Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 26 May 2022, 03:22
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 26 May 2022, 04:11
How Negative energy/spirit sneaks into human life & how to get rid these parasite spirits! በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደማንኛውም ቫይረስ (like bacteria) ሰዎች ላይ የሚጣበቅና የሚያስቸግር መንፈስ ከታች በተዘረዘሩት መልክ ሰዎች ላይ ጥቃት ያደርሳል:: አብዛኛውን ግዜ በኣገራችን አንደዚህ አይነት ችግሮች በግልጽና በሳይንሳዊ መልኩ ምንነቱና ማንነቱ የሚታወቅ ባለመሆኑ በቀላል ሊፈታ የሚችለው ችግራቸው በተገቢው መልኩ ቴራፒ(Self-help therapies) ስለማይሰጠው ተጠቂዎቹ ግለሰቦች ብዙ ችግር ውስጥ ሲወድቁ ይታያል:: ይህ ድህረ ገጽ ይህንን ችግር በሰለጠነ መንገድ ለመፍታትና ለህዝባችን በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸውን መረጃዎች በማቅረብ ለማስተማር ታስቦ የተሰራ ነው - Information is Power!! . . http://habeshacults.com/Earth-Bouning-Spirit.html
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 26 May 2022, 17:10