Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ለምንድነው እስላሞች ከክርስታኖች ይልቅ ቴክኖለጂ ቶሎ የሚቀበሉት ?

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 16:28

ብዙ ግዜ ሳይ እስላሞች ቶሎ ቴክኖለጂ ይጠቀማሉ፣ ክርስታን አማሮች ግን ሁሌ በችግርና በድህነት ነው መኖር የሚፈልጉት። ድሀ ከሆንክ አቀኛ ነህ ይሉሀል። አብታም ከሆንክ ደግሞ ስርቆ ነው ይሉሀል። ይህ ብቻ አይደለም ጦርና ጋሻ ይልኩብሀል አንተን ለማስናከል ። እንደነሱ በርትቶ የሚስራ የለም የስውን እድገት ለማቆም ግን ስራ በላቸው በጣም ለስራ ይግደረደራሉ ለምን ይህ ሆነ።

ለምሳሌ በአዲስ አበባ አንደኛ አብታሞች አደሬዎች ናቸው ከዚያ ሱማሌዎች ናቸው ከዚያ ኦሮሞ እስላሞች ናቸው ለምን ይህ ሆነ ጉራጌዎች ደግሞ ጥናት አላካሄዱኩም ድብልቅ እንበላቸው ለራሳቸው ስለማያንሱ። እንድ አብታም ጡ ሩ ብትባሉ ከአስር አንድ አማራ ነው የምታገኙት እሱም ትግሬ ሆኖ ታገኙታላቹሁ እስቲ ይህንን እስላም ገበሬ ተመልከቱት እንዴት ትልቅ የአምሮ ልዩነት እንዳለው ትገነዘባላቹሁ ከተማሩት አማሮች ይልቅ።




በሁለተኛ ደረጃ ያሉት ደግሞ ፔንጤዎች ናቸው እነሱ ደግሞ ቀጭን ጌቶች ናቸው ኮሚኒያቸው በሙሉ ሀብታሞች ናቸው ። የተደመሞቹን ልብስና የስወነት ለዛ ተመልከቱ በጣም ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ ነው የሚመስሉት ። ይህ እንደሁም ምንም ሳልመርጥ ነው ከዚህ በላይ ሀብታ ቸርች አለ።




ይህ ደግሞ የክርስታኖች የድህነት ግንብ ነው። እንግዲህ በጣም ሀብታሙን ገዳም ነው የመረጥኩት ፋብሪካ የሚያንቀሳቅስ ገዳምን ነው የመረጥኩት፣ በጣም ልብሳቸው ንፁ ነው ። ግን ያው ድህነት ይጠራሉ። የተጎሳቆሉ ነው። ይሄው ስብከቱም ድሀ ሁኑ ነው። እዩና እራሳቹሁ ፍረዱት




Tiago
Member
Posts: 2046
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ለምንድነው እስላሞች ከክርስታኖች ይልቅ ቴክኖለጂ ቶሎ የሚቀበሉት ?

Post by Tiago » 22 Jun 2022, 16:53

A little knowledge is a dangerous thing.
Generalization is even more so.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ለምንድነው እስላሞች ከክርስታኖች ይልቅ ቴክኖለጂ ቶሎ የሚቀበሉት ?

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 17:59

Tiago wrote:
22 Jun 2022, 16:53
A little knowledge is a dangerous thing.
Generalization is even more so.

dr, Tiago

okay why not post video where in hell the Amhara accept and technology peacefully
በቴድሮስ ግዜ ፣ ቴድሮስ ቄሶቹን ቤት ውስጥ ዘግቶ ያቃጥላቸው ነበር ሲጎተቱበት
በሚኒሊክ ግዜ ፣ የስልክ ገመዱን ሲዘረጋ ምድረ አማራ የስልክ ገመዱን በመቁረጥ የጆሮ ጌጥ ሲያረጉት ጆሮ እቆርጣለሁ አለ
ሲኒማ ሲያስገባ፣ የሴጣን ቤት አሉ ፣ ስልክ ሲያስገባ ሴጣን ነው አሉ ።

አሁን እንኩዋን በቅርቡ ባቡር ሊገባ ነው ሲባሉ ባቡር ፍሬን ስሌለሌው ይጨርስናል አሉ
አባይ ማዶ ቁጭ ብለው ልብሳቸው የበከተ ፣ ይሄው ትግሬዎቹ መጥተው ነው ድልድይም የስሩላቸው ፣ የኤሌትሪክ ግድብም የስሩላቸው።
ወልድባ የሱካር ፋብሪካ ይቆቆም ሲባል ያደርጉትን መስናክል ታውቃለህ
አባይ ይገንባ ሲባል ያረጉትን ትልቅ ተቋውሞ ታውቃለህ

