-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
የቤት ዋጋ አዲስ አበባ ውስጥ አልቀመስ ብሎውል፣ ታድያ ቤቴን በፕላስቲክ ልገንባ ወይ ፣ እስቲ ምከሩኝ
እስቲ ይህንን የፕላስቲክ ቤት ተመልከቱ ዋጋው ደግሞ በጣም ርካሽ ነው አስር ሺህ ዶላር ነው ። አዲስ አበባ ውስጥ ቤት በሚሊዬን ብር ሲጠራ እንግዲህ አስር ሺህ ብር ትንሽ ይመስለኛል እስቲ ምን ይመስላቹዋል ይህንን ቤት ብገዛ ውስጡን እና ውጩን አይታች ሁ ። የፕላስቲክ ቤት ያወጣል ወይ። ለጤና ለመተንፈስ ፣ ለእሳት አደጋ አያጋልጠኝም ወይ እስቲ አሳባቹሁን ስጡኝ።