Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Horus » 25 May 2022, 14:16

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by union » 25 May 2022, 14:25

ባክህ አንተ ወያኔ ትግሬ ወያኔ ትግሬ እያልክ እያላዘንክ ዃላ ቀርነትህን እና ሆዳምነትህን በደንብ እያሳየኸን ነው።

ወያኔ እና አብይ ተስማምተው የአማራና የኤርትራን ህዝብ እየወጉ ነው። የአማራ ህዝብ ህዝባዊ አመፅ እያቀጣጠለ መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ሆነ እንግዲህ። 50ሚልዮን አማራ ተጠልቶ የት እንደሚገባ እናያለን እንግዲህ።

ወያኔ ማለት ለኛ አብይ ነው። ሁለቱ ለኛ ምንም ልዮነት የላቸውም። ሆዳሞች እና የህዝብ ንቅናቄን ጆሮዳባ ልበስ የሚሉ ብቻ ናቸው አብይ የሚሰራውን ወንጀል እየሸፍፈኑ ስለሞተው ወያኔ የሚያወሩ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Ethoash » 25 May 2022, 18:00

ሆረር

እኔ ይህንን የምፀፈው ለአንተ አይደለም ስለዚህ ባትመልስልኝ ይሻላል። እኔ ይህንን ምጉት የምመልስወ ለኢትዬዽያኖች ነው። ያልገባቸውን እንዳታስታቸው።

ለምሳሌ የሳውዲው ንጉስ ሁለት ትሪሊዬን ዶላር አለው ። የዱባይ ንጉስ የወርቅ መኪና አለው። አንድ አይደለም በመቶና ሌላው ሀብታም ደግሞ ሶስት ሺህ መኪናዎች የወርቅ ይመስለኛል አለው ታድያ ኢትዬዽያ ውስጥ ባለስልጣን ጥሬ ስጋ በላ፣ አንድ ዛኒጋባ ቤት ስራ ብለን ያዙኝ ልቀቁኝ እንላለን።

ግን ይነዚህ ጀነራሎች ነበሩ እኮ ኢትዬዽያን ስላሳ አንድ አመት ሁሉ በነፃነት ጠብቀው የኖሩት፣ ማን ይከለክላቸው ነበር ገንዘባቸውን ሲውዝ ባንክ ማስቀመጥ።

ሁለተኛው ደግሞ በደርግ ዘመን ስልሳ ሚኒስትሮችን ሲገድላቸው እስይ አለን ምክን ያቱን እኛ እንደነሱ ሀብታም አነበርምና። ከዚያም ቀስ በቀስ ግድያው እስከቀበሌ ከዚያ ቤት ለቤት ደረስን።

አሁንም መንግስት የድሮ ወታደሮችን ንብረት ልወረስ ሲል አይቻልም ማለት አለብን ። ለነሱ ሳይሆን ነገ የኛን ንብረት ስለሚውስድ ነው። ቀላል እኮ ነው ታክስ አልከፍልክም ብሎ ቤት ህን መወስድ ይችላል የዛን ግዜ ማንም ለአንተ ሊቆም እይችልም ለምን ሁሉም አልቀዋልና።

ማየት ያለብን የዛሬዎቹ ጀነራሎች እኮ የምት ስራውን ይመለከታሉ። እሺ እኔም ነገ ክስልጣን ከወረድን ንብረታችን ይወርሳል ስለዚህ ንብረታችንን በሙሉ ውጭ እናስቀምጥ ብለው ያስቀምጣሉ ስለዚህ ኢትዬዽያ ሁሉን ነገር ልታጣና ሁሉም ገንዘቡን ውጭ ካስቀመጠ እንዴት ልናግድ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Horus » 25 May 2022, 18:17

