Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Horus » 24 May 2022, 03:09

በአዲሱ ዱባይ አዲሳባ ኤርትራዊያን ሲንፏለሉበት ያዩት ውያኔ ትግሬዎች ምን እያሉ ነው :lol: :lol:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Fiyameta » 24 May 2022, 03:14

They said..... "አንሄድም! አንሄድም! አንሄድም!" :lol: :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Horus » 24 May 2022, 03:24

ትግሬ ጂራ? ኢንጂሩ! ትግራይ ጂራ? ኢንጂሩ! :lol: :lol: :lol: :lol:

free-tembien
Member
Posts: 1685
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by free-tembien » 24 May 2022, 09:29

Horus wrote:
24 May 2022, 03:09
በአዲሱ ዱባይ አዲሳባ ኤርትራዊያን ሲንፏለሉበት ያዩት ውያኔ ትግሬዎች ምን እያሉ ነው :lol: :lol:
good question. tigrai tv has the answer :lol:
https://www.facebook.com/tigrai.tv2/pos ... 2446654502

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Ethoash » 24 May 2022, 09:56

አቶ ሆረር፣

እም ብዬ አይደለም ሆረር የምልህ ፣ እድሜህን ፈጅተህ የምስጥህ ምሳሌ ስለማይገባህ። በልጅ ልጅህ ምሳሌ ልስጥህ ፣ የልጅ ልጅህ ሚስቱ ከአንተ ጋራ መኖር አልፈልግም ዲፎርስ እፈልጋለሁ ትለዋልች ፣ ታድያ የልጅ ልጅህ ደህና አርጎ ድብድቦ ፊቱዋን ገለባብጦት ፣ እሺ አሁን መፋታት እንችላለን መንገዱን ጭርቅ ያርግልሽ ቢላት፣ ትክክል የሚሆነው የልጅ ልጅህ ሚስት ልብሱዋን ሽክፋ በሌሊት ጥርግ ብላ ከቤት መወጣት ነው ወይስ ፖሊስ ጠርታ ባሉዋን (የአንተን ጥጋበኛ የልጅ ልጅ)ማሳስር ነው። ከዚያ በኋላ ግማሽ ሀብት ተካፍላ ወይም ከገዛ ቤቱ አባራ በቤቱዋ መኖር ነው ያለባት እስቲ ይህ ምሳሌ ከገባህ መልስልኝ።

እኔ ሁለተኛ እንዳልመለስ የምሳሌውን ትርጉም ልንገርህ።

ትግሬዎች እንገንጠል ሲሉ በፀባይ ወልቅ ብላቹሁ ወጡ ብትላቸው ኖሮ የደማምጠን ነበር ግን አንተ ጦርነት ገጥመህ መቀሌን ረሚም ካረግህ በኋላ ። ለምን አሁን አትገነጠሉም ማለት አትችልም። ጦርነት ተነስቶዋል ፣ ጦሩነቱ ነው መልስ የሚስጠን ፣ የጦሩነቱ አሽናፊ ምን እንደሚያረግ የሚነግርህ አሽናፊው ነው። እንጂ አርትክል ስላሳ ስጠኝ አይደለም ፣ እሱማ ወርቃማው ንጉስ መለስ ጦርነት ሳናረግ እንድንለያይ የፃፍው ወርቅ አንቀፀ ነበር። ግን ያንን አንቀፀ ኢትዬዽያ ወይም አዳነች ልትጠቀምበት አትችልም።

ወይዘሮ አበደች እድሜ ለወርቃማዎቹ መየር የሆነችው፣ ግን እሱዋ አማራን ወቀመጫ ለመላስ ብላ አራት መቶ ሚሊዬን ብር ስጠች። ጦርነቱንም ደገፈች ፣ ምን ሊወጣት ነው ወርቃማዎቹ ሽገር ሲገቡ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Selam/ » 24 May 2022, 12:04

አቶ አመዶ፣
የወያኔ ችግር ምን መሰለህ? ስትፈጠሩ ቀንዳም፣ ስግብግብና ቀናተኛ ናችሁ። ሁሉም ነገር ያምራችኋል፣ እንደአበደ ውሻ ያቅበዘብዛችኋል። አንተ፣ ሃላፊ፣ ቶማስ፣ ያባሎ፣ አክሱምዜና፣ ወዘተ ጭራ እንዳላችሁና አጎንብሳችሁ እያነከሳችሁ እንደምትሄዱ ማረጋገጥ እችላለሁ። ኤርትራዎቹማ ልካቸውንና የሚፈልጉትን በግልፅ ያውቃሉ፣ በጊዜ ተጠናቀቁ። KIFFU!
Ethoash wrote:
24 May 2022, 09:56
አቶ ሆረር፣

