Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7988
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!

Post by Wedi » 27 May 2022, 22:18

አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!! 😃😂🤣

:lol: :lol:
Please wait, video is loading...


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!

Post by Ethoash » 28 May 2022, 10:43

Wedi wrote:
27 May 2022, 22:18
አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!! 😃😂🤣

:lol: :lol:
Please wait, video is loading...
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ watch the host reaction :roll: :roll: :lol: :lol:


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!

Post by Sam Ebalalehu » 28 May 2022, 11:45

አማኑኤል ሆስፒታል አርጅቶአል። ትንሽ ልጅ እያለሁ ነው የማውቀው። ያኔ በፒያሳ ብትንጓራደድ የተወሰነውን በእግሩ የሚኳትን ሰው በስም ባይሆን በመልከ ታውቃለህ። ዛሪ አዲስ አበባ ፍፁም ልዪ ነው። አማኑኤል ሰው መቀበል አቃተው አሉባልታ የዘመናችን የሶሻል ሚዲያ ተረት ነው። ትክክለኛው ጥያቄ በርግጥ አማኑኤል ብቸኛው የአዲስ አበባ የአእምሮ በሽተኛ መታከሚያ ነው ወይ ነው። ያ ያሣዝናል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!

Post by Ethoash » 28 May 2022, 12:16

Sam Ebalalehu wrote:
28 May 2022, 11:45
አማኑኤል ሆስፒታል አርጅቶአል። ትንሽ ልጅ እያለሁ ነው የማውቀው። ያኔ በፒያሳ ብትንጓራደድ የተወሰነውን በእግሩ የሚኳትን ሰው በስም ባይሆን በመልከ ታውቃለህ። ዛሪ አዲስ አበባ ፍፁም ልዪ ነው። አማኑኤል ሰው መቀበል አቃተው አሉባልታ የዘመናችን የሶሻል ሚዲያ ተረት ነው። ትክክለኛው ጥያቄ በርግጥ አማኑኤል ብቸኛው የአዲስ አበባ የአእምሮ በሽተኛ መታከሚያ ነው ወይ ነው። ያ ያሣዝናል።


አቶ እባብ እባላለሁ፣

ምነው ስሙን ብቻ አንብበው ፣ ወርቁን ረሱት ፣ ልጁ ይህንን የለጠፈው እኮ ስለአማኑኤል ሆስፒታል ለማወራት አይደለም ፣ ከጆሲ ጋራ ቀርቦ የሚለፋደደውን እንግሊዘኛ ከአማርኛ ነው የመጣው ብሎ የሚተባተበው አውቆ እብድ ምነው ማንም ጎደኛ ወይ ዘመድ የለውም ወይ አማኑኤል ሆስፒታል ያልወስዱት ወይስ አማኑኤል ሞልቶ ነው የተርፉት እብዶች በቲቪ ላይ የምናያቸው።

ይህ እንግዲ ጥቃቅን እና አነስተኛ እብዶችን እንደ የኔታ ቲቨ እብድ ቶሾመ ቅብርጥሴ ስሙ ያ እብድ ላቲ ማለት ላቡ ሽሚዙ እስከሚጭመቅ ድረስ በስሜት የሚያወራው እብድና ሌሎችም ያ ዲይቆን የአብይ አማካሪ እና ያ ዶርዜ ጠንባራ ሽማግሌ ሁሉ ከአማኑኤል ያመለጡት ሆስፒታሉ ሞልቶ ነው ወይ ብሎ ነው የጠየቍው። ክዚህ በላይ ምን ሳቅ አለ። በጣም ነው የሳቁት ። ይህ ካልገባህ አንድ ዘፈን አዳምጥበት አንተም አብደህ ይሆናል።

by the way U RIGHT that mental hospital need basic medical, the Canadian former pm or the current pm of Canada mother come to Ethiopia and visited the hospital she show how sad is the situation and Canadian want to help if someone organized it... this is under Golden time but i don't know now...

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!

Post by Sam Ebalalehu » 28 May 2022, 12:32

Rarely if ever did I watch videos posted on ER. I respond usually after reading the headline.

Abere
Senior Member
Posts: 11067
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማኑኤል ሆስፒታል ሞልቶ ሰው መቀበል አቆመ ማለት ነው? ጋላ አብይ አህመድ ስንቱን አመጣብን!!

Post by Abere » 28 May 2022, 12:41

እንደ እኔ የዕብደት ደረጃ በምን መንገድ በክሊኒካል ደረጃ ይለካል ነው እንጅ አብዛኛው የአገሪቱ ህዝብ አብዷል የሚያስብል ጊዜ ላይ ደርሰናል። እንደት? ለምሳሌ የትግራይ ህዝብ ዕብደት ባይዘው ኑሮ እንደት የእራሱን ወገን የሆነውን ወታደር ከግፍ በላይ በሆነ መንገድ ተባባሪ አስጨፍጫፊ ይሆናል? ከጦርነት ማግስት በአብሮነት ይሁን በጉርብትና መኖር አይቀር። አይነጋም መስሏት ከቋት...የሚለውን ያህል እንኳን ማስላት የተሳነው አእምሮ ጤነኛ ነወያ? በጎንደር ማይካድራ ትግሬ ባል አማራ ሚስቱን፤ ትግሬ ሚስት አማራ ባሏን ማረድ የጤነኛ ሰው ባህርይ ምግባር ነወይ እብድ ካልሆነ

በመሃል አገርም ቢሆን እንድሁ እህል በሜዳ ላይ ማቃጠል፥ ከብት በጥይት መግደል፤ ከሰው መኖሪያ ቤት ዘሎ ገብቶ ኬኛ አድርጌዋለሁ ወዘተ የወፈፌ ዕብደነት መገለጫዎች ናቸው። ምክንያቱም እብድ መብት እና ግደታ የሚባሉትን መንታያ ሃሳቦች አያውቅም።

የዕብደት መነሻዎች በርካታዎች ናቸው። አካላዊ ደዌ ሊሆን ይችላል፤ የአፍቅሮ ንዋይ እና ጥቅማጥቅም፤ አፍቅሮ ስልጣን፤የባህል ደዌ ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ።

በግለሰብ ደረጃ ቁርጡ የለየላቸው የአእምሮ ህሙማን የሚያሳዝኑ ቢሆኑም በቡድን እንደ ህዝብ ያበዱት እንደ ወያኔ እና ኦነግ ያሉት ግን በሆስፒታል የሚታከሙ ሳይሆኑ በጦር ሜዳ የሚፈወሱ በመሆናቸው ጉዳቱ ብዙ ነው። ለማንኛውም የአእምሮ መታወክ የሚበዛው ስርዐተ አልበኝነት እና ጨለምተኛ ተስፋ በነዛበት አገር ነው። አገሪቱ የትውልድ ተስፋ የምታለመልም ባለመሆኗ ደዌው በወረርሽን ደረጃ ተከስቷል። ለዚህ ወረርሽኝ መንስዔዎች ደግሞ ኦነግ እና ወያኔ ናቸው። ሁለቱ ብቸኛ የኢትዮጵያ ጠንቀኛ በሽታዎች።
Social anarchy is the source of hopelessness and mental disorder.

Post Reply