Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትህነግ ባለ 9 ጥርስ 9 ክልሎችን የሚበላ ነበር፤ ኦነግ ኦሮሙማ ብልጽግና ደግሞ ባለ 84 ጥርስ 84 ብሄረሰቦች ቆርጥሞ የሚሰለቅጥ ነው።

Post by Abere » 27 May 2022, 15:39

ትህነግ ባለ 9 ጥርስ 9 ክልሎችን የሚበላ ነበር፤ ኦነግ ኦሮሙማ ብልጽግና ደግሞ ባለ 84 ጥርስ 84 ብሄረሰቦች ቆርጥሞ የሚሰለቅጥ ነው። ኦሮሙማ ብልጽግና የ84 ብሄረሰብ ብቸኛ ጥላት ነው። ይህን ሰልቃጭ ዘንዶ ማስወገድ የህልውና ግደታ ነው። ከጌድዮ እስከ ትግሬ፥ከግሙዝ እስከ ሶማሌ ኦነግ ብልጽግና ያልገደለው እና ያላፈናቀለው የለም። It is an enemy of all Ethiopian.