እም ብዬ አይደለም ሆረር የምልህ ፣ እድሜህን ፈጅተህ የምስጥህ ምሳሌ ስለማይገባህ። በልጅ ልጅህ ምሳሌ ልስጥህ ፣ የልጅ ልጅህ ሚስቱ ከአንተ ጋራ መኖር አልፈልግም ዲፎርስ እፈልጋለሁ ትለዋልች ፣ ታድያ የልጅ ልጅህ ደህና አርጎ ድብድቦ ፊቱዋን ገለባብጦት ፣ እሺ አሁን መፋታት እንችላለን መንገዱን ጭርቅ ያርግልሽ ቢላት፣ ትክክል የሚሆነው የልጅ ልጅህ ሚስት ልብሱዋን ሽክፋ በሌሊት ጥርግ ብላ ከቤት መወጣት ነው ወይስ ፖሊስ ጠርታ ባሉዋን (የአንተን ጥጋበኛ የልጅ ልጅ)ማሳስር ነው። ከዚያ በኋላ ግማሽ ሀብት ተካፍላ ወይም ከገዛ ቤቱ አባራ በቤቱዋ መኖር ነው ያለባት እስቲ ይህ ምሳሌ ከገባህ መልስልኝ።

እኔ ሁለተኛ እንዳልመለስ የምሳሌውን ትርጉም ልንገርህ።

ትግሬዎች እንገንጠል ሲሉ በፀባይ ወልቅ ብላቹሁ ወጡ ብትላቸው ኖሮ የደማምጠን ነበር ግን አንተ ጦርነት ገጥመህ መቀሌን ረሚም ካረግህ በኋላ ። ለምን አሁን አትገነጠሉም ማለት አትችልም። ጦርነት ተነስቶዋል ፣ ጦሩነቱ ነው መልስ የሚስጠን ፣ የጦሩነቱ አሽናፊ ምን እንደሚያረግ የሚነግርህ አሽናፊው ነው። እንጂ አርትክል ስላሳ ስጠኝ አይደለም ፣ እሱማ ወርቃማው ንጉስ መለስ ጦርነት ሳናረግ እንድንለያይ የፃፍው ወርቅ አንቀፀ ነበር። ግን ያንን አንቀፀ ኢትዬዽያ ወይም አዳነች ልትጠቀምበት አትችልም።

ወይዘሮ አበደች እድሜ ለወርቃማዎቹ መየር የሆነችው፣ ግን እሱዋ አማራን ወቀመጫ ለመላስ ብላ አራት መቶ ሚሊዬን ብር ስጠች። ጦርነቱንም ደገፈች ፣ ምን ሊወጣት ነው ወርቃማዎቹ ሽገር ሲገቡ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Ethoash » 24 May 2022, 12:19

አቶ ሴጣን ዬ በደህና መጡ

እስቲ እርሶን ልጠይቆት አንድ ነገር ፣ ሚስቶት መፋታት እፈልጋለሁኝ ስትል ደህና አርገው በቦክስ ካገላበጡዋት በኋላ አሁን እልሄ ወጥቶልኛል አሁን መሄድ ትችያለሽ ምንን ልብሴን ሳትይ ቆቴን ሳትይ ወልቅ ብለሽ ወጪ ብትላት ይገፋል ወይ።

ወይስ 911 ጠርታ እንደ መስቀል በግ እግርና እጅህን ፖሊስ ጠፍሮ ወደ እስርቤት ወርውሮህ ሚስት ጋ በመቶ ሜትር ርቀት እንዳትጠጋ፣ እሱ ሲገርምህ እሱዋ ባለፈችበት እንዳታልፍ ፣ ስልክ እንዳትደውል፣ እይቅርታም እንዳትለምን በስውም እንዳትልክባት ድራሻህ እሱዋ ጋ እንዳይደርስ ብለው ፣ በገዛ ቤት ህ እሱዋ ተንፈላስፋ አንተ መንገድ ላይ አዳሪ ሆነህ ፍርድህን ትጠባበቅ ነበር።
ፍርዱም ንብረት ለሁለት ተካፍሎ ነው ይምትለያየው ። እዚህ እጉ እንደወሃ የቀጠነበርት አገር ነው መጨማለቅ የለም።

ስለዚህ ያንተ ባል አቶ ሆረር ለመደገፍ የምታረገው ጥረት ይገባናል። ግን መየር እብድነች ያለችው ስዓት እላፊ ነው። በዚህ አፍዋ ነገ ትመልስበታለች። ነገ አማሮች እንክትፍ ብለው ሲጥሉዋት ። እንዲህም ተናግራ ማንም እሱዋን የሚደግፍ የለም ምን አባቱዋ እንደሚያንከራትታት እኔ እንጃ። ከአማራ ጋ የተጠጋ ሲያለቅስ ይኖራል እናንተ ለብር አምጡም እልሆናቹሁም። ለአቦንጌዳም አልሆናቹሁም። ለአብይም አልሆናቹሁም። እሱ ለናንተ ብሎ ወርቃማዎቹሁን ወሬ ዛሬ ከወልቃይት ውጡልኝ ቢላቹሁ አልስማ አላቹሁት ። እሱ እና ኤርትራ ሆነው መስለኝ ወልቃይትን ያስመለሱልቹህ እናንተ በጉልበታቹሁ መስላቹሁ እንዴ። እንግዲያውስ ቲድኤፍ እና ፈደራል ሲመጣላቹሁ የዛን ግዜ ታወሩታላቹሁ።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Abere » 24 May 2022, 12:25

