Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Poll ended at 07 Jul 2022, 14:55

1) Yes, I would. Any normal person feeling guilt does this sacred job. It is civility.
16
50%
2) No, I would not for fear of facing legal criminal charge.
2
6%
3) No, I would not for my goal is to build Oromia over the death 85 non-Oromo.
6
19%
4) No, I would not. This is Aba Geda’s ሉባ requirement. Killing and sacrfice of human blood is Aba Geda's culture.
8
25%
 
Total votes: 32

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Abere » 22 Jun 2022, 14:55

1) Yes, I would. Any normal person feeling guilt does this sacred job. It is civility.
2) No, I would not for fear of facing legal criminal charge.
3) No, I would not for my goal is to build Oromia over the death 85 non-Oromo.
4) No, I would not. This is Aba Geda’s ሉባ requirement. Killing and sacrfice of human blood is Aba Geda's culture.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 15:25

አቶ አቡዋሯ

ትምህርት እየስጠሁኝ ነበር ስለ ንፁ እጅ። ፍርድ ቤት ስትመጣ ያንተ እጅ ንፁህ መሆን አለበት። ነገር ግን ያንተ እጅ በደም ተጨማልቆ። ፍርድ ቤት ሄደህ ፍርድ መጠየቅ አትችልም።
አዎ ይህ አባባል ስለማይገባህ በምስሌ ላስረዳህ

አማሮች የአማራ ኦሮሞዎችን ገደሉውቸው በቪድዬ ያለ ነገር ነው። ፋኖዎች ተኩስው ሲገድሉ። ታድያ እማሮች ፋኖዎች እጃቸው በደም ተጨማልቆዋል ማለት ነው። ስለዚህ ዶክተር አባይ ጋ ሄደው የኛ ጎሳዎች በወለጋ የሚኖሩ በኦሮሞዎች እየተገደሉብን ስለሆነ አድናቸው ጦር ልክህ ማለት አይችሉም። ለምን ቢባል ፍኖዎች እጃቸው በደም ተጨማልቆዋልና። ይህ ካልከባህ ለጠለቅ ያለ ትምህርት ሌባን ሌባ ቢስርቀው ምንኛ ይገርመው የሚለውን እርስት ላይ ሄደህ ብዙ ትምህርታዊ ቪድዬ ለጥፌልሀለሁና ተመልከት ።

ግን ኤርትራዊ ሆነህ ልታስልፈልፈን የምትፈልግ ከሆን የስው ድም ይጮሀል ነገ ኤርትራ ደግሞ በተራዋ መንግስት አልባ ሆና በየአረብ በረሀ ላይ ኩላሊታቸው ሲወስድ እዘኑልን እንዳትሉ።

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Abere » 22 Jun 2022, 17:11

አቶ ዐመዳም፤

ትምህርት ለመስጠት መጀመሪያ ትምህርት ሊገባህ እና ለመማር የምትችል መሆን አለብህ። I think you have a serious learning disability. I don't think you understand a simple thing all day long until the cows come home. You are just littering this site like a baby without a diaper poόping everywhere. The question is simple "yes" or "no" and the result from the dashboard tells where Abiy Ahmed's chance is.You could have looked at it from there instead of yelling. የኔ ዐመዳም የሰውዬው ዕድል እንደ ስኒ ቡና ውሃ ቁልቁል ወርዷል። እኔ ምን ልርዳህ ታዲያ?

