Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

እረ ለሰርገኛዋ ለሆረስ በርበሬ ቀንጥሱላት። ገተቱ ዋሀቢ ሽመልስ አብዲሳ እየገባላት ነው።

Post by union » 26 May 2022, 20:26

ሰርጓ ላይ ምን ተብሎ ይሆን የሚዘፈነው!

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እረ ለሰርገኛዋ ለሆረስ በርበሬ ቀንጥሱላት። ገተቱ ዋሀቢ ሽመልስ አብዲሳ እየገባላት ነው።

Post by union » 26 May 2022, 22:35

እረ የታለች ያቺ አሮጊት ሆረስ። ባሏ እኮ ምስጢራቸውን የአደባባይ ወሬ አደረገው እኮ። የገዳይ የዛራፊ የቀማኛ ስርአት ኢትዮጵያ ውስጥ ልናንሰራፍ እየተንደረደርን ነው አለ እኮ ዝሆኑ፣ በሀሎ ሀሎ :lol:

አይ ሰገጤ። ሰገጤ ምንግዜም ሰገጤ ነው።

ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይባላል!

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እረ ለሰርገኛዋ ለሆረስ በርበሬ ቀንጥሱላት። ገተቱ ዋሀቢ ሽመልስ አብዲሳ እየገባላት ነው።

Post by union » 26 May 2022, 22:41

ሆረስ ደሞ ወጥጧ እንዳማረላት ሴት ቆማ ታጨበጭባለች። አጨብጫቢ።


Post Reply