የሳውዲ ንጉሶች ዘይት ሸጠው ነው የወርቅ መኪና የሚሸጡት ። የትግሬ ሌ/ሎች ናቸው ኢትዮጵያን ለዚህ አሁን ላለንበት ፐርማነንት ቀስት ኢትዮጵያን የዳረጉ ጠላቶች ። ማነው ለ50 አመት ኢትዮጵያን በጦርነት ውስጥ ወጥሮ ለዚህ መከራ የዳረገን የትግሪው ሽፍታና ከጣሊያን ጀምሮ ኢትዮጵያ ከጀርባ የሚወጋ ከሃዲ የወያኔ ካልቸር ነው። አንተ አንድ ቦታ ስለ ድህነት መጥፎነት ትጽፋለህ ሌላ ቦታ ቆሻሻ ስራ የማይወድ የሽፍታ የሌባ ካልቸር ታመልካለህ ። ለምን ትንሽ ጸጥ ብለህ አታስምብ? ዛሬ በዚህ ሰዓት ትልቁ የኢትዮጵያ ነቀረሳ ይህው ሰርቶ መኖር፣ ሰርቶ መክበር ሳይሆን በጦርና ዘረፋ ችግሩን መፍታትየሚፈልግ የትግሬ ኤሊት ካልቸር ነው ። ንስሃ ግባ! መለሰ የሚባል ትግሬኮ አንድ ቀን ከኢትዮያዊያን ጋር ተደባልቆ ሳይጫወት ተደብቆ በዚያው የሞተ ኢትዮጵያ ጠል በሽተኛ ነበር። የትግሬ ምሁር ነኝ ባይ አዲስ ካልቸር እስካልያዘ ድረስ የትግሬ መከራ አያበቃም። የትግሬ ችግር ራሳቸው ትግሬዎች ናቸው ። ለ50 አመት ሌላውን ኢትዮጵያዊ ላይ አሳበባችሁ፣ ችግራችሁን ሁሉ ወደ ውጭ ገፋችሁ! ያ ሁሉ ሃሰት ነው ። በሰላም ሰርቶ የሚበላ ካልቸር የሌለው ሕዝብ በፍጹም ከመከራ አይወጣም። ንስሃ ግቡ በቃ !

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Ethoash » 25 May 2022, 19:25

ሆረር

ከኔ በኋላ አትመልስ ጃላጅል ተመስላለህ። እኔን አንብቦ አንተን የሚመለክት ። ምን አይነት ጝግምና ነው። አረቦች ዘይት ሽጠው ነው የወርቅ መኪና ገዙ የምትለኝ።

ዝም ብሎ ዘይት መሽጥ አለ ወይ ኢራንም ፣ ኢራቅም፣ ሊብያም፣ ደቡብ ሱዳንም ፣ ቬንሱላም ፣ ናጄሪያም ዘይት ይሽጣሉ ታድያ እነዚህ አገሮች ዘይት ሽጠው ለምን ሀብታም አልሆኑም፣ ዘይት የመሽጡ ጉዳይ አደለም የሳውዲው ንጉሶች የዶባይ ንጉሶች ለአገር ስሩ።

የኛም ጀነራሎች በአቅማቸው አገራችንን ከጦርነት ለስላሳ አመት ታግተወታል በዚህም ስላም አባይን ፈጥረዋል። እንግዲህ የገነቡት ስርዓት ጥሩም ሆነ አልሆነም በግዜያቸው ጠፍረው ይዘው ስርተዋል። አሁን የሚቀጥለው መንግስት ደግሞ በዘር አላምንም ካለ ያፈራርስወና እንደገና ይጀምር ግን መለኪያው ምን ስርዓት ፤አይደለም መለኪያው ምን ስራ ነው።

እነዚህ ጀነራሎች በጊዜያቸው አገር ግንብተዋል ስለዚህ ንብረታቸውን አትንካ። እነካለሁ ካልክ የሚቀጥለው ጀነራል ኢትዬዽያ ውስጥ ቤት አይስራም ልክ እንደይሳያስ በአረጀ ልብስ ይመራል ስላሳ አንድ ቢሊዬን ሲውዝ ባንክ ኖሮት።

