Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የምርኮኞች አያያዝ: Compare and Contrast

Post by sarcasm » 23 Jun 2022, 07:57

Abere wrote:
19 Jun 2022, 09:59
የምኒልክ ልጆች፤ ለማረኩት ርህሩህ

Compare and Contrast


የባህር ዳር ከነማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች ፍልቅልቂቷ ዜና መስፍን መከላከያን ተቀላቅላ፤ ተማርካ ፤ 21ኛ ልደትዋን በመቐለ ስታከብር



"ከመኪና እያስወረድን የጨፈጨፍናቸው ያልታጠቁ ንፁሃን የማረክናቸው ናቸውና ..... " እያሉ ነው ፋኖዎች


Asaye Derbie የሚባለውን #ፋኖ ከመኪና እያስወረዱ ስለጨፈጨፏቸው ንፁሃንን የሚለውን እዩ።
በሱ ስሌት ታጥቀው ትግራይ ድረስ በመዝመት ህዝባችንን ጨፍጭፈው መሰረተልማቶቻችንን እና የቻሉትን ሁሉ ያወደሙትን በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች የትግራይ መከላከያ ሀይል (TDF) ማርኮ ወደ ቤተሰቦቻቸው በምህረት መልቀቁ ስህተት ነበር ማለት ነው አይደል?
#TigrayGenocide


❗So basically murdering #Tegaru civilians in a manner, absolutely barbaric, if it's during the war is "ok", according to Amhara "Fano" thugs!
❗With 👇 'Fano' spokesperson post, they confirmed their genocidal crime without 'if' & 'but'

Not there was a doubt that they did it😡







sarcasm wrote:
20 May 2022, 07:25
የሰበዓዊነት ድንበር .... (ጦርነት)


Finfinne Times


TDF አራት ሺህ ምርኮኛ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሊለቅ ወይም ለፌደራሉ መንግስት አሳልፎ ሊሰጥ ነው። እኔማ ሻቢያን ሲወጋ ተሃድሶ ሰጥቷቸው ያዋጋቸዋል ብዬ ጠብቄ ነበር 😀

ለማንኛውም የትግራይ ህዝብ ጠባቂ ሰራዊት የሆነው TDF እጅግ ከፍተኛ ግፍ የፈፀሙ ፣ የተባበሩ ፣ በጦርነት የተሳተፉ ፣ ትግራይን የወረሩ ፣ ከሻቢያ ወራሪ ጋር በህብረት የሰሩ ...

ከወታደራዊ ህግ ወጥተው ንፁሃንን የገደሉ ፣ የደፈሩ ፣ የዘረፉ በቀጥታም ይሆን በተዘዋዋሪ ተባባሪ የነበሩ ከ4 ሺህ በላይ የመቀሌ ምርኮኞችን ሊፈታ እንደሆነ ገልጿል።
ከሁሉም በላይ የትግራይ ህዝብ ሊወረው ሊገድለው ሊዘርፈው የመጣውን ሰራዊት ከአንድ አመት በላይ የሚበላውን አብልቶ ፣ የሚጠጣውን ሰጥቶ ፣ ካለው ላይ አካፍሎ ..

ተቸግረው የሚበሉት እህል እንዳይገባ መንገድ ተዘግቶባቸው እንኳን ከአመት በላይ ምርኮኛን በአግባቡ ይዘው ለመልቀቅ በመቻላቸው በደማቅ ብዕር የሚፃፍ የሰብዓዊነት ጥግ ነው።

በእርግጥ አይደለም ምርኮኛ ቀርቶ የትግራይ ተወላጅ በመሆናቸው ብቻ በአደባባይ የገደሉ ፣ ያቃጠሉ ፣ በድንጋይ ቀጥቅው የገደሉ ፣ አስረው ያስራቡ ፣ ኢ-ሰበዓዊ እርምጃ የወሰዱ ፣ ያሰቃዩ ፣ የዘረፉ ፣ ከስራ ገበታቸው ያፈናቀሉ ..

