Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አብርሆት ቤተ መጻህፍት

Post by Horus » 27 May 2022, 21:25

እኔ አሜሪካን አገር የተማርኩበት ዩኒቨርሲቲ ከ10 በላይ ቤተ መጻህፍት ነበሩት ፤ አንዱ ዋናው ላይብረሪ ብቻ ከ1 ሚሊዮን መጻህፍት በላይ ነበሩት! 7 ሚሊዮን ያዲስ አበባ ህዝብ ቢያንስ እንዴት 10ሩ ክፍለ ከተሞች አንዳንድ ትልቅ ላይብረሪ የላቸውም? ያሳዝናል !

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: አብርሆት ቤተ መጻህፍት

Post by Assegid S. » 28 May 2022, 16:21

ሰላም Horus;

ይኼ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው። በእርግጥ ኣንተ እንዳልከው ውጪ ሀገር በተማርናባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በጣም በርካታ ትላልቅ ቤተ-መፅሐፍቶች ከመኖራቸውም ባሻገር፥ እያንዳንዱ Faculty እና Department የራሱ የሆነ አነስተኛ ቤተ-መፅሐፍት ስልሚኖሩት፥ ኣንድ ዩኒቨርሲቲ በርካታ ቁጥር ያላቸው ቤተ-መፅሐፍቶች ይኖሩታል። እዚህ ላይ ግን ... ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቱ ጋር የማልስማማበት ጉዳይ፦ ቤተ-መፅሐፍትን በመፅሐፍ መሙላት በራሱ ሀገር አያሳድግም ወይም እሳቸው እንዳሉት "ብልፅግና" አያመጣም። ዝባዝንኬ ሰብስቦ ፩ ሚሊዩን ቁጥርን ግብ አድርጎ መነሳት በእኔ አይን ዋጋ ቢስ ነው። የ library ውስንነት ባለበት ሀገርና ቦታ በሚኖረው ውስን መደርደሪያ ዋጋ ቢስ (የግለሰብና የተወሰኑ ቡድኖችን ፍላጎትና እምነትና የሚያራምዱ) መፅሐፍቶችን መሰብሰብ ቁም ነገር አይደለም።

እንደ እኔ እምነት "ቤተ-መፅሐፍት" የሚለው መጠሪያ "ቤተ-ዕውቀት" በሚለው መንፈስ ለመተካት፦ በህንፃው ውስጥ መሞላት ያለባቸው መፅሐፍቶች ዕውቀት የሚያቀብሉና ዕውቀት ለማቀበል ምክንያት የሚሆኑ መሆን አለባቸው። ይህን የምልበት ምክንያት ... ከጥቂት ጊዜያት በፊት ጠቅላይ ሚንስትሩ በወታደራዊ uniform መፅሐፍቶችን ለመረከብ በተከሰቱበት አጋጣሚ፣ መፅሐፍቶችን ከውጭ ሀገር ሰብስቤ አመጣሁ ያለች ግለሰብ ለ Display ካቀረበቻቸው በርካታ መፅሐፍቶች መካከል በእኔ ሚዛን ለዕውቀት አስተዋፆ ይኖረዋል የምለውን ኣንድ ጥራዝ እንኳ ማየት አልቻልኩም። በየሀገሩ በየፌርማታው ወድቀው የሚያነሳቸውን Good Samaritan የሚጠብቁ ወረቀቶችን (መፅሐፍቶችን አላልኩም) ሰብስቦ ለቁጥር ማሟያ ይዞ መግባትና "አስገባን!" ብሎ ማውራት ትውልድን መገንባት ሳይሆን ትውልድን መግደል ነው የሚሆነው።

መልካም ሁን Horus.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብርሆት ቤተ መጻህፍት

Post by Horus » 28 May 2022, 16:59

አሰግድ፣
ባይገርምህ አይደለም ግራጁዌት ፋኩልቲዎች አንዳንድ ዶርሚቶሪዎች የራሳቸው ትናንሽ ቤተ መጻህፍት አላቸው ። እርግጥ ኢትዮጵያን ከነአሜሪካና እንግሊዝ ማወዳደር አይገባንም ። ግን የት እንዳለን የምንለካው በዚህ መልክ ነው ።

ቢለወጥ ጥሩ የሚሆን ቤተ መህጻፍ ወደ ቤተ እውቀት ብቻ ሳይሆን 'አብርሆት የሚለው ቃል ሁሉ አላስፈላጊ ድራማ ነው ። ኢንላይትመንት ቀጥታ ትርጉምና ይዘቱ ዘመነ ብርሃን ማለት ነው ። እውቀት ብርሃን ነው ። ልክ አንተ እንዳልከው እጅግ ጥልቅና ገላጭ ስም ቤተ ብርሃን ወይም ቤተ እውቀት ነበር ። ችግሩ ከህሳቤ፣ ፍልስፍና እና እውቀት ቀድሞ ያሉት ህንጻ መገንባት፣ ምስል፣ ድራማና ትዕይንት ሆነዋል ።