አሁን እነዚህ ጀነራሎች ምን ስሩ ላልከኝ ይህ ነው መልሴ።

ይህንን ግድብ ተመልከት ምን ያህል ረቂቅ እንደሆነ ለምሳሌ መቶ ሜጋ ዋት ካስፈለገ መጥኖ ወሃውን አፍስ ሶ የተመጠነ መቶ ሜጋ ያመርታል። እንግዲህ በዛኑ ስዓት አንድ ሺህ ሜጋ ካስፈለገ ደግሞ አንድ ሺህ ሜጋ የሚስጥ ግድብ ነው። ይህ ማለት ዋሃውን ዝም ብሎ አይደለም የሚለቀው እንደ ሃይል ፍላጎት አመጣጥኖ ነው የሚለቀው። እና ይህንን ተመልከት ትልልቅ ቴክኖለጂ ወጤት ተስማለህ።

በኤርትራ ባንተ ሀገር ኤሌትሪክ የሚመጣው ከነዳጅ ነው አንዴ መቶ ሜጋ ከተለቀቀ በዛው ነው የሚቅጥለው መቀያየር አትችልም። ይህንን ከእንጂነሩ ተስማለህ። ይህ አንድ ፕሮጀክት ብቻ እነዚህን ጀነራሎች እንዳትነካቸው ያስገድ ድሀል ። ለምን ለአገር ወለታ ስለዋሉ። እንቢ ካልክ እራስ ህ ነው የምትጎዳው ማንም ጀነራል አብይን እያምንም ነግ በኔ ብለው ውጭ ገንዘባቸውን ያስቀምጣሉ ማለት ነው። ይህንን ለዶክተር ብርሃኑ ንገርው ይህንን ዝርፊያ እንዲያቆም ወይም እሱ ውጭ አገር እንዲያስቀምጥ በጀነራሎቹ የደረስው በሱ እንዲደርስ አልፈልግምና

Right
Member
Posts: 2722
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Right » 25 May 2022, 19:36

It is a distraction. Deep down he is happy the Amaharas are killed and kidnapped. After all the dishonest crowd is in servitude to dictatorship and evil.

If you are honest, you can’t support one and oppose the other for doing the same evil thing. Period.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Ethoash » 25 May 2022, 20:17

Right wrote:
25 May 2022, 19:36
It is a distraction. Deep down he is happy the Amaharas are killed and kidnapped. After all the dishonest crowd is in servitude to dictatorship and evil.

If you are honest, you can’t support one and oppose the other for doing the same evil thing. Period.
Ato right now i know you r an Eritrean ..

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Horus » 25 May 2022, 20:25

አቶ ኢቶአሽ፣
ትግሬ የምትፈልገው በታክስ ከፋይ ላይ የሚጣበቁ መዥገር 'ጄኒራሎች' እና ሌባ ካድሬዎች ሳይሆን ይህን የደረቀ የትግሬ መሬት ላይ ዛፍ ተክለው፣ አፈር ቆፍረው ስንዴ አብቅለው ራሳቸውን የሚመግቡ ኢተመጽዋች ለራሳቸው ክብር ያላቸው ሰዎች ነው። መቼ ነው ከዚህ ዘላለማዊ ኢሉዥን የምትወጡት?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by kibramlak » 25 May 2022, 23:25

ስለትህነግ የተባለው ከበቂ በላይ ነው፣፣
በአሁኖቹ የጎሳ ጉማሬዎች የተወረረውን መሬት፣ በህገወጥ መንገድ ከባንክ የሚጭበረበረውን ገንዘብ፣ በጎሳ ጉማሬዎች ኪራይ ሰብሳቢነት የሚጋዘውን የተፈጥሮ ሀብት ማን ይሆን የሚዘግበው???

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Ethoash » 26 May 2022, 10:02

Horus wrote:
25 May 2022, 20:25
አቶ ኢቶአሽ፣
ትግሬ የምትፈልገው በታክስ ከፋይ ላይ የሚጣበቁ መዥገር 'ጄኒራሎች' እና ሌባ ካድሬዎች ሳይሆን ይህን የደረቀ የትግሬ መሬት ላይ ዛፍ ተክለው፣ አፈር ቆፍረው ስንዴ አብቅለው ራሳቸውን የሚመግቡ ኢተመጽዋች ለራሳቸው ክብር ያላቸው ሰዎች ነው። መቼ ነው ከዚህ ዘላለማዊ ኢሉዥን የምትወጡት?
Colin Powell was an American statesman and a retired four-star general in the United States Army who had a net worth $60 million at the time of his death in October 2021

