Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

This Walta Reporter reminds me of Alemneh Wase during the Gulf war

Post by DefendTheTruth » 27 May 2022, 17:35

If some of you still remember the news announcement of the beginning of the second gulf war, it resembled this reporter's style


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: This Walta Reporter reminds me of Alemneh Wase during the Gulf war

Post by Ethoash » 27 May 2022, 19:24

DefendTheTruth wrote:
27 May 2022, 17:35
If some of you still remember the news announcement of the beginning of the second gulf war, it resembled this reporter's style

when i see this video i see opportunity... i was so saddened when the opp. group stop Ethiopian farm revolution, do u remember Meles give land for mega farm investors . they brought billion of dollar to invest only to be stopped by the opp. so call earth defender ያ አቦጊዳ የጋምቤላው አክቲቪስት ሳይቀር ሕንድ አገር ድረስ ሄዶ ካራቱሪ ኢንቨስተመንት እንዳያገኝ አስደርጎታል። ሕንዶች ብዝበዛ የሚል ቃል ከስሙ በጣም ነው የሚደነግጡት ለምን እነሱም በእንግሊዝ ተገዝተው ስለነበር። እንሱ ደግሞ አሁን አፍሪካንን መበዝበዝ አይፈልጉም ። ታሪኩ ሌላ ቢሆንም አፍሪካ ከእንሊዞች ጋራ የሚጡትን አይደለም የምለው ። ግን የሕንድ ኢሊቶች ይህንን ሲስሙ ለካሮትሪ ገንዘብ ይከለክሉታል ከስሮ ጥሎልን ሄደ።

ይህ ባይሆን ኖሮ እኛ ይኩሬን እንሆን ነበር እኛ ነበርን አለምን በሙሉ ስንዴ የምንቀልብ የነበረው። ደግሞ በአለም አራተኛ የጦር መሳሪያ ላኪ ተብላ መወደሶ ይህ እኮ የደም ገንዘብ ነው። እሄው ቀመስችው ። ሌላ አለም መሳሪያዎ ሄዶ ደም እንደሚያፋሰስ እሱዋ አሁን ቀመስችው።

እኔ ደንታ ምንም አይስጠኝም ደንታዬ አሁን አባይ ቶሎ ብሎ ወድ ግብርና ሜጋ ኢንቨስተሮችን ቢስብ። የዩኩሬን ገበሬዎችን ኑ ቢላቸው የተሻለ ነው። ደግሞ መላው የእርሻ ትራክተራቸው ከአሜሪካ ነው። በጣም አዲሱን አይነት ነው የሚጠቀሙት።

እስቲ የዶክተር አብይ የገበሬዎች ጥምድ እርሻ ስንዴ በብዛት አምርቶ በክረምትም በበጋም በመስኖ ለይኩሬን የሚሽጥበት ግዜ ይመጣ ይሆን


Post Reply