እንደ ምታቀው ላይብረሪ ሳይንስ የሚባል የትምህርት ዲስፕሊን አለ። በዛሬይቱ አዲስ አበባ ለምሳሌ አብርሆትን የሚያስተዳድረው የላይበረሪ ሳይንስ ምሁር ለመሆኑ እርግጠኛ አይደለሁም ። ስለሆነም አንተ እንዳልከው በሺዎች ተለገሰ እየተባለ የሚደረደረው ጀንክ ነው ።

እውቀት እንደ ማንኛውም ነገር የራሱ እድሜ (ሼልፍ ላይፍ) አለው ። እንደ ማንኛውም ነገር ጥቅሙ በግዜ የተወሰነ ነው ። ዝም ብሎ መደርደሪያው እንዲሞላ አንድ ሚሊዮን መጻህፍት በሚል መፈክር ያረጀ፣ ቀኑ ያለፈበት ኤክስፓየርድ የሆነ ኢንፎርሜሽን እውቀት ብሎ ማግበስበስ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል። የዉሸት እርካታ ስለሚፈጥር ።

እርግጥ የአለም እውቀት በኢንተርኔትና በብሎክቼይን ቴክኖሎጂ አማካይነት ቢገኝም የቤተ መጽሃፍ አስፈላጊነት አልቀነሰም። ስለዚህ ጥራት ያላችው መጻህፍትም እንዲሁ።

ግን ያው ዞሮ ዞሮ እውቀት የማደራጀትና እውቀት ማኔጅ የማድረግ ብቃት እራሱ በአንድ ሕዝብ ትምህርትና ምሁራዊ እድገት ደረጃ የተወሰ ስለሆነ እሱም የኋላ ቀርነታችን አካል ነው ።

ሰላም

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብርሆት ቤተ መጻህፍት

Post by Abere » 28 May 2022, 17:13

If you also have noticed, you would be surprised how often faculty throw away books as old as publication years as 6 or 5 to free up space for new arrivals. Thus, it is more of whether the collections are relevant ; acquired on request and have currency. We are living in a globally competitive world. Having an edge in information and knowledge is advantage in education, which is a global currency now. You can't store a hunting gun and go down to match someone armed with a high caliber weapon. Also, don't forget in a knowledge capital world, the digital revolution is transforming academics as it has been doing in business. Now, significant number of universities are selling off their buildings as virtual classes are becoming as effective as in person learning. And universities are using consortium virtual inter institutional library loan. It is always striking the balance, reducing operating cost and increasing access, affordability, and quality of product.
Assegid S. wrote:
28 May 2022, 16:21
ሰላም Horus;

ይኼ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው። በእርግጥ ኣንተ እንዳልከው ውጪ ሀገር በተማርናባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በጣም በርካታ ትላልቅ ቤተ-መፅሐፍቶች ከመኖራቸውም ባሻገር፥ እያንዳንዱ Faculty እና Department የራሱ የሆነ አነስተኛ ቤተ-መፅሐፍት ስልሚኖሩት፥ ኣንድ ዩኒቨርሲቲ በርካታ ቁጥር ያላቸው ቤተ-መፅሐፍቶች ይኖሩታል። እዚህ ላይ ግን ... ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቱ ጋር የማልስማማበት ጉዳይ፦ ቤተ-መፅሐፍትን በመፅሐፍ መሙላት በራሱ ሀገር አያሳድግም ወይም እሳቸው እንዳሉት "ብልፅግና" አያመጣም። ዝባዝንኬ ሰብስቦ ፩ ሚሊዩን ቁጥርን ግብ አድርጎ መነሳት በእኔ አይን ዋጋ ቢስ ነው። የ library ውስንነት ባለበት ሀገርና ቦታ በሚኖረው ውስን መደርደሪያ ዋጋ ቢስ (የግለሰብና የተወሰኑ ቡድኖችን ፍላጎትና እምነትና የሚያራምዱ) መፅሐፍቶችን መሰብሰብ ቁም ነገር አይደለም።

እንደ እኔ እምነት "ቤተ-መፅሐፍት" የሚለው መጠሪያ "ቤተ-ዕውቀት" በሚለው መንፈስ ለመተካት፦ በህንፃው ውስጥ መሞላት ያለባቸው መፅሐፍቶች ዕውቀት የሚያቀብሉና ዕውቀት ለማቀበል ምክንያት የሚሆኑ መሆን አለባቸው። ይህን የምልበት ምክንያት ... ከጥቂት ጊዜያት በፊት ጠቅላይ ሚንስትሩ በወታደራዊ uniform መፅሐፍቶችን ለመረከብ በተከሰቱበት አጋጣሚ፣ መፅሐፍቶችን ከውጭ ሀገር ሰብስቤ አመጣሁ ያለች ግለሰብ ለ Display ካቀረበቻቸው በርካታ መፅሐፍቶች መካከል በእኔ ሚዛን ለዕውቀት አስተዋፆ ይኖረዋል የምለውን ኣንድ ጥራዝ እንኳ ማየት አልቻልኩም። በየሀገሩ በየፌርማታው ወድቀው የሚያነሳቸውን Good Samaritan የሚጠብቁ ወረቀቶችን (መፅሐፍቶችን አላልኩም) ሰብስቦ ለቁጥር ማሟያ ይዞ መግባትና "አስገባን!" ብሎ ማውራት ትውልድን መገንባት ሳይሆን ትውልድን መግደል ነው የሚሆነው።