ሆረር

እንግዲህ በዝ ህ ፎርም ላይ እንዳንተ በእድሜ ትልቁ የለም አንተው ነህ። እንዳንተም የተማራ ያለም አይመስለኝም። የተማርከው ጥቅም የሌለው ሳይኮሎጂ ቢሆንም በጣም ተክነኸዋል ። የአማርኛ ፁሑፍህ ወድር የለውም ፣ በአማርኛ ቴክኒካል ቋንቋ የምታወራ ነው የሚመስለው ተራ ያልተማረ ስወ የአንተን ፁሑፍ አንብቦ መረዳት የሚችል አይመስለኝም ልክ እንደፖለቲከኞች ያቃላት አደራደር መልኩና ቀለሙ ድንቅ ቢሆንም ምን ለማለት እንደፈለግህ ድግሪ ያስፈልጋል። አንድ ፖለቲከኛ ስናገር ምሳ በልተሀል ወይ ተብሌ ሲጠየቅ እንዲህ ብሎ ይመልሳል ። እንግዲህ ምሳ የሚለው በኢኮኖሚ ስንቀምረው ደግሞም በፖለቲካ በአግባቡና ባልተሽራረፍ መንግደ ስናየው ። በቀጥተኛ ቦይ ባልተቀደደበት ሀገር ውስጥ ምሳ የሚለው ብዙ ትርጉም ሊስጠን ይችላል። ግን እኔ በራሴ ስቶሮግመው ምሳ ማለት ከአስር በላይ ትርጉም ይኖረዋል። ይህም ማለት ከአስር በላይ ትርጉም አይኖረውም ማለቴ አይደልም ። ይህ እስካግባባን ድረስ የሚገጥለው ማየት እንችላለን እሱም በላህ የሚለውን ነው። ይህ እንግዲህ ፆታ የለያል ጎሳ ሊለይ ይችላል ፣ በዘር ክፍፍል ባለችበት ኢትዬዽያ ደግሞ የፆታ ክፍፍልን አስገብተን ወድ አዘቅት ወስጥ ልንገባ እንችላለን ።።።። ወዘተ እያልክ ቃሉ በቃል ላይ እየደራረብክ የሳይኮሎጂንና ያ በዶክተሬት ድግሪ ያገኘው ወርቀት ተቀጥረህ ባያበላህም እዚህ ለመፈላስፍያ ለጠቅምህ ይችላል ግን የኢትዬዽያን ችግር ግን አይፈታም።

ማለት የፈለግሁት ጀነራል አገር ጠባቂ ነው ። ስራው አገር መጠበቅ ነው። ጀነራል ገበሬ አይደለም ይህ ማለት ሁለቱ የስራ አይነቶች ይበላለጣሉ ማለቴ አይደለም ሁለቱም አስፈላጊዎች ናቸው ያለ ስላም ገበሬ ሊኖር አይችልም። አንድ ገበሬ ወይም የቀን ስራተኛ፣ ወይም ሀብታም፣ ቀንና ሌሊት የሚፀልዩት ስላም ስላም ስላም ነው። ይህንን የሚስጡህ ደግሞ እነዚህ የምትንቃቸው ጀነራሎች ናቸው። ለነዚህ ስዎች ሚሊዬን ዶላር መክፈል ሲገባን በሶስት ሺህ ብር ልናደኸያቸው እንፈልጋለን። ይህ በአማራ ግዜ ሊስራ ይችላል ግን በወርቃማዎቹ ግዜ ጀነራሎች ብዙ ገንዘብ የሚያገኙበት ምንጭ ነበር።

አንደኛ ኢትዬዽያ በተባበሩ መንግስታት ስር ሆና ፀጥታ የምታስከብር ነበርች ። እና በዚህ ግዳጅ አንድ ተራ ወታደር በወር አምስት ሺህ ዶላር ያገኛል። ከሞተ ደግሞ መቶ ሺህ ዶላር ይከፈለዋል ለዋስትና። ጀነራሎች ደግሞ ስምንት ሺህ ዶላር ይከፈላቸዋል ይህ ገንዘብ ብቻ በቂ ሊሆን ይችላል በአዲስ አበባ ውስጥ ቤት ዛኒጋባ ለመስራት።

