Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል"

Post by sarcasm » 24 May 2022, 17:05

የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል

Haileyesus Adamu
Yesterday 16:07


https://www.facebook.com/haileeyesusadamu

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል"

Post by sarcasm » 25 May 2022, 07:55

የጎጃም ብሄራዊ ክልል ሰንደቅ አላማ!

Haileyesus Adamu




ከላይ ሰማያዊ ፥ ከመሃል ነጭና ከታች አረንጎዴ ሁኖ በመሃሉ የንስርና የዣንጥላ አርማ ይኖረዋል።
የሰንደቃላማው ቀለማትና አርማ ትርጉም እንደሚከተለው ይቀርባል።

ሰማያዊው፦ ሰማያዊ ቀለም ከሰማይና ከባህር ጋር ይያያዛል። የጎጃምን ህዝብ ሀይማኖተኝነት፣ መንፈሳዊነትና ነፃነት እንዲሁም እንደ ባህር የጠለቀና የሰፋውን የጎጃምን ጥበብ፣ እውቀት፣ ትምህርትና ምርምርን ይገልፃል።

አረንጓዴው፦
አረንጎዴ ከመሬት ከተፈጥሮ ከግብርና ከምርታማነትና ልምላሜ ጋር ይዛመዳል። የጎጃምን ለምለምነት ፣ ታታሪ ሰራተኛ አራሽ ጎተራው ሙሉና በተፈጥሮ የታደለ መሆኑን ያጠይቃል።

ነጩ፦ ነጭ ቀለም ከንፅህና፣ ከታማኝነት፣ ከሰላም፣ ከአብሮነትና ተስፋ ጋር ይገናኛል። የጎጃም ህዝብ ቀጥተኛ፥ ታማኝና የልብ ንፅህና ያለው መሆኑን እንዲሁም አብሮነት፥ ሰላም ፈላጊነትና ለነገ ብሩህ ተስፋ ያለው መሆኑን ያስረዳል።

ንስሩ የጎጃምን ህዝብ ጥንካሬ፣ ጀግንነትና ለዘመናት የቆዬ የነፃነት ታሪክ ይገልፃል።

ዣንጥላው ደግሞ የጎጃምን ባህል፣ የጥበብ ስራና በአንድ የጎጃሜነት ማእቀፍ ውስጥ መጠለልን ያመለክታል።





የጎጃም ብሄራዊ ክልል ምስረታ እንቅስቃሴን በመደገፍ ከጎናችን እንድትሆኑ ለፌዴራሊስትና ለመላው የሀገራችን የፖለቲካ ሀይሎች ጥሪ እናቀርባለን።
Please wait, video is loading...

ZEMEN
Member
Posts: 2482
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: "የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል"

Post by ZEMEN » 25 May 2022, 08:26

sarcasm wrote:
24 May 2022, 17:05
የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል

Haileyesus Adamu
Yesterday 16:07


https://www.facebook.com/haileeyesusadamu
የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ
You are not only told to leave the union but you are kicked out from the union and you won't leave. dude, get the reality. you people are nothing but parasite. we needs to live with you? NO ONE! I wish you leave the union.

Post Reply