Please wait, video is loading...
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
በህይወቴ የማልቆጭበት፤ የማልፀፀትበት፤ ከትክክለኝነት በላይ ፍፁም ትክክል የሆንኩበት ነገር ቢኖር . . .
በህይወቴ የማልቆጭበት፤ የማልፀፀትበት፤ ከትክክለኝነት በላይ ፍፁም ትክክል የሆንኩበት ነገር ቢኖር ከትግራይ ህዝብ ጋር የቆምኩበት፤ጀዋርን የደገፍኩበት ፤ጦርነትን የተቃወምኩበት ጊዜ፤የህይወቴ ምርጡ ጊዜ ነው!