Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

አትጨቅጭቁን ወርቃማዎቹ የነፃነት ቀን የላቸውም አይኖራቸውም። Golden have no independent day!

Post by Ethoash » 25 May 2022, 14:32

do u know what independent day means it means u were once colonized and you become free.

so in this logic Golden never colonized in fact they colonized the Amhara for 31 years... so what the golden have is victory day ! end of story don't ever ask this question again

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11627
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: አትጨቅጭቁን ወርቃማዎቹ የነፃነት ቀን የላቸውም አይኖራቸውም። Golden have no independent day!

Post by Noble Amhara » 25 May 2022, 14:35

Amhara colonized tigray for 700 years

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አትጨቅጭቁን ወርቃማዎቹ የነፃነት ቀን የላቸውም አይኖራቸውም። Golden have no independent day!

Post by Abere » 25 May 2022, 15:39

ዘንድሮ ግ/ጉንበት 20 በድምቀት ታከብራላችሁ ዎይ? :mrgreen: ቱርካዊቷ ወይዘሪት በላነሽ አመዴ የመቀሌውን የድንጋይ ቁልል ሃውልት እንደት አላየችውም? :mrgreen:
Ethoash wrote:
25 May 2022, 14:32
do u know what independent day means it means u were once colonized and you become free.

so in this logic Golden never colonized in fact they colonized the Amhara for 31 years... so what the golden have is victory day ! end of story don't ever ask this question again

Tiago
Member
Posts: 2022
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: አትጨቅጭቁን ወርቃማዎቹ የነፃነት ቀን የላቸውም አይኖራቸውም። Golden have no independent day!

Post by Tiago » 25 May 2022, 15:59

Ethoash wrote:
do u know what independent day means it means u were once colonized and you become free

Correct.

the question should be - When do the golden people form their own separate nation?
Or when do the golden people be self-sufficient Or End- dependence?
When are the golden people stop lining up with begging bowls?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አትጨቅጭቁን ወርቃማዎቹ የነፃነት ቀን የላቸውም አይኖራቸውም። Golden have no independent day!

Post by Ethoash » 25 May 2022, 16:35

Tiago wrote:
25 May 2022, 15:59
Ethoash wrote:
do u know what independent day means it means u were once colonized and you become free

Correct.

the question should be - When do the golden people form their own separate nation?
Or when do the golden people be self-sufficient Or End- dependence?
When are the golden people stop lining up with begging bowls?
Tiago,

very beautiful question i was waiting for some one to ask me good question that deserve reply and you get it .. hope u r asking because u want to learn not to make a mockery of our small politics that have big impact in mama Ethiopia.

i will write it in Amharic so that i will be comfortable to explain to you .. since my English is not prefect

እንበልና አንተና ዘጠኝ ጎረቤታሞች ለመስቀል በሬ ገዝታቹ ቅርጫ ለማረግ ፈለጋቹሁ። ግን የበሬ ገበያው አላስቀምስ ስላላቹሁ ዘጠኛቹሁ ተስብስባቹሁ መማከር ጀመራቹሁ። አንዱ ሐሳብ አመጣ ለምን መስቀል ከመግባቱ በፊት ወይ ከሶስት ወር በፊት አንድ የከሳ በሬ ገዝተን ለምን አናደልብም ይላል። ሌላው ተነስቶ ለምን አመቱን በሙሉ አንድ ጥጃ በሬ ገዝተን ሳር አብልተን በአመቱ ሲደርስ ለምን ቅርጫ አናረግም ትባባላላቹሁ። ሁሉም እሺ ይልና ይህንን ጥጃ አንድ አመት ለእርድ የቀረው ትገዙና ማደለብ ማብላት ተጀምራላቹሁ።

ታድያ በመስቀል እለት አንዱ ከጎደኞች ውስጥ ስሙን አቶ አማራ እንበለው ከአንተ ጋራ ይጣላል። አንተ ከቅርጫቱ መውጣት አለብህ ብሎ ስምንቱን ሊያሳምን ይፈልጋል ። አንተ ደግሞ እሺ ከቅርጫ ው እወጣለሁ። ስትል ያዋጣሀውን አንድ ሺህ ብር ብቻ ሊስጥህ ይፈልጋል አንተ ደግሞ አይ በሬው አሁን አድጎዋል ለእርድ ድርሶዋል ዋጋ ያለፈው አመት አይደለም በአስር እጥፍ ጨምሮዋልና ። የዛሬውን ዋጋ ከስጣቹሁኝ እወጣለሁ ይላል። አማራው ግን በፍፁም ይላል ።

ከዚያ ድብደብ ይጨምራል አንተ አማራውን ቅጥቅጥ ታረገዋለህ። ሌሎቹም አሳስቶዋቸው ኖሮ ተደርበው ሲመጡ ቅጥቅጥ ታረጋቸዋለህ። ታድያ አማራው መሬት ወድቆ እየተፈራገጠ ለምን ካልተስማማህ ከቅርጫው አትወጣም ሲል ። እንዴ ሁለቴ ቦቅስዅ እስቲ ምን አልክ ብለህ የዛለውን ድምፁን ተስመዋለህ።

እሺ ይህ ታሪክ እንዴት እንደተፀመ ልነግርህ አልችልም አሁንንም ታሪኩ እየቀጠለ ያለ ታሪክ ነው ። ታሪኩ እንዴት እንደተፈፀመ ሲገባደድ እነግርሀለሁኝ።

እስከዛው አንተ ምን ትላለህ ። አማራው ልክ ነው ወይ ቅርጫ ያዋጣችሁትን ዋጋ ይዛህ ወጣ ያለው ትክክል ነው። ወይስ የአሁንን ዋጋ ነው እንዲስጥህ የምትጠይቀው።

ለምሳሌ በሬውን ስትገዙት ዘጠኝ ሺህ ነበር ፣ ከዓመት በዋላ ዘጠኝ መቶ ሺህ ሆኖዋል።

በሬወን ቀልባቹሁታል አደልባቹሁታል። እንደውም አንተ ነበርክ በሬውን የምኖረው በአንተ ስረ ነበር በሬ ደልቦ መቶ ሺህ ብር የደረስው ። አማራው ከመሬት ተነስቶ ምንም ሳይስራ ከቅርጫው ወጣ ቢልህ ት ወጣለህ ወይ ወይስ ከነዘብህን ተቀብለህ ነው የምትወጣው።

በነገራችን ላይ አማራ ማነ ሆኖ ነው አንተን ማስወጣት የሚችለው። ወይም ዘጠኙ ተስብስበው ምርጫ አርገው ካላስወጡህ በስተቀር እማራ የምን ቤት ነው።

አሁን ድብድቡ ቀጥሎዋል ብየሀለው አሽናፊ ታውቆ አማራው ከተሽነፍ አማራውን ከቅርጫው ማስወጣት በግድም ማስወጣት የአሽናፊው መብት ነው ብለህ ታስባለህ።

እነዚህ ሁለቱን ጥይቄዎች ከመለስክ በእወቀት እድገት አመጣህ ማለት ነው። ስለዚህ የራስ ህን ጥያቄ እርስ ህ መመለስ ትችላለህ ማለት ነው። እግዛብሔር ይቅናህ የእወቀት መንግዱን ይክፈትልህ።

Post Reply