Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Why do HoA need China to make peace

Post by justo » 22 Jun 2022, 13:57

Isaias was right to not show up at the silly meeting summoned by China. These kinds of degrading events sponsored by outsiders have to stop. The shame is not on Isaias for not attending, it his on Abiy for attending.
There is a difference between being summoned and not being summoned, but I don't think people here understand the difference.

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: Why do HoA need China to make peace

Post by quindibu » 22 Jun 2022, 15:06

ኣንታ Justo እንታይ ገበርናካ?

ኣግኣዚት (Deqi-arawit) ድኣ ምስኪነይቲ ብጀካ ዓጀውጀው ፖለቲካ ኣየናይ ኢላቶ!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Why do HoA need China to make peace

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 15:40

justo wrote:
22 Jun 2022, 13:57
Isaias was right to not show up at the silly meeting summoned by China. These kinds of degrading events sponsored by outsiders have to stop. The shame is not on Isaias for not attending, it his on Abiy for attending.
There is a difference between being summoned and not being summoned, but I don't think people here understand the difference.
በጣም ለምወድህ የጎረቤት አገር ወንድሜ

ፕሬዘዳንት ይሳያስ አገሩን ለማሳደግ ከፈለገ ጥሩ ግንኙነት ከቻይናዎች ጋራ ማረግ አለበት ። ለምሳሌ አስብ ፖርቱን ለማስፋፋት ። አስብ ፖርት ለአሁን ላሉት መርከቦች አይሆንም። ለምን አስብ ጥልቀት የለውም የአሁን ዘመን መርክቦች በእስር ግዜ እጥፍ ትልቅ ናቸው እና አስብ እንደገና መቆፈርና ጥልቀቱ ከአዳዲሶቹ መርክቦች ልክ መሆን አለበት ለዚህ ቻይናዎች ብቻ ናቸው የሚስሩልህ።

አሜሪካኖች ካላወቕሀቸው ምንም እድገት አያመጡም ዝም ብለው ነው የሚበዘብዙህ በቻይና ብቻ ነው ማደግ የሚቻለው። ምሳሌ ልስጥህ ናይጄሪያ በጣም በቤንዚን ሀብት የታደለች ናት ታድያ የቤንዚን እውጪ ድርጅቶች መጥተው ቤንዙኑን ያወጣሉ ግን ምንም ለአካባቢው የሚያረጉት ነገር የለም እንደውም ቤንዚኑን በስነስርዓት ስለማያውጡት የመጠጥ ውሃ ሁሉ ተበከለ ሕዝቡ ስላማዊ ስልፍ ሲያረግ ። የቤንዙኑ ባለቤት የናይጀሪያ ፕሬዘዳንት ጋ ደውሎ ጦር ነው የላከባቸውና ብዙ ስዎች ሙቱ። ታድያ ሴራዌዋን ካወቕኸው ትልቅ የስላማዊ ስልፍ ሲያረግባቸው አስቅለውታል በሞት ቅጥተውታል ። ስለዚህ አንድ የእድገታቹሁ አማራጭ ቻይና ናት። እኔን ካላመንከኝ የትም አፍሪካ አገርን ተመልከት እንዴት እንዳሳደጉት ቻይናዎች ። ያለቻይና ምንም መንገድ የለም ስለዚህ ቻይናን እንቃለሁ እሳደባለሁ ብትል ቻይናን አይደለም ይምትጎዳው እራስ ህን ነው።

አኔ በጣም ነው ኤርትራ እንድታድግ የምፈልገው ። ግን ፕሬዘዳንት ይሳያስ በጣም ግራ የተጋባው ሰው ነው እሱ ከታመመ መቼም የእድሜ ጉዳይ አለ ሌላ ስው መላክ ነበረበት እንጂ መቅረት የለበትም ። ደግሞም ምን ይፈልጋል ስላም አይደለም ወይ የሚፈልገው ። የሚፈልገውን ተናግሮ ለሱም ጥሩ አይደለም ወይ ከኢትዬዽያ ድንበር ወጥቶ ወድ ስላሙ ተመልሶ የኤርትራን ኢኮኖሚ ቢያሳድግ ። እነዚህ ወታደሮች ወድ ግንባት ቢመልሳቸው አይሻልም ወይ።

እንግዲህ የይሳያስ መቅረት ለትግሬው ጌታቸው ረዳ እና ለአባይ ድል ነው። ቻይና ተናዳ ሁለቱን ብቻ ተረዳለች ታዳ ማን ተጎዳ ኢትዬዽያ ወድ ኢኮኖሚዋ ተመለሳለች የጦር መሳሪያም ከተፈለገ ቻይና ይስጡናል ስለዚህ ኤርትራኖች ደህና ስንብቱ ወይ ከአሜሪካ አልሆናቹሁም ወይ ከቻይና አልሆናቹሁም ምን ሊወጣቹሁ ነው።

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: Why do HoA need China to make peace

Post by justo » 22 Jun 2022, 17:14

quindibu wrote:
22 Jun 2022, 15:06
ኣንታ Justo እንታይ ገበርናካ?

