Please wait, video is loading...
-
- Member
- Posts: 3743
- Joined: 28 Dec 2014, 21:18
Re: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል
https://www.facebook.com/natnaelmekonne ... 8355403951
-
- Member
- Posts: 3743
- Joined: 28 Dec 2014, 21:18
-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል
ተማሪ
እኔ ለየት ያለ ስሜት አለኝ። በአቢይና በዱባዩ መስፍን መሃል ያለው የዝምድና አይነትና ልክ አናውቅም ። ይህ ቤተ መንግስት መስፍኑ ለአቢይ የሚሰጠው ስጦታ ከሆነ፣ የግምባታ ወጪ እንደዚያ ስለሚል አቢይን ማስቆም አይቻልም ። ባብዛኛው የታክስ ፈፋዮች ገንዘብ ካልሆነ ማለት ነው። እንደዚህ ያሉ ፕሮጀክቶች ወደ ፊት ታሪክ ነው የሚሆኑት ። በእርግጠኘነት እነአጼ ፋሲል የጎንደርን ቤተ መንግስት ሲያሰሩ፣ እነ አጼ ላሊበላ እየዚያ አቢያተ ክርስቲያናት ሲያሰሩ ልክ እንደ ዛሬው አቢይ ላይ የሚቀርበው ሂስ የቀረበባቸው ይመስለኛል። እኔ ካቢይ ጋር ያለኝ ጠብ ስለ ፕሮጀክቶቹ አይደለም ። የዘር ፖለቲካን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ያለው ቁርጠኘት አለማሳየቱ ነው።

- Senior Member
- Posts: 11112
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል
በእውነቱ እንድህ ያሉ እርምጃዎች ብኩንነት እና ርካሽ ዝና ፈላጊነት እንጅ ከአገሪቱ ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር የማይዛመዱ ቢፈጸሙም አብረው የማይሄዱ ግንጥል ጌጦች ናቸው። አንገብ ጋቢው የአገሪቱ ችግር ቤተ-መንግስት እያለ ቤተ መንግስት እሰራለሁ ሳይሆን ስንት ህዝብ ከችግር ላወጣ እችላለሁ ነው። በእርዳታ እንኳን ቢሰራ ትርጉም አልባ ነው። ማናቸው የኢኮኖሚ ሰቀቀን ይዞት የሚሰራ ስራ አንድም ደረጃውን አይጠብቅም፤ እርሱም ደረጃውን የጠበቀ ውብት ይዞ ሊዘልቅ አይችልም። ቤተ-መንግስት በእርዳታ የስብሰባ አዳራሽ በእርዳታ መየዕለት ምግብ በዕርዳታ ምን አይነይ ስሜት እና ታሪክ ነው ይኸ የሚፈጥረው። አሳፋሪ ነው።አገሪቱ በህጻን ተረኛ ኦሮሙማ እየታመሰች መሆኑ ያሳዝናል።
-
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Re: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል
ላልገባችሁ ምክንያቱን ልንገራችሁ፣
የሚንልክን ታሪክ ጠል ሲያቀነቅኑ ከነበሩት ጋር ይያያዛል፣፣
ኦነጎች ሚንልክ የሚለው ይጥፋልን ሲሉ እንደነበር አስተውሉ፣፣
በምትኩ አፄ ኦሮሙማን ለመተካት ነው፣፣ ቆሻሻ የታናሾች የፖለቲካ ቀመር ነው፣፣ ቀስ በቀስ ታሪክን ለመደለት ነው
የሚንልክን ታሪክ ጠል ሲያቀነቅኑ ከነበሩት ጋር ይያያዛል፣፣
ኦነጎች ሚንልክ የሚለው ይጥፋልን ሲሉ እንደነበር አስተውሉ፣፣
በምትኩ አፄ ኦሮሙማን ለመተካት ነው፣፣ ቆሻሻ የታናሾች የፖለቲካ ቀመር ነው፣፣ ቀስ በቀስ ታሪክን ለመደለት ነው
-
- Member
- Posts: 3743
- Joined: 28 Dec 2014, 21:18
Re: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል
ይሄ እጅግ ብዙ ብር ከውጪ የመጣ ኢንቬስትመንት ከሆነ እሰየሁ፤ ነገር ግን የውጭ መንግስት ለምን ቤተመንግስት ላይ ኢንቬስት ያደርጋል? እንደ ሪፖርተር ዘገባ በከፊል ነው ኤምሬትስ የምታወጣው ስለዚህ በዋናነት ወጪው ከመንግስት ካዝና ይመስላል።Horus wrote: ↑24 May 2022, 13:47ተማሪ