በዚያ ላይ መንግስት እንደሽልማት መሬት ይስጣቸዋል ። ይህንን መሬት አስይዘው ደግሞ ቤታቸውን ይስራሉ ማለት ነው። ምንም ሐንኪ ፒንኪ የለውም። ግን እንደው ለምን ጀነራሎቻችን በድህነት እንዲኖሩ ተፈለገ ይህ ነው ከሁሉ በላይ የሚገርመኝ ቡዳነት እስክጥግ ድረስ። እንደውም እነሱ ለምን ደህዩ በለህ እንደሞሞገት ይባስ ብለህ ለምን ሀብታም ሆኑ አንድ ዛኒጋባ ስለስሩ በነፃ ነበር አንድ ቪላ መስጠት የነበረበት ። ሁሉ ጥዋትና ማት ለእነሱ ምስጋና ማቀረብ አለብህ ስማቸውን ስትጠራ ምስጋና አገራችንን ስላገለገላቹሁ በለህ መጀመር አለብህ መቶ ሃያ ሚሊዬን ሕዝብ እኮ በስላም ወሎ የሚገባው በነሱ ብቃት ነው። የፈለግኸው በለው በኢትዬዽያ ስላም ነበረ። ዶክተር አመድ ከመጣም በዋላ ሁሉ ክልል በእሳት ሲጋይ መቀሌ ብቻ ነበር አንድ ስወ ያልሞተበት ፀት ረጭ ብሎ የነበረው ክልል ። እድሜ ለአማሮች ጦርነት ጭሩባቸው።

አንተ ጀነራል ማሞ ቄሎን እንድምታወድስ ትግሬዎችም የነሱን ጀነራል ያወድሳሉ። አንተ በተሀምርም ጀነራል ማሞ ቄሎ በቀበሌ ቤት ይኑር ፣ በዶሞዙ ይተዳደር አትልም ። አንተ ሆድህን የቆረጠው የወያኔ ጀነራሎች ፎቅ በፎቅ መሆናቸው ነው።

እንደው እንበል አንድ ወያኔ ጀነራል ሃይ ፎቅ ቢደረድር እና አንድ ሺህ ቤተስቦችን ቢያከራይ ። ማን ነው የተጠቀመው። ወያኔ ጀነራሉ አንድ ቤት ነው እሱ የሚፈልገው ለመኖር የቀረውን ግን ለማንም ለመጣ ባለሀብት ያከራየዋል። እንግዲህ ያ ፎቅ የወያኔ ጀነራሉም ቢሞት ለአገር እድገት ነው ፎቁ የሚቀረው። ትግሬዎች መቀሌ ሲገቡ ቤታቸውን ፎቃቸውን ይዘው አልሄዱም ታድያ ምን ይጎዳናል አስር ፎቅስ ቢስሩ ። ፎቁን ሲስሩ እኮ መቶ ሺህ ስራተኞች ተጠቃሚ ይሆናሉ ብዙ ኢኮኖሚ ያንቀሳቅሳሉ ። ቤት በተወደደበት ሀገር ፣ ለቤት ለመክራየት ለመግዛት ከአስር አመት በላይ የሚጠብቁ ስዎች ባሉበት አገር ለምን ፎቅ ስራህ ብሎ የሚል ቡዳ አንድ አማራን ብቻ ነው ያየሁት።።

እንዴት አርጌ ልቀጥል። ምንም ከማይገባው ሕዝብ ጋር ። ወስድ የወያኔን ንብረት በሙሉ። ምንም አትጠቀምም ለምን ብትል ያንተ አይደለምና easy come , easy go! i thought u lived under Derg and Derg nationalized the whole Ethiopia but that did not make Derg the richest government in Africa let alone in the world ... all of us kept in poverty because of nationalization why because no body work or build not even one house built under Derg all those house shortage backlog are created under Derg system .. and u come alone and try to stop people from building high rising
Last edited by Ethoash on 26 May 2022, 10:43, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Ethoash » 26 May 2022, 10:18