ኣግኣዚት (Deqi-arawit) ድኣ ምስኪነይቲ ብጀካ ዓጀውጀው ፖለቲካ ኣየናይ ኢላቶ!
Ag'azit blash'ya, like social pollution.
Her anger is a result of psychological inadequacy. Like her cousins, she has a deep need to look sophisticated.

ZEMEN
Member
Posts: 2482
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: Why do HoA need China to make peace

Post by ZEMEN » 22 Jun 2022, 17:51

Ethoash wrote:
22 Jun 2022, 15:40
justo wrote:
22 Jun 2022, 13:57
Isaias was right to not show up at the silly meeting summoned by China. These kinds of degrading events sponsored by outsiders have to stop. The shame is not on Isaias for not attending, it his on Abiy for attending.
There is a difference between being summoned and not being summoned, but I don't think people here understand the difference.
በጣም ለምወድህ የጎረቤት አገር ወንድሜ

ፕሬዘዳንት ይሳያስ አገሩን ለማሳደግ ከፈለገ ጥሩ ግንኙነት ከቻይናዎች ጋራ ማረግ አለበት ። ለምሳሌ አስብ ፖርቱን ለማስፋፋት ። አስብ ፖርት ለአሁን ላሉት መርከቦች አይሆንም። ለምን አስብ ጥልቀት የለውም የአሁን ዘመን መርክቦች በእስር ግዜ እጥፍ ትልቅ ናቸው እና አስብ እንደገና መቆፈርና ጥልቀቱ ከአዳዲሶቹ መርክቦች ልክ መሆን አለበት ለዚህ ቻይናዎች ብቻ ናቸው የሚስሩልህ።

አሜሪካኖች ካላወቕሀቸው ምንም እድገት አያመጡም ዝም ብለው ነው የሚበዘብዙህ በቻይና ብቻ ነው ማደግ የሚቻለው። ምሳሌ ልስጥህ ናይጄሪያ በጣም በቤንዚን ሀብት የታደለች ናት ታድያ የቤንዚን እውጪ ድርጅቶች መጥተው ቤንዙኑን ያወጣሉ ግን ምንም ለአካባቢው የሚያረጉት ነገር የለም እንደውም ቤንዚኑን በስነስርዓት ስለማያውጡት የመጠጥ ውሃ ሁሉ ተበከለ ሕዝቡ ስላማዊ ስልፍ ሲያረግ ። የቤንዙኑ ባለቤት የናይጀሪያ ፕሬዘዳንት ጋ ደውሎ ጦር ነው የላከባቸውና ብዙ ስዎች ሙቱ። ታድያ ሴራዌዋን ካወቕኸው ትልቅ የስላማዊ ስልፍ ሲያረግባቸው አስቅለውታል በሞት ቅጥተውታል ። ስለዚህ አንድ የእድገታቹሁ አማራጭ ቻይና ናት። እኔን ካላመንከኝ የትም አፍሪካ አገርን ተመልከት እንዴት እንዳሳደጉት ቻይናዎች ። ያለቻይና ምንም መንገድ የለም ስለዚህ ቻይናን እንቃለሁ እሳደባለሁ ብትል ቻይናን አይደለም ይምትጎዳው እራስ ህን ነው።

አኔ በጣም ነው ኤርትራ እንድታድግ የምፈልገው ። ግን ፕሬዘዳንት ይሳያስ በጣም ግራ የተጋባው ሰው ነው እሱ ከታመመ መቼም የእድሜ ጉዳይ አለ ሌላ ስው መላክ ነበረበት እንጂ መቅረት የለበትም ። ደግሞም ምን ይፈልጋል ስላም አይደለም ወይ የሚፈልገው ። የሚፈልገውን ተናግሮ ለሱም ጥሩ አይደለም ወይ ከኢትዬዽያ ድንበር ወጥቶ ወድ ስላሙ ተመልሶ የኤርትራን ኢኮኖሚ ቢያሳድግ ። እነዚህ ወታደሮች ወድ ግንባት ቢመልሳቸው አይሻልም ወይ።

እንግዲህ የይሳያስ መቅረት ለትግሬው ጌታቸው ረዳ እና ለአባይ ድል ነው። ቻይና ተናዳ ሁለቱን ብቻ ተረዳለች ታዳ ማን ተጎዳ ኢትዬዽያ ወድ ኢኮኖሚዋ ተመለሳለች የጦር መሳሪያም ከተፈለገ ቻይና ይስጡናል ስለዚህ ኤርትራኖች ደህና ስንብቱ ወይ ከአሜሪካ አልሆናቹሁም ወይ ከቻይና አልሆናቹሁም ምን ሊወጣቹሁ ነው።
ስለዚህ ኤርትራኖች ደህና ስንብቱ ወይ ከአሜሪካ አልሆናቹሁም ወይ ከቻይና አልሆናቹሁም ምን ሊወጣቹሁ ነው።
You see my friend Ethosh, you how you revealed your parasite culture and addiction to dependency? Who said Eritreans need to be with anyone? Have you been paying attention for the last 30 years? Eritreans went their own way and come out victorious. This is kind of mentality is what Africa is killing. However; i do agree Assab needs to be improved but UAE are good at managing and running ports. lease the port to UAE and they will take care of it and what they do, it is their business.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Why do HoA need China to make peace