Ethoash wrote:
22 Jun 2022, 15:25
አቶ አቡዋሯ

ትምህርት እየስጠሁኝ ነበር ስለ ንፁ እጅ። ፍርድ ቤት ስትመጣ ያንተ እጅ ንፁህ መሆን አለበት። ነገር ግን ያንተ እጅ በደም ተጨማልቆ። ፍርድ ቤት ሄደህ ፍርድ መጠየቅ አትችልም።
አዎ ይህ አባባል ስለማይገባህ በምስሌ ላስረዳህ

አማሮች የአማራ ኦሮሞዎችን ገደሉውቸው በቪድዬ ያለ ነገር ነው። ፋኖዎች ተኩስው ሲገድሉ። ታድያ እማሮች ፋኖዎች እጃቸው በደም ተጨማልቆዋል ማለት ነው። ስለዚህ ዶክተር አባይ ጋ ሄደው የኛ ጎሳዎች በወለጋ የሚኖሩ በኦሮሞዎች እየተገደሉብን ስለሆነ አድናቸው ጦር ልክህ ማለት አይችሉም። ለምን ቢባል ፍኖዎች እጃቸው በደም ተጨማልቆዋልና። ይህ ካልከባህ ለጠለቅ ያለ ትምህርት ሌባን ሌባ ቢስርቀው ምንኛ ይገርመው የሚለውን እርስት ላይ ሄደህ ብዙ ትምህርታዊ ቪድዬ ለጥፌልሀለሁና ተመልከት ።

ግን ኤርትራዊ ሆነህ ልታስልፈልፈን የምትፈልግ ከሆን የስው ድም ይጮሀል ነገ ኤርትራ ደግሞ በተራዋ መንግስት አልባ ሆና በየአረብ በረሀ ላይ ኩላሊታቸው ሲወስድ እዘኑልን እንዳትሉ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 17:26

አቶ አቡዋሯው በአመድ ት ሳቃለህ

እየነገርኩህ ነው እኮ አማሮች እጃቸው በደም ስለተጨማለቀ ፣ እነሱ ጨዋ መምስል አይችሉም። ታድያ መልሴን ከዚሁ መረዳት ትችል ነበርክ ደድብ ካልሆንክ።

አማሮች ዶክተር አብይን ወረድ ወይ አይወረድ ማለት መብት የላቸውም ። ለምን ካልክ የራሳቸው እጅ በደም ተጨማልቆዋልና። አንተ ሌባ ሆነህ ሌላውን ሌባ የማስረ የመክሰስ መብት የለህም በምን ቋንቋ ላስረዳህ። ስለዚህ ፍርድ ቤቱ ያንተን ጉዳይ ማየት አይችልም አስፈንጥሮ ይጥለዋል። በሌላ አባባል አብይ ይወረድ የማለት ችሎታ የለህም ። እኔ እኮ ዝም ብዬ አይደልም ይህንን የምለው አንተ ራሰህ አቶ አቡዋሯ ምን ብለህ ነበር የአማራ እሮሞዎች በፋኖ ሲገደሉ እልል ብለህ ነበር ለምን ሄደህ ምን እንዳልክ አታነበውም ከረሳኸው። ይህ ብቻ አይደለም የእስላም ጥላቻም ወደር የለህም።

ስለዚህ አብይ ምን ያርግ ነው የምትለው ሁለት እብዶች ሲጣሉ መሀል መግባት እኮ ከእብዶቹ አይሻልም ማለት ነው። አቶ አብይ በጣም ጥሩ ነገር እያረገ ነው። ለምን ሁለት እብዶች እስከሚበቃቸው አይገዳደሉም ምን አግብቶት ነው ጣልቃ የሚገባው የራሱን የፈደራል ጦር ለማስጨረስ ነው ወይ።

