Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ሕዝብ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ ትግስቱ እያለቀ ነው

Post by Horus » 19 Jun 2022, 23:20

ታላቁን ጉራጌ ሕዝብ የራሱ ክልልነት መብቱን በመንሳት ማንነቱን፣ ዘሩን፣ ጎሳውን፣ ባህሉና ቋንቋውና ህልውናውን አጥፍተው ጉራጌን እንደ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ያለሙት የወያኔና የዚያ ሴራ ወራሽ የአቢይ ኦሮሞ መንግስት እንዲያውቁ የምንፈልገው የጉራጌ ትግዕስት እያለቀ መሆኑ ነው ።

ጉራጌ በክለስተር ምናምን ይደራጅ የሚሉ የጉራጌ ጠላቶች ላንዴም ለሁሌም ማወቅ ያለባቸው ያ የማይታሰብ ነው ። የጉራጌ ጠ/ግዛት፣ የጉራጌ ክፍለ ሃገር ዛሬ ብቸና መብትና ጥያቄው የራሱ፣ የጉባው፣ የጉራጌ ክልል ነው ። ይህ ማንም የማያልፈው የጉራጌ ቀይ መስመር ነው ። በ21ኛ ክፍለ ዘመን በጉራጌ ላይ ዘር ማጥፋት ሊደረግበት አይቻልም። ያለፈው ይበቃል!

Last edited by Horus on 20 Jun 2022, 00:31, edited 1 time in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ሕዝብ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ ትግስቱ እያለቀ ነው

Post by Horus » 19 Jun 2022, 23:55

የጉራጌ ክልልነት መብት ማንም የማይጥሰው ቀይ መስመር ነው ። የጉራጌ ኢትዮጵያዊ ታጋሽነት ደካማነቱ እንዳልሆነ የጉራጌ ጠላቶች እንዲገነዘቡ ያስፈልጋል! ጉራጌ መላ ኢትዮጵያም ያለም እንደዚህ የሚኖረው ክልል ስለተከለከለ ነው ።

የጉራጌ ተውላጅ በያለበት በቃ ማለት አለበት!




Right
Member
Posts: 2830
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ሕዝብ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ ትግስቱ እያለቀ ነው

Post by Right » 20 Jun 2022, 00:03

The most burning question for Guraghies at this point in time and the biggest concern of all is what Abiye can give to the Guraghies. Not what is important for Ethiopia. That is not their concern. Let others die defending the country from dictatorship and foreign enemies. The Guraghies has left Ethiopia. Before too long, the Guraghies are asking a favour for independence from Oromia.

MOlACHA LEBA. WE WILL SEE HOW YOU CAN SURVIVE WITHOUT ETHIOPIA. THERE WOULDN’T BE A DAY FOR SHOE SHINING. THE OROMOS WON’T ALLOW THAT.


Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ሕዝብ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ ትግስቱ እያለቀ ነው

Post by Horus » 20 Jun 2022, 00:32

ጉራጌ ክክልነት በመከልከሉ የሚደርስበት መከራ


TesfaNews
Member+
Posts: 6847
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Ras Mesobawian

Re: የጉራጌ ሕዝብ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ ትግስቱ እያለቀ ነው

Post by TesfaNews » 20 Jun 2022, 00:39

Gual Yabello :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Right wrote:
20 Jun 2022, 00:03

MOlACHA LEBA. WE WILL SEE HOW YOU CAN SURVIVE WITHOUT ETHIOPIA. THERE WOULDN’T BE A DAY FOR SHOE SHINING. THE OROMOS WON’T ALLOW THAT.

union
Member+
Posts: 6415
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የጉራጌ ሕዝብ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ ትግስቱ እያለቀ ነው

Post by union » 20 Jun 2022, 15:04

ምን ዋጋ አለው አማራ ከራሱ ሀገር ከኢትዮጵያ ይውጣ ብለህ በገሀድ ተናግረህ እናም ሌሎች ኢትዮጵያዊያኖች ሲሞቱ ዝምታን በመምረጥህ ብቻ ሳይሆን ከአራጅጋ በመተባበርህ አሁን ብቻህን ነህ። ሆዳምእነት መጨረሻው ይህ ነው ብለን ነበር

Right
Member
Posts: 2830
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ሕዝብ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ ትግስቱ እያለቀ ነው

Post by Right » 20 Jun 2022, 16:33

He is not only silent for sure he is celebrating in private. He is distracting the gullible. But what goes around will come around. That is how tyranny works. The Oromos will spare no one.

union
Member+
Posts: 6415
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የጉራጌ ሕዝብ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ ትግስቱ እያለቀ ነው

Post by union » 20 Jun 2022, 16:50

Exactly, he said he was looking for businesses apportunity, then he got the real business now, too late! The flood is coming. They lost the war in Gamabela, Gojam and Wello so they are out to take revenge on anyone innocent other than wahabis


Post Reply