Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 26 May 2022, 15:24
የኤርትራኖች በገዛ ፍቃዳቸው ቪድዬ እንዳለጥፍ ነግረውኛል የቀበሌ አድራሻቸው ፓርቲ እንዳይታል
after u see the above to Wedding video tell me which one is more ደመቅ ደመቅመቅ ያለው። is Eritrean celebration or Ethiopian wedding part.. forget where Ethiopian celebrate at national level such as New years that would be unfair to compere that with Eritrean jr. nation ... from now one everyone should call them Eritrean jr. so they will know their place in life.
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 27 May 2022, 14:47
Noble Amhara wrote: ↑26 May 2022, 15:35
sesame wrote: ↑26 May 2022, 15:25
Agame identity changes with the winds. Ardent Tigaryans are now pretending to be Ardent Ethiopians. Such uncertainty about their identity has resulted in a very confused people. Why then did they sacrifice over 500,000 lives? :lol: :lol: :lol: yet hade tigraiwey tssier :mrgreen: :mrgreen:
፤አቶ ኖብል ነፍጠኛ፥፡
ትንሽ አታፍርም እንዚህ ስርገኞች አማሮች ናቸው ስትል። በአንተቤት ኢትዬዽያ ስትል አማራ ለማለት ፈልገህ ነው። ግን እናቃቹዋለን እኮ በእማሮች ግዜ ስርግ ሲስረግ የእድር ድንኲዋን ተጥሎ ነው ሽቶወ ውሃ ነው ተብሎ ነው እኮ የሚጋቡት ። የምን ጠጋ ጠጋ ነው። እነዚህ ሙሽራዎች እድሜያቸው በእርግጥ ከስላሳዎቹ አይበልጡም ተደማሚዎቹም ክዛው እድሜ ያሉ ናቸው ። ታድያ በትግሬዎች ግዜ አድገው ገንዘብ ያፈሩ ናቸው ማለት ነው። ሁለተኛው ደግሞ በአማሮቹ ዘመን ስርግ በአስራ ስባት አመቱ በደርግ ዘመን አንዴ ወይ ሁለት ብታይ ነው ። ለምን ሁሉም በሱዳንና በሱማሌ በኩል ጥገኝነት ጠይቆ ሄዶዋል ። ስለዚህ ጠጋ ጠጋ አትበል ። የአማራ ስርገኞች የሚሆነው እንግዲህ ለሚቀጥለው ሃያ አመት ቆይ እሱም አብይ ከዘለቀ ነው። ደህና ስንብት ።