Page 1 of 1

"ያጣ ለማኝ፣ ተሳድቦ ይሄዳል"!!!

Posted: 26 May 2022, 11:44
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:

Re: "ያጣ ለማኝ፣ ተሳድቦ ይሄዳል"!!!

Posted: 26 May 2022, 11:57
by Abere
ጌታቸው ረዳ እኮ የህወሃት የአማርኛ ቋንቋ ክፍል (Department) ኃላፊ ነው። እርሱ እራሱ ወደ ትግሬ ተበይዶ እና ተቀጥቅጦ የተቀየረ የወሎ አማራ ስለሆነ አማራዎች በድንገት የትግርኛ ቃላት ከነጠቃቸው ደስታው ሰማየ ሰማያት ነው። በነገራችን ላይ አንድ እውነት አለ። አንድ ሃይማኖቱ ቀይሮ አዲስ ሃይማኖት የተቀበለ ሰው በሃይማኖቱ እድሜ ልኩን ከፈጀው ሰው በላይ አክራሪነኝ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል። The converted works hard extra to prove its loyalty more than the regular ones. ስለዚህ ጌታቸው ረዳ አዲስ ወዶ ገብ ትግሬ በመሆኑ 1 ዝላይ ትግሬዎች ሲጠይቁት 10 ልዝለልላቸሁ ይላል። :mrgreen: