Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Amazing: ታሰሩ፣ ታፈኑ የተባሉት ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች መታሰራቸው እና መታፈናቸው ተገቢ እና ትክክል ነው ተባለ

Post by Ethoash » 28 May 2022, 13:11

ጋዜጦኞች መለለኝ በመቶ ቀን በሚሊዬን ሩዋንዳዎችን ያስጭፈጨፋቸው። ኮኮሮች ጥኒዚዛ ናቸው እያሉ ሕዝብን አነሳስተው ወንድም ወንድሙን እንዲገደለው አረጉ፣ ጋዜጠኞች ፣ የሬድዬ ለፍላፊዎች ፣ የቲቪ አላጋጮች በሙሉ ምቅማቅ መገባት አለባቸው ። እንበል አሁን በኔታ ቲቪ ላይ መሚቀርቡት እብዶች አሁን እነሱ ጋዜጠኞች ናቸው ወይ። እስክንድርም በአንድ ስሞን እንደናዚ መጨፍጨፍ አለብን እስራሄሎችን ሲል ነበር ። ጦርነት የሚያራግቡ መሀት አሉ በለው በለው የሚሉ። ታድያ እነዚን ማስር ምን ጥፋት ነው ደመናው ሲገለጥ እንደገና እንፈታቸዋለን። የዛን ግዜ ሽምግለው ሲወጡ ብዙም ጉዳት አያደርሱም።

ሌላው ደግሞ መንግስት ሌላ የሕብዶች ትቪ አቆቁሞ እነዚህን እብረተኞች ልክ ልካቸውን የሚነግር ጋዜጠኛ መቅጠር አለባቸው። ግን አማሮቹ ስድብ አይችሉም ልክ አጫሉን እንደገደሉት ለምን ተናገርክ ብለው። ሌላ እንደነሱ የሚናገር ከመጣ ይገድሉታል ምህረት የላቸውም ግን ከታስሩ ሁሉ አበቃ ማለት ነው ። ወይ ቅጣት የገንዘብ ቅጣት መቅጣት ነው።

in Democracy u get arrested
in Dictatorship u get killed
now tell u told u u can't be arrested in Democracy ገጥም ተደርጎ ትታስራለህ

Post Reply