መልካም ሁን Horus.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አብርሆት ቤተ መጻህፍት

Post by Y3n3g3s3w » 28 May 2022, 17:56

:lol: :lol: :lol: :lol:

Abere wrote:
28 May 2022, 17:13

Post by Abere » 28 May 2022, 21:25

@Y3n3*****w
You don’t know a squat about it but laughing with an open wide mouth end to end of your ears - you must be freaking karateist Pente ጩፋ follower. :mrgreen:
Y3n3g3s3w wrote:
28 May 2022, 17:56
:lol: :lol: :lol: :lol:

Abere wrote:
28 May 2022, 17:13
If you also have noticed, you would be surprised how often faculty throw away books as old as publication years as 6 or 5 to free up space for new arrivals. Thus, it is more of whether the collections are relevant ; acquired on request and have currency. We are living in a globally competitive world. Having an edge in information and knowledge is advantage in education, which is a global currency now. You can't store a hunting gun and go down to match someone armed with a high caliber weapon. Also, don't forget in a knowledge capital world, the digital revolution is transforming academics as it has been doing in business. Now, significant number of universities are selling off their buildings as virtual classes are becoming as effective as in person learning. And universities are using consortium virtual inter institutional library loan. It is always striking the balance, reducing operating cost and increasing access, affordability, and quality of product.
Assegid S. wrote:
28 May 2022, 16:21
ሰላም Horus;

ይኼ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው። በእርግጥ ኣንተ እንዳልከው ውጪ ሀገር በተማርናባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በጣም በርካታ ትላልቅ ቤተ-መፅሐፍቶች ከመኖራቸውም ባሻገር፥ እያንዳንዱ Faculty እና Department የራሱ የሆነ አነስተኛ ቤተ-መፅሐፍት ስልሚኖሩት፥ ኣንድ ዩኒቨርሲቲ በርካታ ቁጥር ያላቸው ቤተ-መፅሐፍቶች ይኖሩታል። እዚህ ላይ ግን ... ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቱ ጋር የማልስማማበት ጉዳይ፦ ቤተ-መፅሐፍትን በመፅሐፍ መሙላት በራሱ ሀገር አያሳድግም ወይም እሳቸው እንዳሉት "ብልፅግና" አያመጣም። ዝባዝንኬ ሰብስቦ ፩ ሚሊዩን ቁጥርን ግብ አድርጎ መነሳት በእኔ አይን ዋጋ ቢስ ነው። የ library ውስንነት ባለበት ሀገርና ቦታ በሚኖረው ውስን መደርደሪያ ዋጋ ቢስ (የግለሰብና የተወሰኑ ቡድኖችን ፍላጎትና እምነትና የሚያራምዱ) መፅሐፍቶችን መሰብሰብ ቁም ነገር አይደለም።

እንደ እኔ እምነት "ቤተ-መፅሐፍት" የሚለው መጠሪያ "ቤተ-ዕውቀት" በሚለው መንፈስ ለመተካት፦ በህንፃው ውስጥ መሞላት ያለባቸው መፅሐፍቶች ዕውቀት የሚያቀብሉና ዕውቀት ለማቀበል ምክንያት የሚሆኑ መሆን አለባቸው። ይህን የምልበት ምክንያት ... ከጥቂት ጊዜያት በፊት ጠቅላይ ሚንስትሩ በወታደራዊ uniform መፅሐፍቶችን ለመረከብ በተከሰቱበት አጋጣሚ፣ መፅሐፍቶችን ከውጭ ሀገር ሰብስቤ አመጣሁ ያለች ግለሰብ ለ Display ካቀረበቻቸው በርካታ መፅሐፍቶች መካከል በእኔ ሚዛን ለዕውቀት አስተዋፆ ይኖረዋል የምለውን ኣንድ ጥራዝ እንኳ ማየት አልቻልኩም። በየሀገሩ በየፌርማታው ወድቀው የሚያነሳቸውን Good Samaritan የሚጠብቁ ወረቀቶችን (መፅሐፍቶችን አላልኩም) ሰብስቦ ለቁጥር ማሟያ ይዞ መግባትና "አስገባን!" ብሎ ማውራት ትውልድን መገንባት ሳይሆን ትውልድን መግደል ነው የሚሆነው።

መልካም ሁን Horus.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብርሆት ቤተ መጻህፍት

Post by Horus » 29 May 2022, 01:51

Post Reply