አብርሆት ቤተ መጻህፍት
Posted: 27 May 2022, 21:25
እኔ አሜሪካን አገር የተማርኩበት ዩኒቨርሲቲ ከ10 በላይ ቤተ መጻህፍት ነበሩት ፤ አንዱ ዋናው ላይብረሪ ብቻ ከ1 ሚሊዮን መጻህፍት በላይ ነበሩት! 7 ሚሊዮን ያዲስ አበባ ህዝብ ቢያንስ እንዴት 10ሩ ክፍለ ከተሞች አንዳንድ ትልቅ ላይብረሪ የላቸውም? ያሳዝናል !
Assegid S. wrote: ↑28 May 2022, 16:21ሰላም Horus;
ይኼ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው። በእርግጥ ኣንተ እንዳልከው ውጪ ሀገር በተማርናባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በጣም በርካታ ትላልቅ ቤተ-መፅሐፍቶች ከመኖራቸውም ባሻገር፥ እያንዳንዱ Faculty እና Department የራሱ የሆነ አነስተኛ ቤተ-መፅሐፍት ስልሚኖሩት፥ ኣንድ ዩኒቨርሲቲ በርካታ ቁጥር ያላቸው ቤተ-መፅሐፍቶች ይኖሩታል። እዚህ ላይ ግን ... ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቱ ጋር የማልስማማበት ጉዳይ፦ ቤተ-መፅሐፍትን በመፅሐፍ መሙላት በራሱ ሀገር አያሳድግም ወይም እሳቸው እንዳሉት "ብልፅግና" አያመጣም። ዝባዝንኬ ሰብስቦ ፩ ሚሊዩን ቁጥርን ግብ አድርጎ መነሳት በእኔ አይን ዋጋ ቢስ ነው። የ library ውስንነት ባለበት ሀገርና ቦታ በሚኖረው ውስን መደርደሪያ ዋጋ ቢስ (የግለሰብና የተወሰኑ ቡድኖችን ፍላጎትና እምነትና የሚያራምዱ) መፅሐፍቶችን መሰብሰብ ቁም ነገር አይደለም።
እንደ እኔ እምነት "ቤተ-መፅሐፍት" የሚለው መጠሪያ "ቤተ-ዕውቀት" በሚለው መንፈስ ለመተካት፦ በህንፃው ውስጥ መሞላት ያለባቸው መፅሐፍቶች ዕውቀት የሚያቀብሉና ዕውቀት ለማቀበል ምክንያት የሚሆኑ መሆን አለባቸው። ይህን የምልበት ምክንያት ... ከጥቂት ጊዜያት በፊት ጠቅላይ ሚንስትሩ በወታደራዊ uniform መፅሐፍቶችን ለመረከብ በተከሰቱበት አጋጣሚ፣ መፅሐፍቶችን ከውጭ ሀገር ሰብስቤ አመጣሁ ያለች ግለሰብ ለ Display ካቀረበቻቸው በርካታ መፅሐፍቶች መካከል በእኔ ሚዛን ለዕውቀት አስተዋፆ ይኖረዋል የምለውን ኣንድ ጥራዝ እንኳ ማየት አልቻልኩም። በየሀገሩ በየፌርማታው ወድቀው የሚያነሳቸውን Good Samaritan የሚጠብቁ ወረቀቶችን (መፅሐፍቶችን አላልኩም) ሰብስቦ ለቁጥር ማሟያ ይዞ መግባትና "አስገባን!" ብሎ ማውራት ትውልድን መገንባት ሳይሆን ትውልድን መግደል ነው የሚሆነው።
መልካም ሁን Horus.
Abere wrote: ↑28 May 2022, 17:13If you also have noticed, you would be surprised how often faculty throw away books as old as publication years as 6 or 5 to free up space for new arrivals. Thus, it is more of whether the collections are relevant ; acquired on request and have currency. We are living in a globally competitive world. Having an edge in information and knowledge is advantage in education, which is a global currency now. You can't store a hunting gun and go down to match someone armed with a high caliber weapon. Also, don't forget in a knowledge capital world, the digital revolution is transforming academics as it has been doing in business. Now, significant number of universities are selling off their buildings as virtual classes are becoming as effective as in person learning. And universities are using consortium virtual inter institutional library loan. It is always striking the balance, reducing operating cost and increasing access, affordability, and quality of product.

Y3n3g3s3w wrote: ↑28 May 2022, 17:56