ከተከራዩበት ቤት ያባረሩ ፣ ጓደኝነታቸውን ያቋረጡ ።፣ ጠቁመው ያሳሰሩ ፣ ይብዛም ይነስም በግፍ ላይ የተባበረውና የፈፀመው ህዝብ ... የትግራይ ህዝብ ምርኮኛን የያዘበት መንገድ ብቻውን እጅጉን አስተማሪና ያሉበትን የሀይማኖትና የባህል እሴት ጠቋሚ ነው።


ከፖለቲካ አንፃር ደግሞ ይህ ውሳኔ ተራ አይደለም። የድርድሩን ሂደት ፣ የመተማመን አጥሩን ፣ የስምምነቱ ቅርንጫፍ ሆነ ያሉበትን ተጨባጭ ሁኔታን በአግባቡ የሚገልፅ ነው።

ከሻዕቢያ ጋር ያለውን የጦርነት አሰላለፍንም ማንበብ ያስችላል። የፖለቲካ ውስጠ ወይራውን የሚያነድ በአግባቡ ቀኑን ጠብቆ የተመዘዘ ካርድ ነው።
በአንድ ነገር እርግጠኛ ሁኑ ... TDF የሚመዘው ካርድ የተሰላ የሚቆርጥ እንጅ ለአውሊያው የሚቀርብ መስዕዋትነት አይደለም። ምክንያቱም ፖለቲካ ነዋ !!

Finfinne Times

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የምርኮኞች አያያዝ: Compare and Contrast

Post by sarcasm » 28 Jun 2022, 07:46

ሱዳን ሰባት በኢትዮጵያ መከላከያ የተያዙ ምርኮኛ ወታደሮቿ ተገድለውባት ነው ..

ከዲፕሎማሲያዊ ጫናዎች ጀምሮ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እያደረገች ያለችው ...
ባለፈው ሳምንት በወሎ ኦሮሞ ዞን ንፁሃንን በመኪና ሰብስበው የገደሉበት ቪዲዮ ሲወጣ ምን አሉን ? ... የኦነግ ሸኔ ምርኮኛ ወታደሮችን ነው የገደልናቸው አሉን ..
በእርግጥ የተገደሉት ንፁሃን ናቸው። አንዲት መሳሪያ ያልታጠቁ ንፁሃን ናቸው በአሸባሪው ፋኖ የተረሸኑት።

አስቡት ሱዳን አሁን የአፀፋ እርምጃ እየወሰደች ያለችው ምርኮኛን እንኳን መግደል ምን ያህል ከፍተኛ ወንጀል እንደሆነ አረጋጋጭ ነው።

እነ ባሻዬ ምርኮኛን በአግባቡ መያዝ እንዳለባቸው እንኳን አይገነዘቡም። የሰው ነብስ በወታደራዊ ሆነ በሲቪል ህይወት ውስጥ ቢሆን ክብር እንዳለው ከቶም አያስቡም።
በእሳት አቃጥለው ፣ በአደባባይ ረሽነው ፣ በድንጋይ ቀጥቅጠው ... ምርኮኛ ነው የገደልነው ብለው ይፎክራሉ።

የሰው ልጅ ነብስን የቃላት ስያሜ ሰጥተው መግደል ከሀጢያታቸው የሚያነፃቸው .. ከወንጀል የሚያድናቸው ይመስል ...

ባሻዬ እያንዳንዱ በሰራኸው ወንጀል ፣ በገደልከው ሰው ልክ ትጠይቃለህ አይቀርም !!

https://www.facebook.com/profile.php?id=100080953497869

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የምርኮኞች አያያዝ: Compare and Contrast

Post by Fed_Up » 28 Jun 2022, 12:57

No amount of trying to appear like an Angels, the blood in the evils TPLF terrorist group of 30 years long hand soaked by Ethiopians blood will NOT cleanse.
No man will take the terrorist's words, those who killed and burned Ethiopia’s defense Forces and civilians in their sleeping.Cowards!!

The only entities you are fooling are yourself and terrorists like you.

#Ciao tplf

Post Reply