Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

EVIDENCE # 1 የወለጋው ጭፍጨፋ በዓብይ አህመድ እና በሽመልስ አብዲሳ የተቀነባበረ ነው

Post by Thomas H » 22 Jun 2022, 10:10

CONNECT THE DOTS

ጠዋት 2፡30 ሰዓት አከባቢ ጭፍጨፋው እንደተጀመረ ሽመልስ እና ዓብይ አውቀዋል:: ለጨፍጫፊዎቹ በቂ ጊዜ ለመስጠት ሲባል የፀጥታ ኃይሎች ወደ ቀበሌው የገቡት ከ11፡00 ሰዓት በኋላ ነው:: ይሄም ሆን ተብሎ የተሠራ ነው:: ጭፍጨፋውን ማስቆም ቢፈልጉ የፀጥታ ኃይሎች በጦር ሄሊኮፕተር መላክ ይችሉ ነበር ግን ይሄንን ማድረግ አልፈለጉም:: ይሄ ይመዝገብልኝ::

JUST FOR YOUR INFORMATION : Military helicopters fly at speeds higher than 248mph or 400km/h.


ሪፖርተር ያነጋገራቸው የቶሌ ቀበሌ ነዋሪዎች እንደገለጹት፣ ታጣቂዎች በንፁኃን ላይ ግድያ የፈጸሙት ከጠዋት 2፡30 ሰዓት አከባቢ ጀምሮ ሲሆን፣ ይህ ጥቃት እስከ ቀኑ ማብቂያ እንደቀጠለ ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የፀጥታ ኃይሎች ወደ ቀበሌው የገቡት ከ11፡00 ሰዓት በኋላ መሆኑንም አክለዋል፡፡




..


Thomas H
Senior Member
Posts: 12531
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: EVIDENCE # 1 የወለጋው ጭፍጨፋ በዓብይ አህመድ እና በሽመልስ አብዲሳ የተቀነባበረ ነው

Post by Thomas H » 22 Jun 2022, 22:12

የዓብይ እና ሽመልስ ጨፍጫፊዎች አውሬዎች እንጂ በፍፁም የሰው ዝርያ አይደሉም ::እንደዚህ የሚያደርጉት እንሰሶች እህት የላቸውም? እናት የላቸውም ? እንዴት የእርጉዝ ሆድ ተቀድዶ ሕፃን ልጅ ይገደላል?

Post Reply