ስንቱን አውርቼ እጨርሰዋለሁ አለሙድን ወርቅ እንዳያወጣ አዘግተውበታል ። እንዶቹ እንዳያርሱ መሬቱን ነጥቀወባቸዋል በወሬ ብቻ
አረ ስንቱ ተወርቶ ይዘለቃል

አዎ አንተ ትክክል ብለሀል አማሮች ትንሽ እወቀት ነው ያላቸው ማለት ህ ትክክል ነው ። ግን ሁሉንም አትበል እንጂ ያልከው ትክክል ነው ትንሽ ነው ማስቢያቸው ። አርቀው አያስቡም






እስቲ ይህንን ገዳም ተመልከትና የድህነቱን ልክ ንገረኝ በጣም በጣም አስቃቂ ኑሮ ነው እነዚህ ስዎች ምን ብናረጋቸው ይሻላል

Abere
Senior Member
Posts: 11064
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለምንድነው እስላሞች ከክርስታኖች ይልቅ ቴክኖለጂ ቶሎ የሚቀበሉት ?

Post by Abere » 22 Jun 2022, 18:10

ዐመዳም፥

ሙሉ በሙሉ ዘመናዊነት እና ቴክኖሎጅ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በአማራ ነገስታት በእምዬ ምኒልክ እና ሃይለስላሴ ነው። መኪና፥ ስልክ፥ባንክ፤ማተሚያ ቤት፤ ትምህርት ቤት'፤ፋብሪካ ፤ ህክምና አየር ማብረር ዘመናዊ ሆቴል፥ ዘመናዊ መስኖ፥ የዐባይ ወንዝ ድዛይን፥ የአክሱም ጽዮን ከመቃኞ ሳር ቤት ዘመናዊ ካቴድራል መግባት ፥ ዘመናዊ የከተማ ፕላን ፥ቱሪዝም ወዘተ። እነርሱ ናቸው ዘመዶችህን እጃቸውን ይዘው ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጧቸው። ዝም ብለህ ትለቀልቃለህ። የምትለቀልቀው ሁሉ እኮ የፓለቲካ አጀንዳ ሆኖ አይጠቅምም። ነጥብ ስለሌለህ እንደ ህጻን ልጅ ቅምጫ በየቦታ ትርኪምርኪ ታንጠባጥባለህ። ሰው ሲያረጅ ህጻን ሲሆን አንተን አየሁ - በዚህ ዕድሜህ ቀንድ አታበቅል ትንሽ የዐዋቂ እና የትልቅ ሰው ሃሳብ መጻፍ ብትችል ለእራስህ ክብር ይሰጥሃል። ወይስ ከሰው ጋር ሳትኖር ጥንት ዕድሜህን በዴዴቢት በርሃ ጨርሰህ የማህበራዊ ስነ-ምግባር ባህርይ ርሃብተኛ ሁነሃል?


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ለምንድነው እስላሞች ከክርስታኖች ይልቅ ቴክኖለጂ ቶሎ የሚቀበሉት ?

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 18:25

አሁን እኔ ኦሮሞው አፃ ሚኒሊክ ቴክኖሎጂ አላስገቡም አልኩ ፣ አስገብተዋል ግን አማሮቹ ለመቀበል በጣም ግዜ ፈጀቶባቸዋል።
ቴድሮስም የአገው ልጅ የራሱን መድፍ ስርቶዋል ። ነጮቹንም ጫማ ስሩልኝ ብሎ አስሮዋል። ማለት የጫማን ጥቅም ተረድቶዋል ማለት ነው። ግን ሐይሌ ጫማ ገዝቶ ይለብሳል እንጂ ጫም መስራቱን ቅም አይለውም

ደግሞ መኪና ያስገባው ሚኒሊክም ቢሆን ዘመናዊ መኪናዎች የገቡት በጣሊያን ግዜ ነበር። ትምህርት ቤትም በጣሊያን ግዜ ነበር ባንክ ቤትም በጣሊያን ግዜ ነበር። ኤሌትሪክም በጣሊያን ግዜ ነበር መንገድም እንዲሁ ቪላ ቤቶች የመስራት ዜዴ፣ የባንባ ስራ በጠቃላይ ሁሉም የዘመናዊ ቴክኖሎጂ በጣሊያን ግዜ ነበር። እሱም እድሜ ለትግሬዎች ጣሊያኖቹን ስለደገፉ ነበር ። አዲስ አበባ በሙሉ በጣሊያ ግዜ ነበር የተስራው ። እስቲ አንድ ትምህርት ቤት በሀይሌ ስላሴ ግዜ ወይ በደር ግዜ የተስራ ንገረኝ።

