Sofia
@Sofia97570841
ፓርላማ ባወጅከው የዘር ፍጂት መሰረት ያስጨፈጨፍካቸውን ሰዎች ስጋቸውን በቁርጥነው በጥብስ የምይበላው አንተ ሙርተድ አላህ የረገመህ
Wube Minalu
#Genocider
SamiMack
@MackSami
ከሰዉ ህየወት ለአትክልት ቅድሚያ የሚሰሰጥ አንተን አየው ለምን የንፁሃንን ደህንነት የማታሰጠብቅ ክሆነ ስልጣን ለምን አትለቅም እና አትክልተኛ አትሆንም ? በየቀኑ #Amhara ደም እንደ አቤል ደም እየጮኸ ነው ለዚህደግሞ አንተና መስሎችህ ተጠያቂ ናችሁ
tedi
@tedi71932142
የፈሰሰው የህፃናቶች ደም ይፋረድህ!!
Elsa Abraha
@Zemedaye
What’s your excuse?
እኔ
@iselassiei
Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia addressing the Parliament in Addis Ababa in June. Last week, Mr. Abiy announced the establishment of a committee to negotiate peace with the Tigrayans.
nytimes.com
Over 200 Feared Dead in Ethiopia Massacre
The killings were the latest to roil the Horn of Africa nation, which is reeling from a civil war that began almost two years ago.
Abagoraw
@abagoraw
·Jun 21
ሸኔው አብይ ቦታውን ለቆ ቀኑን ሙሉ ችግኝ ቢተክል አሪፍ ነበር። ለምን ቢባል የሚመጥነው ስራ ችግኝ መትከል ስለሆነ
Devanah J
@dawit_jember
·
አረንጓዴ መሬት ሰማያዊ ሰማይ
ውሃ ሙሉ ባህር ወንዙ ጎሎ እንዳናይ
እንላለን ሁሌም እንድኖር ባለም ላይ
ዛፍ ይኑር ዛፍ ይኑር ዝናብ ይጣል ሰማይ::
Abagoraw
@abagoraw
·
Jun 21
እረ ቴዲ ለእንተ አይነት አውሬዎች አልዘፈነም። አማራን ገላቹ ዛፍ ተክላቹ ቅቤ ልትቀቡ
My Ethiopia
@bhere_betty
·
Mr.primeMinister , trust me.. history will remember you with your RED LEGACY!!
Abdulakber Jemal (Engr. ).ኢ/ር አብዱልአክበር ጀማል
addisu abuhay
@AddisuAbuhay
·
ማፈሪያ
Abagoraw
@abagoraw
አሻራህ ገና ስትታሰር ትሰጣለህ አንተ ሸኔ
One love
@Onelove55713309
ሰላማዊ ዜጎች በግፍ ተጨፍጭፈው፤ #ብሄራዊ የሃዘን ቀን በማወጅ ተራፊዎችን ማፅናናት ሲገባው፤ የሟቾች አስከሬን ተለቅሞ ሳይቀበር፤ ለችግኝ ተከላ እልል እንድንል መንጋዎቹን ደርድሮ የፎቶ ሃራራውን የሚወጣ መሪ በታሪክ አብይ አህመድ ብቻ ይመስለኛል።
addisu abuhay
@AddisuAbuhay
ሰዎች እንደ ቅጠል እየረገፉ green area ምናምን ስትል ህሊና የለህም? መንግስትህ ግን ምንድን ነው እሚሰራው????
አሜን
❤
@ethioamen
ግን ምንድነው እምታጨሰው እሱን ብቻ ንገረን እኛ ባየነው በሰማነው ነገር ሰላም, እንቅልፍ ጤና አጥተናል ስለ ቻሌንጅ ታወራለህ ወለጋ ሰሜን ሸዋ ጋንቤላ
የትውልዱ እርግማን ነህ
ወረቅሰው ደጉ
@jemal_meded
በሰው አስክሬን ላይ ብትተክለው የት ይደርሳል ብለህ ነው
ለሰው መታነቂያ ቢሆን አንጂ
የጀግና ልጅ
@Tewodro84559414
የአለም.ብሽቅ.ገዢ.አብይ.አህመድ.አሊ.የሚቀብርህ.ታጣለህ፣ሬሳህ.ቋንጣ.ሆኖ.በዛፍ.ላይ.ይሰቀል.እንዲህ.በህፃናት..በሴቶች.በአዛውንት.በህዝብ.ሬሳ.ላይ.እንደቀለዳችሁ.እንደተሳለቃችሁ.አትቀሩም.የግፋችሁ.መብዛት.መጥፊያችሁ.መቃረቡን.ያሳያል።አተላዎች🤮
Biruk
@Biruk11171956
ታይታ አትጠግብም፣ እናዉቃለን። እስኪ ትንሽ ሰዉ ሁን፣ ትንሽ እፈር...በስመአብ
ማማዬ
@Mamayee_m
ነብሰበላ 🤮
samiMack
@MackSami
አንተ ሰወየ ግን እንደው ህሊና አለህ እንደ መሪ መቸ ነው መግለጫ ሰተህ በየቀኑ የሚሞተውን የአማራ ህዝብ ሰቆቃ የምታሰቆመው የመንግስት መኖር ትርጉሙ ምንድን ነው? እራሳቸውን መከላቀል የማይችሉ አማራወችን እያሰገደደልክ እስከመቼ ልትኖር ነው?
·
Eriyoyo
@YoyoMak9
የምትሰራውን ግፍ እ/ር በልጆችህ ና በቤተሰቦችክ ያድርስብህ። እ/ር ይፍረድህ።
tedi
@tedi71932142
ከሰው በላይ ችግኝ የበለጠብህ ፍጡር ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ !!