitution and ethnic policy. And we will not accept that.”

Why are you so dishonest? And why you hate the Amharas?

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by DefendTheTruth » 08 Jul 2022, 16:30

eden wrote:
23 Jun 2022, 17:24
DefendTheLie,

why are you perplexed? what is wrong the world asking for independent investigation? What’s wrong with the world asking for the government to discharge its basic duty of protection? What’s wrong asking for resignation if government is unable or unwilling to protect?

These are fair questions
eden,

how is the gracha tornett (I think to mean grey war) going on?

Sorry, I couldn't type in Geeze here.

How was the so called "international media" so fast reach Wollega and report before even those on the site know the happening?

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by Abere » 08 Jul 2022, 16:57

አህያውን ጥሎ ዳውላውን መውገር አያስፈልግም። አህያውን ነው መሆን ያለበት። ታደሰ ጫፎ የአብይ አህመድ ታዛዥ ሎሌ ኦነግ ነው - ያለውን ነው የሚያደርገው። ስለዚህ አብይ እንድ ወርድ ነው መጠየቅ ያለበት አግባብ ጥያቄ። ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደ ማዶ ይመስለኛል።

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ታደሰ ጫፎ ከስልጣኑ እንዲነሳ መጠየቅ አለበት! በዘር እልቂት ላይ ውሳኔ የማያሳልፍ ፓርላማ እንዲፈርስ ሕዝብ መጠየቅ አለበት!

Post by union » 08 Jul 2022, 17:21

ትክክል። አብይ ነው ወሳኙ። ታደሰ ጩሎ ነው። ታደሰ ስራው ያሸከሙትን ማድረስ ብቻ ነው!

Post Reply