የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል
Haileyesus Adamu
Yesterday 16:07
https://www.facebook.com/haileeyesusadamu
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: "የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል"
የጎጃም ብሄራዊ ክልል ሰንደቅ አላማ!
Haileyesus Adamu
ከላይ ሰማያዊ ፥ ከመሃል ነጭና ከታች አረንጎዴ ሁኖ በመሃሉ የንስርና የዣንጥላ አርማ ይኖረዋል።
የሰንደቃላማው ቀለማትና አርማ ትርጉም እንደሚከተለው ይቀርባል።
ሰማያዊው፦ ሰማያዊ ቀለም ከሰማይና ከባህር ጋር ይያያዛል። የጎጃምን ህዝብ ሀይማኖተኝነት፣ መንፈሳዊነትና ነፃነት እንዲሁም እንደ ባህር የጠለቀና የሰፋውን የጎጃምን ጥበብ፣ እውቀት፣ ትምህርትና ምርምርን ይገልፃል።
አረንጓዴው፦ አረንጎዴ ከመሬት ከተፈጥሮ ከግብርና ከምርታማነትና ልምላሜ ጋር ይዛመዳል። የጎጃምን ለምለምነት ፣ ታታሪ ሰራተኛ አራሽ ጎተራው ሙሉና በተፈጥሮ የታደለ መሆኑን ያጠይቃል።
ነጩ፦ ነጭ ቀለም ከንፅህና፣ ከታማኝነት፣ ከሰላም፣ ከአብሮነትና ተስፋ ጋር ይገናኛል። የጎጃም ህዝብ ቀጥተኛ፥ ታማኝና የልብ ንፅህና ያለው መሆኑን እንዲሁም አብሮነት፥ ሰላም ፈላጊነትና ለነገ ብሩህ ተስፋ ያለው መሆኑን ያስረዳል።
ንስሩ የጎጃምን ህዝብ ጥንካሬ፣ ጀግንነትና ለዘመናት የቆዬ የነፃነት ታሪክ ይገልፃል።
ዣንጥላው ደግሞ የጎጃምን ባህል፣ የጥበብ ስራና በአንድ የጎጃሜነት ማእቀፍ ውስጥ መጠለልን ያመለክታል።
የጎጃም ብሄራዊ ክልል ምስረታ እንቅስቃሴን በመደገፍ ከጎናችን እንድትሆኑ ለፌዴራሊስትና ለመላው የሀገራችን የፖለቲካ ሀይሎች ጥሪ እናቀርባለን።

Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 2491
- Joined: 27 Jun 2011, 14:37
Re: "የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል"
sarcasm wrote: ↑24 May 2022, 17:05የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ፤ የጎጃሙ ጦርነት በግዜ ካልቆመ የአማራ ክልልን በማፍረስ ይቋጫል
Haileyesus Adamu
Yesterday 16:07
https://www.facebook.com/haileeyesusadamu
You are not only told to leave the union but you are kicked out from the union and you won't leave. dude, get the reality. you people are nothing but parasite. we needs to live with you? NO ONE! I wish you leave the union.የትግራዩ ጦርነት ትግራይን ከኢትዮጵያ በማስገንጠል እንደሚደመደመው ሁሉ