እንበል አብይ ስላም ለማስፈን ፈለገ እንበል እንዴት አርጎ ነው ስላም የሚያስፍነው ጦር በመላክ ነው ። ወይስ አንተም ተው አንተም ተው በማለት ነው። እስቲ አማክረኝ እስቲ አብይ ምን ስልጣን አለው ። ከዚህ በፊት ፋኖ ጦሩን ይፍታ ሲባል ኡኡ አላቹሁ ታድያ እንዴት ነው ስላም የሚያወርደው። አንድ ስወ አህያ አይደልም የሚራገጠው። ታድያ አህያ ሲራገጥ ለምን አብይን ጣልቃ ግባ ትለዋለህ ። እንደውም አብይ ትልቅ ነገር እያረገ ነው። አማራ ስላም ከፈለገ የስው ስው መግደላቸውን ማቆም አለባቸው። ከዚያ አብይ እሮሞ ውስጥ የስፈሩትን አማሮች ስብስቦ አማራ ክልል ያጉጉዛቸውና ቤት ይስራላቸዋል ። መቼም ሱማሌዎች አንድ ሚሊዬን ኦሮሞችን ሲያባርሩ ኦሮሞዎ ተቀብሎዋቸዋል እስቲ አማሮች የተፈናቀሉትን አማሮች ይቀበሉ ነገር ካልፈለጉ ይህንን ፤አርግና ከዚያ የስው ደረጃ ስተደርስ እንወያያለን። እባክህ ትምህርቱ እንዳያመልጥህ ። ጥሩ ትምህርት እየስጠሁ ነውና እዚያ ሄደህ ተማር ይህን ጉዳይ ከአንተ በላይ ነው። መጠይቕህ ራሱ እብድ መሆንህን ያሳብቅብሀል ደህና ስንብት

ZEMEN
Member
Posts: 2482
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by ZEMEN » 22 Jun 2022, 17:40

Ethoash wrote:
22 Jun 2022, 17:26

Your reasoning trash. Abiy is a leader, if you know the meaning and responsibility that goes with name of leader. A government not need to be loved but to be feared and respected. Abiy neither feared nor respected he is becoming a joke and i am afraid this thing could be the end of it. I have no doubt Abiy has a hand of this. Remember when Shane, they were robbing banks after banks after banks, what did Abiy do, NOTHING! and you call this a leader? I know you are judging from your end, you know the likes of Getachew, Deprestion and the rest of the rotten.

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12302
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Sadacha Macca » 22 Jun 2022, 17:49

Abiy's men did it, to advance their agenda, or agendas, one of them is to defame the OLA/WBO, to justify more harsh reprisals coming soon to wallaga, which will just make more oromo join OLA to the point that abiy will lose most if not all of oromia to OLA/WBO, and etc.

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Abere » 22 Jun 2022, 17:53

ዐመዳም፤

ዝም ብለህ ስለ ፋኖ ታለቃቅሳለህ። ለፋኖ መምጣት ምክንያት የሆናችሁት እናንተ ወያኔዎች እና ኦነጎች ናችሁ። ፋኖ አርሶ ሰርቶ የሚያድር ንጹህ ዜጋ ነው። ሰርቶ እንዳይኖር የመኖር የህልውና ዕዳ ሁናችሁ አሁን ነካክታችሁ ነካክታችሁ ሳይፈልግ ተገዶ ተነሳስቶ በክንዱ ሲያነካክታችሁ ታለቅሳላችሁ። ውሻ ወያኔ እና ኦነግ የሰላማዊ ዜጋ በሽታዎች ናችሁ - ዘርፋችሁ እንጅ ሰርታችሁ አትኖሩ። ማንኛውም በአገሪቱ የሚፈጸም ዝርፊያ፤ውድመት፤ ግድያ እና ስደት ሁሉ የወያኔ እና የኦነግ ብቻ ነው። ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል አይነት ነው። ዐመዳም ብቻ ሳትሆን ዐይነ-ደረቅ ውሸታም ነህ።በአንተ ቤት አራዳ መሆንህ ነው የ3ኛ ክፍል ተማሪ የተሻለ ማሳመን ይችላል - ከአንተ።

Ethoash wrote:
22 Jun 2022, 17:26
አቶ አቡዋሯው በአመድ ት ሳቃለህ

እየነገርኩህ ነው እኮ አማሮች እጃቸው በደም ስለተጨማለቀ ፣ እነሱ ጨዋ መምስል አይችሉም። ታድያ መልሴን ከዚሁ መረዳት ትችል ነበርክ ደድብ ካልሆንክ።