አንድዬ ትምህርት ቤት በሚኒሊክ ግዜ የገባው አይቆጠርም እኔ የማወራው በዘመናዊ መንገድ በደንብ የተስፋፋው በጣሊያን ግዜ ነው ለሁሉም እንዲዳረስ በሙሉ ሁለተኛ ደርጃ ትምህርት ቤት የተስሩት በጣሊያኖች ነው። ብሄርዊ ትያትር ቤት የተስራው በጣሊያኖች ነው። ጠቃላላ የፈለግከው ቦታ ጥራ በጣሊያኖች ነው የተስርስው አሮፕላኑንም ያመጡት ትግሬዎች ናቸው እንደውም ሀይለ ስላሴ ስም ብለው ነው ያስመረቁት እንጂ ስራውን ይስራው ትግሬ ሚኒስተራቸው ነው። አንድ አማራ ሚኒስተር እስቲ አንድ ቅም ነገር ያረገ ጥራልኝ።

እንዳልኩት ነው በሐይሌ ግዜና በደርግ ግዜማ አንዲት ቤት የስው መኖሪያ ቤት አልተስራም ተስራ ካልከኝ ለምን አትጦቁመኝም ።። በሐይልዬ ግዜ አንደውም ይሻላል ትንሽ ግለሶች ትንሽ ተንቀሳቅስው ነበር እሱም ሊወድቁ አምስት አመት ሲቀራቸው ወይ ሁለት አመት ሲቀራቸው ነው። ስራ ትንሽ የተንቀሳቀስው አለበለዚያ ዘመናዊ እርሻዎችም ጣሊያኖች ናቸው ያሳዩን እብድ
አት ሁን። ከዚያ ወርቃሞቹ መጥተው ዘመናዊ አደረጉዋት ከአሜሪካና ከካናዳ ትበልጥ ነበር ግዜ ቢስጣቸው ። በእርሻ ብቻ ብትገምታቸው ወይ በግድብ ብቻ በአንድ ቴክኖሎጂ ብትገምታቸው አለም ያስንቁ ነበር ያው አባይ መጥቶ ከዘጠኝ መቶ ድርጅቶች ዘጋ ፣ ሌላ ደግሞ አራት መቶ በላፈው አመት ዘጋ በያአመቱ ከሺህ በላይ መስሪያ ቤት ይዘጋልናል እሱ ብቻ ከተማዋን ያሳምር

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ለምንድነው እስላሞች ከክርስታኖች ይልቅ ቴክኖለጂ ቶሎ የሚቀበሉት ?

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 19:10




አንድ ገዳም ስራ የሚወድና የተሻለ ንፅህና የሚጠብቅ ገዳም አገኘሁ ሀሌሉያ እግዛብሄር ይባረክ። በዚህ ገዳም ሁሉ ነገር ይስራል ስራ ክቡር ነው። ስራ ሳይስሩ ቁጭ በለው ምፀዋት የሚጠብቁ ገዳማት ከዚህ መማር አለባቸው። አማራ ክርስታኖች በሐይሌ ስላሴ ግዜ በወር ውስጥ ሃያ ስምንቱን ቀን ስራ አይስሩም ነበር ቀናቶቹ በሙሉ በሀል ነበሩ ። ታድያ መንጌ መራሹ መጥቶ ነው ሰድስት ለክርስቲያኖች ሁለት ለእስላሞች የስጠው። ይህ ከተነሳ አይቀር ለምን የሱማሌ ክልል ስድስት የክርስቲያኖችን አመትባል ያከብራል ። ለምን የማያስፈልጉትን አመትባሎች ቀንሶ ስራ አይስሩም ። እንደ ሐረር የመሳስሉት የክርስትና ህይማኖት ክርስቲያን በሌለበት ማክበር ምን ይሉታል።

እንዱስትሪያል ፓርክ ያለው ገዳምን ተመልከቱ if u see this video and if u don't like it i will ban my self ... this is your grantee not wasting your time watching useless video .. this is the best an Amhara can offer .


Post Reply