kibramlak wrote:
25 May 2022, 23:25
ስለትህነግ የተባለው ከበቂ በላይ ነው፣፣
በአሁኖቹ የጎሳ ጉማሬዎች የተወረረውን መሬት፣ በህገወጥ መንገድ ከባንክ የሚጭበረበረውን ገንዘብ፣ በጎሳ ጉማሬዎች ኪራይ ሰብሳቢነት የሚጋዘውን የተፈጥሮ ሀብት ማን ይሆን የሚዘግበው???
Ato kibramlak

one thing we must make sure we should learn from our past .. to fix the current mistake .. because the same mistake we make in the past we r repeating it....so to correct our mistake we should learn from the past..

now why those who u call የጎሳ ጉማሬዎች committing የተወረረውን መሬት፣ በህገወጥ መንገድ ከባንክ የሚጭበረበረውን ገንዘብ፣ በጎሳ ጉማሬዎች ኪራይ ሰብሳቢነት crime ..

ask yourself mr. kibramlak why those የጎሳ ጉማሬዎች committing financial crime the short answer is their salary is very low...

do u know opportunity cost is?

What Is Opportunity Cost?
Opportunity costs represent the potential benefits that an individual, investor, or business misses out on when choosing one alternative over another. Because opportunity costs are unseen by definition, they can be easily overlooked. Understanding the potential missed opportunities when a business or individual chooses one investment over another allows for better decision making.

The meaning of the above definition is very simple :-let say የጎሳ ጉማሬዎች have no money to start business but he might have degree so since he can't start business, he will join government job and climb the power ladder... when he got power he use this power to make money hence ..instead of being an honest business man he end up being corrupt politicians or government employee and make his money at the end .. crook or by hook he got rich.

that is why they say it is a good idea ገንዘብ ያላቸውን ስዎች ስልጣን ላይ መሾም። ለምሳሌ የስንሻይን ባለቤት ለቤቶችና የመንገድ ባለስልጣን ብታረገው ምንም ገንዘብ ሳይፈልግ ስራውን ይስራ ነበር ። ግን የኔን ብጤ ስልጣን ላይ ካወጣኸው ስራው መዝረፍ ብቻ ነው።

አሁን ባንተ ቤት አልገባኝም ልትል ትችላለህ የምነግርህ ሁሉ ። ስለዚህ በቀላሉ ሌላ መንግስት ብታመጣ፣ ወይ አማራ በለው ፣ ኦሮሞ፣ ደቡብ በለው ወይ ሱማሌ ሁሉም የራባቸው ጅቦች ናቸው የጠገበውን ጅቦች አባረህ የራበውን ለማምጣጥ ካልፈለግ በስተቀር ምድጃ ከመቀያየር። ሲስተሙን አስተካከል። ባለስጣኖች ሚሊዬን ብር ደሞዘተኛ አርጋቸው ለወጡን ታየዋለህ። እዋ አንዳንድ ቡዳ የፈለግክወ ያህል ክፈላቸው መስረቃቸውን አያቋርጡም ብለው የሚሞግቱ አሉ ። ለዚህ መልሴ ምንም አይነት ፕርፌክት ሲስተም የለም አሁን ያለውን ግቦ ከዘጠና % ወድ ሶስት % ካወረድው ታላቅ እድገት ነው። ዚሮ ጉቦ ማ አይታስብም። የጅል ጥያቄ ይሆናል።
Last edited by Ethoash on 26 May 2022, 10:47, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 2722
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Right » 26 May 2022, 10:22

Mr Horror,
What you said about the TPLF (not Tigrains) is correct and well documented. The current leadership do not want to address that issue for the reason you know very well.

The current government is also doing exactly the same as the Weyannies has been doing.

You should condemn both for the corruption and atrocities consistently. Otherwise supporting one and demeaning the other for the same performance, in my book, is dishonesty.