አማሮች ዶክተር አብይን ወረድ ወይ አይወረድ ማለት መብት የላቸውም ። ለምን ካልክ የራሳቸው እጅ በደም ተጨማልቆዋልና። አንተ ሌባ ሆነህ ሌላውን ሌባ የማስረ የመክሰስ መብት የለህም በምን ቋንቋ ላስረዳህ። ስለዚህ ፍርድ ቤቱ ያንተን ጉዳይ ማየት አይችልም አስፈንጥሮ ይጥለዋል። በሌላ አባባል አብይ ይወረድ የማለት ችሎታ የለህም ። እኔ እኮ ዝም ብዬ አይደልም ይህንን የምለው አንተ ራሰህ አቶ አቡዋሯ ምን ብለህ ነበር የአማራ እሮሞዎች በፋኖ ሲገደሉ እልል ብለህ ነበር ለምን ሄደህ ምን እንዳልክ አታነበውም ከረሳኸው። ይህ ብቻ አይደለም የእስላም ጥላቻም ወደር የለህም።

ስለዚህ አብይ ምን ያርግ ነው የምትለው ሁለት እብዶች ሲጣሉ መሀል መግባት እኮ ከእብዶቹ አይሻልም ማለት ነው። አቶ አብይ በጣም ጥሩ ነገር እያረገ ነው። ለምን ሁለት እብዶች እስከሚበቃቸው አይገዳደሉም ምን አግብቶት ነው ጣልቃ የሚገባው የራሱን የፈደራል ጦር ለማስጨረስ ነው ወይ።

እንበል አብይ ስላም ለማስፈን ፈለገ እንበል እንዴት አርጎ ነው ስላም የሚያስፍነው ጦር በመላክ ነው ። ወይስ አንተም ተው አንተም ተው በማለት ነው። እስቲ አማክረኝ እስቲ አብይ ምን ስልጣን አለው ። ከዚህ በፊት ፋኖ ጦሩን ይፍታ ሲባል ኡኡ አላቹሁ ታድያ እንዴት ነው ስላም የሚያወርደው። አንድ ስወ አህያ አይደልም የሚራገጠው። ታድያ አህያ ሲራገጥ ለምን አብይን ጣልቃ ግባ ትለዋለህ ። እንደውም አብይ ትልቅ ነገር እያረገ ነው። አማራ ስላም ከፈለገ የስው ስው መግደላቸውን ማቆም አለባቸው። ከዚያ አብይ እሮሞ ውስጥ የስፈሩትን አማሮች ስብስቦ አማራ ክልል ያጉጉዛቸውና ቤት ይስራላቸዋል ። መቼም ሱማሌዎች አንድ ሚሊዬን ኦሮሞችን ሲያባርሩ ኦሮሞዎ ተቀብሎዋቸዋል እስቲ አማሮች የተፈናቀሉትን አማሮች ይቀበሉ ነገር ካልፈለጉ ይህንን ፤አርግና ከዚያ የስው ደረጃ ስተደርስ እንወያያለን። እባክህ ትምህርቱ እንዳያመልጥህ ። ጥሩ ትምህርት እየስጠሁ ነውና እዚያ ሄደህ ተማር ይህን ጉዳይ ከአንተ በላይ ነው። መጠይቕህ ራሱ እብድ መሆንህን ያሳብቅብሀል ደህና ስንብት