Post by Ethoash » 22 Jun 2022, 18:11

Dr ZEMEN
You see my friend Ethosh, you how you revealed your parasite culture and addiction to dependency? Who said Eritreans need to be with anyone? Have you been paying attention for the last 30 years? Eritreans went their own way and come out victorious. This is kind of mentality is what Africa is killing. However; i do agree Assab needs to be improved but UAE are good at managing and running ports. lease the port to UAE and they will take care of it and what they do, it is their business.
አረብ እመሬት ጀቡቲን ምን እንዳረገቻት ብታውቅ ለነሱ አስብን አት ስጥም ነበር ። ሊዝ ለአረብ እመሬት ብታረገው የፈረደበት የተስባበረ መርከብ እና ኬሚካል በማስቀመጥ አስብን ይበክሉብሀል እንጂ ምንም ጥቅም አይስጡሁም አረቦቹ መስሪዎች ናቸው ። የጅቡቲን ወደብ ሲስሩ አንድ መስመር ተጨማሪ ኮንትራቱ ውስጥ አስገብተው ነበር ። ጅቡቲ ምንም አይነት ወደብ እንዳት ስራ። እንግዲህ ጁቡቲ በዛን ስዓት እንቢ ብትል እመሬቶቹ ወድቡዋን አይስሩላትም ነበር ስለዚህ እሺ ብላ ተስማምታ ወደቡዋን ስራች ፣ ክዚያማ ሌላ ወደብ ልስራ ስትል እመሬት ትክሳለች ፣ ከዛያም እንግሊዝ ለዳኝነት ሄዱ ማንም እንደሚገምተው ለእመሬት ተፈረደላት ። ታድያ የአራዳ ልጅ ጁቡቲ ሲሚ አለቻት ለእመሬት አንቺ ከአርባ በታች ሽር ስላለሽ ከፈለግሽ ሼሪሽን እንግዛሽ ያለበለዚያ በነፃ አገራችን ማንም አያዘንም ብለው ህግ ቀይረው ሌላ ስባት ወደብ ከቻይና ጋራ ስሩ። ቻይንና አልፈልግም ማለት አትችልም ። ገንዘቡም ቴክኖሎጂውም ያለው ቻይናዎቹ ጋ ነው። አሜሪካኖቹና ኢሮፓዊዎቹ ኢትዬዽያ ውስጥ የጆሆተርማል አይል ኤሌትሪክ ለማመንጨት ወድ ስባ አመት ፈጀባቸው ግን ቻይናዎች በአምስት አመት ለኬኒያዎች አወጡላቸው። ተመሳሳይ መንገድ ቻይናዎች አሜሪካኖችና ካናዳዎች ያላገኙትን ቤንዚን ሱዳን ውስጥ ለስባ አመት ቻይናዎች በአምስት አመት ቤንዙሉን ማወጣት ብቻ አይደለም የቤንዙኑን ቱቦ ከፖርት ሱዳን ጋራ አገናኝተው ሱዳንን አብታም አረጉዋት። ቀጥል የኢትዬዽያን የሱማሌ ክልልን ዘይትም እንዲሁ በአምስት አመት አውጥተው ከዳተናው አብይ ለእንግሊዞች ስጣቸው መቶ አመት ጠብቅ ዘይቱ አይወጣም።

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: Why do HoA need China to make peace

Post by justo » 23 Jun 2022, 01:19

Ethoash wrote:
22 Jun 2022, 15:40
በጣም ለምወድህ የጎረቤት አገር ወንድሜ
shushshshshshsh

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12332
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Why do HoA need China to make peace

Post by Fiyameta » 23 Jun 2022, 01:32

Ethiopia doesn't really need to internationalize its internal conflict by accepting mediation offers from China, whose intentions are only about enhancing its global power projection capabilities and influence, and such mediation efforts only serve to maximize TPLF's relevance to bring the terrorist organization on par with the Ethiopian government.

If the idea behind the Neo-colonial powers ordering their TPLF slaves to fire rockets into Eritrea was to internationalizing the conflict in Ethiopia, so why would any responsible government in the Horn of Africa region entertain the idea of mediation with a known terrorist group, when doing so contravenes its own counter-terrorism laws? We Eritreans don't negotiate with terrorists! Not now, not ever!

IQ Matters!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Why do HoA need China to make peace

Post by Noble Amhara » 23 Jun 2022, 02:31

Ethiopia should internationalize its internal conflict forget Gedaye fiyameta advice she (sun) is working 24/7 to genocide Amhara people we must do the opposite of what she say because the killer 666 government is our enemy and is responsible for this and had a chance to stop it but did not screw african nationalism B$ Africa is nothing.

Foreigners now invited .

Post Reply