For your age group, level of education and exposure to a free society because of where you live - I think you are better than this.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by kibramlak » 27 May 2022, 03:10

በ system ብዙ ማስተካከል ይቻላል ግን ተጠቃሚ የጎሳ ጉማሬዎች ይህ እንዲሆን አይፈልጉም፣

መልሱ በተቻለ መንገድ የጎሳ ጉማሬ ቁንጮዎችን ከቦታቸው ማስውገድ እና በአዲስ አመራር እና በአዲስ ሲስተም መቀየር፣፣ ስርቆት የለመደን ደመወዙን ፩ ሚሊዮን ብታደርግለት ከዛ በላይ ይመኛል፣ ቢሊዮነር መሆን ያስባል፣፣ በኢትዮጵያ መረን የለቀቀ ስርዓት እና ጉቦ የተስፋፋው የቆሻሻው የጎሳ ፖለቲካ ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ነው፣፣ የትህነግ ጎሰኞች ከሳንዳል ጫማ ወደ ቢሊየነር የተቀየሩት በደመወዛቸው ነው ብለህ እንዳታስቀኝ፣፣
Ethoash wrote:
26 May 2022, 10:18
kibramlak wrote:
25 May 2022, 23:25
ስለትህነግ የተባለው ከበቂ በላይ ነው፣፣
በአሁኖቹ የጎሳ ጉማሬዎች የተወረረውን መሬት፣ በህገወጥ መንገድ ከባንክ የሚጭበረበረውን ገንዘብ፣ በጎሳ ጉማሬዎች ኪራይ ሰብሳቢነት የሚጋዘውን የተፈጥሮ ሀብት ማን ይሆን የሚዘግበው???
Ato kibramlak

one thing we must make sure we should learn from our past .. to fix the current mistake .. because the same mistake we make in the past we r repeating it....so to correct our mistake we should learn from the past..

now why those who u call የጎሳ ጉማሬዎች committing የተወረረውን መሬት፣ በህገወጥ መንገድ ከባንክ የሚጭበረበረውን ገንዘብ፣ በጎሳ ጉማሬዎች ኪራይ ሰብሳቢነት crime ..

ask yourself mr. kibramlak why those የጎሳ ጉማሬዎች committing financial crime the short answer is their salary is very low...

do u know opportunity cost is?

What Is Opportunity Cost?
Opportunity costs represent the potential benefits that an individual, investor, or business misses out on when choosing one alternative over another. Because opportunity costs are unseen by definition, they can be easily overlooked. Understanding the potential missed opportunities when a business or individual chooses one investment over another allows for better decision making.

The meaning of the above definition is very simple :-let say የጎሳ ጉማሬዎች have no money to start business but he might have degree so since he can't start business, he will join government job and climb the power ladder... when he got power he use this power to make money hence ..instead of being an honest business man he end up being corrupt politicians or government employee and make his money at the end .. crook or by hook he got rich.

that is why they say it is a good idea ገንዘብ ያላቸውን ስዎች ስልጣን ላይ መሾም። ለምሳሌ የስንሻይን ባለቤት ለቤቶችና የመንገድ ባለስልጣን ብታረገው ምንም ገንዘብ ሳይፈልግ ስራውን ይስራ ነበር ። ግን የኔን ብጤ ስልጣን ላይ ካወጣኸው ስራው መዝረፍ ብቻ ነው።

አሁን ባንተ ቤት አልገባኝም ልትል ትችላለህ የምነግርህ ሁሉ ። ስለዚህ በቀላሉ ሌላ መንግስት ብታመጣ፣ ወይ አማራ በለው ፣ ኦሮሞ፣ ደቡብ በለው ወይ ሱማሌ ሁሉም የራባቸው ጅቦች ናቸው የጠገበውን ጅቦች አባረህ የራበውን ለማምጣጥ ካልፈለግ በስተቀር ምድጃ ከመቀያየር። ሲስተሙን አስተካከል። ባለስጣኖች ሚሊዬን ብር ደሞዘተኛ አርጋቸው ለወጡን ታየዋለህ። እዋ አንዳንድ ቡዳ የፈለግክወ ያህል ክፈላቸው መስረቃቸውን አያቋርጡም ብለው የሚሞግቱ አሉ ። ለዚህ መልሴ ምንም አይነት ፕርፌክት ሲስተም የለም አሁን ያለውን ግቦ ከዘጠና % ወድ ሶስት % ካወረድው ታላቅ እድገት ነው። ዚሮ ጉቦ ማ አይታስብም። የጅል ጥያቄ ይሆናል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