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 18:47

Abere wrote:
22 Jun 2022, 17:53
ዐመዳም፤

ዝም ብለህ ስለ ፋኖ ታለቃቅሳለህ። ለፋኖ መምጣት ምክንያት የሆናችሁት እናንተ ወያኔዎች እና ኦነጎች ናችሁ። ፋኖ አርሶ ሰርቶ የሚያድር ንጹህ ዜጋ ነው። ሰርቶ እንዳይኖር የመኖር የህልውና ዕዳ ሁናችሁ አሁን ነካክታችሁ ነካክታችሁ ሳይፈልግ ተገዶ ተነሳስቶ በክንዱ ሲያነካክታችሁ ታለቅሳላችሁ። ውሻ ወያኔ እና ኦነግ የሰላማዊ ዜጋ በሽታዎች ናችሁ - ዘርፋችሁ እንጅ ሰርታችሁ አትኖሩ። ማንኛውም በአገሪቱ የሚፈጸም ዝርፊያ፤ውድመት፤ ግድያ እና ስደት ሁሉ የወያኔ እና የኦነግ ብቻ ነው። ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል አይነት ነው። ዐመዳም ብቻ ሳትሆን ዐይነ-ደረቅ ውሸታም ነህ።በአንተ ቤት አራዳ መሆንህ ነው የ3ኛ ክፍል ተማሪ የተሻለ ማሳመን ይችላል - ከአንተ።

እንደ ነገርኩ አንተም እንዳልከው ጀግናው ፋኖ ከወያኔና ከቆሮ ጋራ ይፋለም ታድያ ወርቁ አባታችን አብይን ምን ጣልቃ ግባ ትለዋለህ። ለማን አግዝ ነው የምትለው። እሱ ለማንም ማገዝ የለበትም ሁለት አህዬች ሲራገጡ እሱ የምን ገላጋይ ነው።

ሁለተኛ ፋኖ ወያኔዎች እና ኦሮሞዎቹ ናቸው ማለት ህን አልስማማም ለምን ብትል ሁለት አመት በሙሉ በግ ለትግራይ የሚሄደውን ስት ስርቅ፣ መንገድ ስት ዘጋ ተው ማለት ነበርብህ ከአብይ ጋራ ሆነህ የቀን ጅብ ፣ ጁንታ፣ ከዚያም ስላስ ቢሊዬን ብር ስረቁ መጥተው ይታስሩ ብለህ ለቀቁኝ ያዙኝ ብለህ ትግሬዎች አለቆቹን እነበረከት ያስርከው እነሜቴክ አለቾችን አስረህ ትግሬዎችን እያስፈራራርህ እንዴት ጦርነት አይጀምሩ ከበህ እያስራብካቸው።

አሁን ያለፈ አልፈዋል በሬ ሽልመህ የላከው ወታደር እኮ ኦሮሞዎች ነበር ፣ አብይ ካንተ ጋር ሆኖ ወያኔዎችን ወግቶላቹዋል አልቻለም ወድ ስላሙ ተመልሶዋል ስለዚህ ተወው ። እናንተ ፋኖች እንደፍጥርጥራቹሁ ሁሉ የፈለጋች ሁን አርጉ በቅታቹሁ የስላም ጥሪ ስት ስራ ብቻ አብይ ተጥራለህ ያለበለዚያ አታልቅስ ተፋለም እስከምታሽንፍ ድረስ

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Abere » 23 Jun 2022, 13:01

እስከ አሁን በተሰጠው አስተያየት በማያሻማ አገላለጽ ዐብይ አህመድ በጎ ህሌና ካለው በገዛ ፍቃዱ ስልጣኑን ቢለቅ ይመረጣል የሚል ነው (50%)። ማንኛውም ግለሰብ አሁን አብይ አህመድ በሚገኝበት ሁኔታ ቢሆን ይህን ያደርጋል። በሌላ አንጻር ደግሞ አብይ አህመድ ስልጣን ሊለቅ ቢፈልግ እንኳን ሌሎች መተባትቦች ለምሳሌ ( የሉባ - አባ ገዳ ልማዳዊ ግደታ መፈጸም) እና በወንጀለኝነት የመጠየቅ ፍራቻ አንቀው ይዘውታል። ይህ እንግድህ ሰውዬ አንድም እጅግ አደገኛ መስቀለኛ መንገድ ላይ መሆኑን ሁለትም የህሌና ሚዛናዊነት መዛነፍ ውስጥ እየዳከረ ያለ ፍጥረት ነው።

