Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ermias Amelga: የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ባንክ ኢንዱስትሪ ፎረም በስኬት ተከናወነ/ Ethiopia Hosted the First Ever Ethiopian Banking Forum

Post by Ethoash » 25 May 2022, 17:35

ኦ አምላኬ መንግስት ስጠኝ በልኬ
ኦ አምላኬ መንገዱን አሳየኝ
ኦ አምላኬ ስለችኝ በድህነት መኖር ፣
ኦ አምላኬ ድህነት ለኔ ባርነት ነው። አንድ ቀን በድህነት መኖር አልፈልግም
ኦ አምላኬ ኤርሜያስ አመልጋን አሳካለት ፣ ከክፉ ጠብቀው፣
ኦ አምላኬ እባክህ ከሞሞቴ በፊት ኤርሚያስ አመልጋን አሳካለት።
ኦ አምላኬ ይህችንን ድሃ የማያልፍላትን ኢትዬዽያ ይቅር በላት
ኦ አምላኬ እኔ በደንብ ነው የማወቀው የኢትዬዽያ መነሳት የአፍሪካ መነሳት ነው።
ኦ አምላኬ ፀሎቴን አቀርባለሁ ለአንድ አምላኬ በአንተ በጌታዬ በአንድዬ እባክህን ምረቱን አምጣልን።
ኦ አምላኬ ዶክተር አብይን መልስልን ። ሙሴም አጥፍቶ ጌታን አስቆጥቶ ነበር እኛም ሙሳችን አጥፍቶ ነበር ፣ አሁን ተመልሶዋል እባክህ ጌታዬ እቅር በለው ።
አቤቱ ጌታዬ ኤርታንም ይቅር በላት። ነፃነቱዋን አምጣ ፣
ኦ ጌታዬ ኤርትራ አሁንም በሩ ክፍት ነው። ወደ አባትሽ ቤት ለመመልስ ።
ለሌው ቢቀር በስላም ለመስራትና በስላም ለማደግ ኤርትራ ይቀር በላት ።
ትላቻዋን ከትግሬዎች ይምታነሳ አርጋት።
ለትግሬዎች ብዬ አይደለም ግን አንድ ትላቻ በልባችን ሲኖር እንድ እንደመርዝ ነው ከውስጥ ወድ ውጭ የሚበላን ልክ እንደአሲድ ስለዚህ ኤርትራን ይቅር በላት ይቅር እንድትል።

ዛሬ የኢትዬዽያ ፀሐይ ወጥቶዋል። ተስፋ በረከት ዘንቦዋል ። እንቢልታ ተነፍቶዋል።
እባክህ ጌታዬ ኤርሚያስን ምራው ፣ ከክፉ ጠብቀው። ለሱ ብቻ አይደለም ክሱ የሚከተሉ ጥሩ ስዎች በር እንዳይዘጋባቸው የኤርሚያስን ድል አሳዬኝ። ይህቺን ቀን በኢትዬዽያ የበረከት የድል ቀን ብዬ እመዘግባታለሁ ኤርሜያስ ከተሳካለት።


አረብ አገሮች እንደ ዱባይና ሳወድያ አረብያ ለኢኮኖሚ ጦርነት ደጅን በትሪሊዬን ዶላር ያስቀምጣሉ የኢኮኖሚ ጎተራቸው ውስጥ። እናም በመስላቸው ኢኮኖሚ መንገድ የገንዘብ ነገር የሚስሩትን ሜጋ ፕሮጀክት እንዳያስቆማቸው ይህ የገንዘብ ደጅን ይጠቀሙበታል

እኛ አፍሪካኖች ደግሞ ደጅናችን ጦር ነው። የጦር አይሮፕላን እንገዛለን ጠመንጃ ፣ ድሮን እንገዛለን ወንድማችንን እህቶቻችንን ፣ እናቶቻችንን፣ ህፃኖቻችንን ለመግደል ምንም ቅር አይለንም ። ግን አርቦችን እንሳደባለን። እኔ የአረቦችን ምሳሌ ያመጣሁት ። በአሜሪካንና ምህባዊው ሐገር ላይማ አንደርስ ብዬ ነው። ለምሳሌ የአመሪካ መንግስት የኤሌትሪካ መኪናን ለመደገፍ ትሪሊዬን ዶላር ነው የረጨወ። ዝም ብሎ እድገት የለም ገንዘብ ማወጣት አለብን ይህ ገንዘብ ኬት ይመጣል ። ጦሩነቱን ቀንስን ኢኮኖሚውን ደጀን ገንዘብ ስናጠራቅም ነው።

ብዙ የተዘጉ ድርጅቶች አሉ እነሱን ለማንቀሳቀስ ከዚህ ደጀን ገንዘብ ወጥቶ መስጠት አለበት። ለምሳሌ ኤርሚያስ ይህንን ፕሮጀክት ካሳካ ሪል እስቴቱን በቢሊዬን ዶላር መንግስት ስጥቶት እንዲያስጭርስ ማረግ አለብት፣ አንድ ለምስጋና ሁለት ኤርሚያስንን ፈቶ ለመለቀቅና ኢኮኖሚውን ለማሳደግ።

አሜሪካኖች ቪዛ ለራሽያ ከልክለው ገንዘባቸውን ሲጥጥ ቀጥ አርገውታል። አሜሪካኖች ለአብይም ይህንን እያመቻቹለት ነው። ስለዚህ በኤርሚያስ ፕሮጀክት ገብቶ ካልበጠበጠ ማምለጫ ዜዴ አገኘ ማለት ነው።

Post Reply