Post by Ethoash » 27 May 2022, 14:27

kibramlak wrote:
27 May 2022, 03:10
በ system ብዙ ማስተካከል ይቻላል ግን ተጠቃሚ የጎሳ ጉማሬዎች ይህ እንዲሆን አይፈልጉም፣

መልሱ በተቻለ መንገድ የጎሳ ጉማሬ ቁንጮዎችን ከቦታቸው ማስውገድ እና በአዲስ አመራር እና በአዲስ ሲስተም መቀየር፣፣ ስርቆት የለመደን ደመወዙን ፩ ሚሊዮን ብታደርግለት ከዛ በላይ ይመኛል፣ ቢሊዮነር መሆን ያስባል፣፣ በኢትዮጵያ መረን የለቀቀ ስርዓት እና ጉቦ የተስፋፋው የቆሻሻው የጎሳ ፖለቲካ ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ነው፣፣ የትህነግ ጎሰኞች ከሳንዳል ጫማ ወደ ቢሊየነር የተቀየሩት በደመወዛቸው ነው ብለህ እንዳታስቀኝ፣፣
phd. kibramlak

what did i told u? u cant't change full stomach hyena with empty stomach hyena ... the system i am telling u i don't think u get it so i will explain.
በአሜሪካ ዲስ ውስጥ ያሉት የመኪና ማቆሚያዎች ( ፓሪኪንግ) በዘጠና በመቶ በአማሮች ነበር የሚስራው ። ታድያ አማሮቹ በቀን እስክ ሶስተ መቶ ዶላር ከጠፋም አንድ መቶ ዶላር በዛን ግዜ ይስርቁ ነበር ። ታድያ እነዚህ ቡዳዎች ገንዘቡን አልተጠቀሙበትም በየቢራ ቤቱ ሲጠጡ አልኮሊስት ፣ ቤታቸው ተበትኖ መናኛ ሆነው ቀርተዋል አሁን አርጅተው ምን እንደሚስሩ እግዜር ይወቀው።

ታድያ ስርቆቱ ሲነቃ የፓርኪንጉ ባሌቶች ፣ ሌቦቹን አወጥተው በሌላ ሌባ አይደለም የተኩት ። የተኩት በአቶማቲክ ፓርኪንግ ማሽን ነው። ታድያ ሌብነቱ ቆመ ማለት ነው።

እንግዲህ እድሜ ለዲጅታል ዘመን ብዙ የመንግስት ስራዎችን በድጅታል አርገን ምንም ገንዘብ በእጅ እንዳይቀባበሉ ማረግ ይቻላል።
እንዳልኩት ሁሉም በዲጅታል ገንዘብ የሚጠቀም ከሆነ ፎቅ የስራ ስወ ገንዘቡን በዲጅታል መቀበል አለብት ስለዚህ ገቢው ይታውቃል ማለት ነው። ማን ገንዘብ ተቀበለ ፣ ኬት ገንዘቡ መጣ ፣ ከባንክ ከተበደረ ገንዘቡ ባንክ ይገባል እንጂ ዲጅታል ብር በእጅህ መያዝ አትችልምና ሁሉ ነገር የታወቀ ይሆናል። ኮንትራቶችም ይሁን የመንግስት አገልግልቶች በሙሉ ዲጅታል ክሆን አልከፈልክም ብሎ ጭቅጭቅ የለም ሁሉ ነገር ተመዝግቦ ነው ያለው።

መሬት ብትገዛ ቦታው የት እንደሚገኝ በጂፕየስ ተረጋግጦ የስጠህል ። ሌላው የኔ መሬት ነው ማለት አይችልም ለምን ለአንተ በጂፕየስ ተመዝግቦዋልና ነው። መንግስት ቦታውን በኮንፒተር ሲያይ በአንተ ስም መመዝገቡን ያያል። ሊያጭበርብርም አይችልም ማን ። ይህንን እንደቀየር ይታወቃል እና ነው። ስለዚህ ሲስተም ማለት ይህ ነው በቀላሉ።

Post Reply