እኔ ለየት ያለ ስሜት አለኝ። በአቢይና በዱባዩ መስፍን መሃል ያለው የዝምድና አይነትና ልክ አናውቅም ። ይህ ቤተ መንግስት መስፍኑ ለአቢይ የሚሰጠው ስጦታ ከሆነ፣ የግምባታ ወጪ እንደዚያ ስለሚል አቢይን ማስቆም አይቻልም ። ባብዛኛው የታክስ ፈፋዮች ገንዘብ ካልሆነ ማለት ነው። እንደዚህ ያሉ ፕሮጀክቶች ወደ ፊት ታሪክ ነው የሚሆኑት ። በእርግጠኘነት እነአጼ ፋሲል የጎንደርን ቤተ መንግስት ሲያሰሩ፣ እነ አጼ ላሊበላ እየዚያ አቢያተ ክርስቲያናት ሲያሰሩ ልክ እንደ ዛሬው አቢይ ላይ የሚቀርበው ሂስ የቀረበባቸው ይመስለኛል። እኔ ካቢይ ጋር ያለኝ ጠብ ስለ ፕሮጀክቶቹ አይደለም ። የዘር ፖለቲካን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ያለው ቁርጠኘት አለማሳየቱ ነው።
ለማናቸውም "ሸኔ ነኝ"፤ ማናምን ነኝ እያለ በየቦታው ችግር የሚፈጥር ስራ-አጥ ወጣት በበዛባት ሃገር ወጣቱን ወደ ስራ የሚያስገባ ነገር ላይ ቢውል መልካም ነው እላለሁ። ያለበለዚያ ታሪክ የምናወራበት ሃገር አይኖረንም። ሃገር ሊያፈርስ ያለ ብዙ ወጣት ስራ-አጥ እያለ የታሪክ ቅርስ ለመስራት መሞከር ብዙም ፋይዳ የለውም። ታሪክ እኮ ሃገር ሲኖር ነው።
-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል
temaritemari wrote: ↑24 May 2022, 15:13ይሄ እጅግ ብዙ ብር ከውጪ የመጣ ኢንቬስትመንት ከሆነ እሰየሁ፤ ነገር ግን የውጭ መንግስት ለምን ቤተመንግስት ላይ ኢንቬስት ያደርጋል? እንደ ሪፖርተር ዘገባ በከፊል ነው ኤምሬትስ የምታወጣው ስለዚህ በዋናነት ወጪው ከመንግስት ካዝና ይመስላል።Horus wrote: ↑24 May 2022, 13:47ተማሪ
እኔ ለየት ያለ ስሜት አለኝ። በአቢይና በዱባዩ መስፍን መሃል ያለው የዝምድና አይነትና ልክ አናውቅም ። ይህ ቤተ መንግስት መስፍኑ ለአቢይ የሚሰጠው ስጦታ ከሆነ፣ የግምባታ ወጪ እንደዚያ ስለሚል አቢይን ማስቆም አይቻልም ። ባብዛኛው የታክስ ፈፋዮች ገንዘብ ካልሆነ ማለት ነው። እንደዚህ ያሉ ፕሮጀክቶች ወደ ፊት ታሪክ ነው የሚሆኑት ። በእርግጠኘነት እነአጼ ፋሲል የጎንደርን ቤተ መንግስት ሲያሰሩ፣ እነ አጼ ላሊበላ እየዚያ አቢያተ ክርስቲያናት ሲያሰሩ ልክ እንደ ዛሬው አቢይ ላይ የሚቀርበው ሂስ የቀረበባቸው ይመስለኛል። እኔ ካቢይ ጋር ያለኝ ጠብ ስለ ፕሮጀክቶቹ አይደለም ። የዘር ፖለቲካን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ያለው ቁርጠኘት አለማሳየቱ ነው።
ለማናቸውም "ሸኔ ነኝ"፤ ማናምን ነኝ እያለ በየቦታው ችግር የሚፈጥር ስራ-አጥ ወጣት በበዛባት ሃገር ወጣቱን ወደ ስራ የሚያስገባ ነገር ላይ ቢውል መልካም ነው እላለሁ። ያለበለዚያ ታሪክ የምናወራበት ሃገር አይኖረንም። ሃገር ሊያፈርስ ያለ ብዙ ወጣት ስራ-አጥ እያለ የታሪክ ቅርስ ለመስራት መሞከር ብዙም ፋይዳ የለውም። ታሪክ እኮ ሃገር ሲኖር ነው።
ይህኮ የፖለቲካ ተፈጥሮ ነው። እያንዳንዱ የፖለቲካ መሪ ወይ ባልስልጣንን የሚነዱት አራት ፍላጎቶች አሉ ፤(1) ስልጣን/ሃይል፣ (2) ገንዘብ/ህብት፣ (3) ዝና/ስመ ገናናነት፣ (4) ማንነት/ክብር ... ማግኘት ወይም ማካበት! ከዚህ ውጭ ሌላ ገፊ ሞቲቪሽን የላቸውም ። ለምሳሌ ስልጣን የማይፈልግ ሕዝብ አገልጋይ ቄስ ይሆናል ። ስልጣን የማይፈልግ ሃብታም ነጋዴ ይሆናል ውዘተ ። አቢይን ከዚህ ለይቶ ማየት የራሱ የተመልካቹ ስህተተ ነው። ጥያቄው አንድ ፖለቲከኛ ላገርና ለህዝብ እየሰራ እንዚያን ፍላጎቶች ማሟላት ነው ያለበት እንጂ ቅዱስ ጥቅም የለሽ ፖለቲከኛ ባለም የለም። ለምሳሌ ሃብት የሌላቸው እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ ያሉት ስልጣን አያስቀምሱም።
አቢይ ባንደኛ ደረጃ ዝናና ገናናነት የሚሻ ሰው ነው። ቀጥሎ ስልጣን ። ለግል ሃብትና ለኦሮሞ ማንነቱ ብዙ የሚጨነቅ ሰው አይደለም! በኔ እይታ!!
-
- Senior Member
- Posts: 11713
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia Highlands
Re: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል
Noble Amhara wrote: ↑04 Jan 2022, 22:50Please wait, video is loading...Please wait, video is loading...Please wait, video is loading...