Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

እምዬ ኢትዮጵያ ቀና በይ ቀና በይ፣ አለ ፍኖ ልጅሽ ከአመድ ቀላቃይ

Post by union » 24 May 2022, 09:09

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሌም አለሽ መላ
አጋሜ ወሀቢ ኦነግ ሸኔ ሁላ
ይቅበዘበዛሉ አይ ጉዳቸው ፈላ
ልጆችሽ ኮራ አሉ የዃላ የዃላ
ፍኖ ልጅ ወልደሻል አፈር የሚያበላ
እልል በይ እናቴ አንቺ ምን አለብሽ
ካለ ግንባር ሌላ የማይመታው ልጅሽ
ይኸው አሯርጦ እረፈረፈልሽ

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እምዬ ኢትዮጵያ ቀና በይ ቀና በይ፣ አለ ፍኖ ልጅሽ ከአመድ ቀላቃይ

Post by union » 24 May 2022, 09:47

40 ሚልዮን ነበር የህዝብ ብዛትሽ
ጣሊያን ሲመጣ ሁለቴ ሊወርሽ
አሁን ደስ ይበልሽ ህዝብሽ በዝቶ አየነው
አማራ ፍኖ፣ ብቻውን፣ 50 ሚልዮን ነው

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እምዬ ኢትዮጵያ ቀና በይ ቀና በይ፣ አለ ፍኖ ልጅሽ ከአመድ ቀላቃይ

Post by union » 24 May 2022, 12:49

ፈታ በይ እናቴ በሰገነትሽ ላይ
ገናናው ሰንደቅሽ ከፍ ብሎ ይታይ

ፀበልሽን እርጪው ካለሽበት ማማ
ሰባቴ ያጓራ ዋሀቢ ኦሮሙማ
በጦርሽ ሰንጥቂው፣ እንደ አጋሜ ይድማ

ተሸብሯል አሉ የዋሀቢ መንደር
ተሸብሯል አሉ የአጋሜ መንደር
ፍኖን ልከሽበት ቆምጨጭ ያለውን
ሲነድለው ዋለ ግንባር ግንባሩን

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እምዬ ኢትዮጵያ ቀና በይ ቀና በይ፣ አለ ፍኖ ልጅሽ ከአመድ ቀላቃይ

Post by union » 28 May 2022, 14:40

ሀይማኖቱን ጥሎ አበደ አሉ ሰው
ብርሀኑን አጥቶ መንገድ የጠፍው
ምርኩዙም አያድን ጉልበቱም ሸሸው
መሀተብ በጥሶ የት ይሆን መግቢያው

ዘምበል ፈራ ተባ ሄድ ወጣ ገባ
እያለ ሲፈልግ ክፍትን ሲያደባ
የውስጡን ስንፍና ደብቆ እያባባ
የማያውቀው ቤት ውስጥ ዘው ብሎ ገባ
የከፍ ገጠመው አዘነም አነባ
መሀተበ በጣሽ መጨረሻው አይረባ

ተመልሶ ወጣ ብርሀን ፍለጋ
ቀኑ መሽቶ ኖሯል ገና መቼ ነጋ
ቅብዝብዝ መንፈሱ እንዴት ሆና ትርጋ
በጨለማ ጉዞ በእሾህም ተወጋ
እንቅፍትም መታው ጉልበቱም አለቀ
በትሩ አሰናክሎት በጀርባው ወደቀ

ዘው ያለበት ቤትም እደር አላሉት
የሚበላም ማፅድ ቅመስ አላሉት
በጨለማ አውጥተው ደጅ ሰደዱት
እውርን እውሮች መቼም አይመሩት
በራቸውን ዘግተው ሲወድቅ ሰሙት
እኛም እውሮች ነን ብለው አረፍት

ብርሀን ብርሀን ብሎ እየጮኸ
በዳዴ እንደ ህንፃ ፈጥኖ እየደኸ
በትሩን ሲፈልግ ያጎመራው ጎኸ

ከሴጣን አታብር በእልህ አትጉላ
ከደካሞች መአድ ወግነህ አትብላ
ማህተብህን አጥብቅ ቋጥር እንዳይላላ
ጎንርቷል በምስራቅ የብርሀን ወለላ

ማህተብ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ሀይማኖት
ፍፁም ታሪክ ያላት ገናና እናት
ጀግና ልጆች አሏት የሚሞቱላት
በብርሀን ውጊያ የተካኑበት!

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: እምዬ ኢትዮጵያ ቀና በይ ቀና በይ፣ አለ ፍኖ ልጅሽ ከአመድ ቀላቃይ

Post by union » 30 May 2022, 18:18

በኢትዮጵያ ጥላቻ የሰከረው ሴጣን
በአማራ ጥላቻ የዞረበት ጋኔን
ገሚሱ ነደደ በአሮር እሳት
ገሚሱ ደንግጦ የሚለው ጠፍቶት
ይቅበዘበዝ ገባ መሞቱ ታውቆት
የጥላቻ ጦሩ እራሱን ወግቶት

አማራም አበበ ኢትዮጵያም ገነነች
እንደዱባ ተክል ተሸፍና የኖረች
በጀግኖች ልጆቿ ታጥራ የነበረች
ሰአቱ ደረስ እሷም ይኸው ወጣች
ጠላት አሸብራ እያርበተበተች

ተሸብሯል ጠላት ከሞት የተረፈው
አምቆ ይዞታል ጥላቻ ውስጡ ነው
ፍኖን ይላክበት ክር የማይስተውን
ብልትን ነጥሎ ፈልጦ የሚጥለውን

ገና ይሰማል ዜና ኢትዮጵያ ስትነግስ
ጠላቶቿ ጠፍተው ህዝቧ ብሎት ደስ
እሱም በንዴት እራሱን አጥፍቶ
በጥላቻ ገመድ ተንጠልጥሎ ሞቶ
በቅርብ እናያለን አፈሩንም በልቶ

የዛ ሰው ይበለን የአማራ ልጆች
በሰላም ያቆየን የኢትዮጵያ ልጆች
ለከርሞ ያድርሰን የኢትዮጵያ ወዳጅ
መፍትሄ አምጥቶልን ለሁሉ የሚበጅ

Post Reply