When a genuine and astute person evaluates, PM Hailemariam Deselagn is the first ever PM in the history of PM in Ethiopia who resign peacefully with dignity. And Hailemariam Desalegn appeared to be the very concerned, felt guilt, did what he could to avoid bloodshed, disintegration, civil strife, destruction, avoid deterioration of social fabrics of the society, he is non-ethnocentric or tribalist, put country first over tribe. If Hailemariam now said ሲኖሩ ኢትዮጵያዊ፤ሲሞቱ ኢትዮጵያዊ he trashes Abiy Ahmed, who now showed his true color of being anti-Ethiopia and is a diehard stone age Orommuma. Abiy Ahmed is proving the doubt that his cardinal goal is to destroy all the 85 non-Oromo tribes in Ethiopia and build his utopic dream of "Oromiya". Well, he is on a dangerous path to hell for himself if keeps the way he and his Orommuam team steering the country now. The convince and confuse strategy will surely in the end confuse and grill him.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: If you were Abiy Ahmed, would you Resign now for an utter failure of protecting citizens all over?

Post by Ethoash » 23 Jun 2022, 13:17

Abere

አቶ አቡዋሯው

በጣም ስለምወድህ በጣም ታዛዝነኛለህ ስለዚህ እስቲ መድሐኒቴን ቀምሜ ልስጥህ ። ጥቁር ዶሮ በጭቅላት ህ አዙረህ ጣል መጀመሪያ ከዚያ ይህንን መድሐኒት ወስድ።

አንደኛ አብይ ከወረድ ማንን ልትተካ አስበሀል የፈረደበት አማራ ወይስ ኦሮሞ ማንን እስቲ ንገረን አብይን ሊተካ የሚችል ። እንደለመድከው አንድ ኢትዬዽያ ትላለህ ግን ሁሉም የሚስማበትን ስው ልትነግረኝ ትችላለህ። ውይስ ብልፅግና ስወ መርጦ ይስጥን ወይስ ያ በግ ደመቀ እሽቱን ከምክትል ነት ወድይ ጠቅላይነት እናዙረው ወይ ።

ሁለተኛ ትግሬዎቹ በስላም ስልጣን ለቀው ሲሄዱ ምንድነው አማራው ያረገው ። ትግሬዎችን እንደሞተው ሌባ ናቸው ፣ የቀን ጅብ ናቸው። ስላስ ቢሊዬን ዶላር ስረቁ ስትሉ አነበረም ወይ አባይ ጦር ልኮ ይስርልን፣ ይግደልንል ስትሉ አነበረም ወይ ታድያ እንዴት አብይ ከሀጥያቱ ንፁ ይሆናል እሱ ያልስጠውን እንዴት ፤ሊቀበል ይችላል ስለዚህ ከስልጣን ከወረድ እንደሚገደል ስለሚያውቅ በተሀምር አይወረድም።

ሶስተኛ ደሳለኝ ግዜ አገር ስላም ነበር ስለዚህ ቀላል ነበር ለመልቀቅ። ትግሬዎችም ሌላ ምትክ አረጉ አሁን በማን ልት ስማማ ነው። እንደው ቅልጥ ያልክ ገገማ ካልሆንክ ኦሮሞው በተሀመር እግዛብሔርን ብታመጣ ኦሮሞ ካልሆነ እሺ አይልህም እንዴት ነው ይህንን የምታርቀው ውይ ጦር ልትጀምር ነው ወይ

ስለዚህ መፍት ሄው አብይ ይዞ መቀጠል አለበት ። አማራም ከጥፋቱ መታረ ም አለበት አማራው ትናንት በሬ ሽልሞ ጦር በትግሬ ላይ ስላዘመተ ዛሬ ደግሞ በአማራ ላይ ሲዘመትበት ይወረድ ይምትልዋ ጫዋት አት ስራ ም ።

Post Reply