ሆረስ፤

እኔ እንደ ተዳሁት ከሆነ ትህነግ ትግሬዎች የመገንጠል ጥያቂያቸውን ለጊዜው የማያራግቡበት ምክንያት ለታክቲክ እንጅ በስትራቴጃቸው አለ። ለምን ለጊዜው ትኩረት አልተሰጠውም? አሁን ባለው ሁኔታ ዐብይ አህመድ እና ትህነግ የድብቅ ስምምነት አላቸው። ይህ ስምምነት ትህነግ ሙሉ በሙሉ በጉልበት የትግራይ ክልል ነው ብሎ የያዘውን መሬት መመለስ ነው። ዐብይ አህመድ ተስማምቷል ሁመራ እና ወልቃይትን በመመለስ። ራያ ኮረም አላማጣ እና ዋጃ ሰጥቶ ጨርሷል። ታዲያ ሳትዋግ ንገስ ቢሉት እምቢ ተዋግቸ ልንገስ የሚል ሞኝ ካልሆነ ብልጥ አያደርገው። ትህነግ ለምን ይዋጋል? ቀን ይጠብቃል ደግሞም ትግራይ በአገር መከላከያ ደረጃ የታጠቀችውን መሳርያ እና ወታደራዊ ድርጅት አታፈርስም። የጊዜ ሰሌዳው ሲደርስ መገንጠሉ እና አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ሰርግ ሽርጉድ ይመጣል ማለት ነው። ሞኝ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል ይባላል። ዐብይ አህመድ እየመራህ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም ይከበራል የሚል ህልም እንዳይኖርህ -ሳልጠቁምህ እንዳልቀር ለማለት ነው እንጅ። እንድ ግለሰብነቱ ሳይሆን እንደ ስራው ስታየው ጸረ-ኢትዮጵያ ነው። እራሱ ወያኔ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Ethoash » 24 May 2022, 13:09

አባዋሯ

ትግራይ ትገንጠል ስትል እኮ ዝም ብሎ አይደለም። ጦርነት ከፍተህባቸዋል ስለዚህ የጦር ካሳ መክፈል አለብህ። መቼም ትግሬዎች አሁን አሁን ይገንጠሉ የምትል ከሆነ ምን ቸገረህ የጦር ካሳውን ከፍለህ መሽኘት ነው። አንተ የምትፈልገው ከኢትዬዽያ እንዲገነጠሉና አንተ በስላም መኖር ከፈለግህ የጦር ካስ ቀላሉ መገላገያ ነው።

ግን አንተ የምትፈልገው ይህንን አይደለም ትግሬዎች በጦር ረሚም አርገሀቸው ምንም በኢኮኖሚ እንዳይነሱ እርግጠኛ ለመሆን አሁን ባዶ እጃቸውን ከኢትዬዽያ እንዲገነጠሉ ነው የምትፈልገው ። አይተሀል መስሪነት ህን ። ይህ መስሪነት ህ የትም አያደርስ ህም

እንደነገርኩህ ነው። ሚስት ካለህ ፣ ሚስት ህን ከሌላ ስው ጋራ ስትማግጥ ብትይዛት ያልህ አማራጭ ንብረት ተካፈለህ መለያየት ነው። ግን ፍርድቤት እሄዳለሁ ካልክ የጠበቃ ሲሳይ ነው የምት ሆነው።

እንደ ግዜ አንድ ጠበቃ አግኝቼ ምንድነው የገረመህ ኬዝ ስለው ባልና ሚስቶች በውሻ ማን ውሻውን ይውስድ በመባባል ከመቶ ሺህ ዶላር በላይ በጠበቃና በፍርድ ቤት መጨረሳቸውን ሲነግረኝ። ሁለቱ ባልና ሚስጥ ያለ የሌለ ንብረታቸውን በፍርድቤት የሚጨርሱት ለምን አንዱ ይጠቀም ደስ ይበለው በሚል ሴጣናዊ ምክን ያት ነው የአንተም አማሮች ከዚህ አይለይም ። ለኤርትራኖችም ይህንኑ ስታረጉ ነበር ተሳክቶላቹዋል። ለምን ኤርትራኖች በኢትዬዽያ ይስራሉ እኛ ግን በኤርትራ መስራት ተክለከልን፣ ለምን ኤርትራኖች አንድ ቡና ዛፍ ሳይኖራቸው በአፍሪካ አንደኛ ቡና ላኪ ሆኑ እያላቹሁ የምትወተውቱ የነበረው እኮ እናንተ ናቹህ ። ታድያ ጥለው ሄዱላቹሁ እኛ ሁለት ቢሊዬን ዶላር ለጅቡቲ መክፈል ጀመርን ይህንን ነው ወይ ማሽንፍ ይምትሉት። ይህ ሁሉ ቡዳነት ኤርትራኖች በእኛ ስር ሆነው እንዳያልፍላቸው ያረጋቹሁት ጥረት ነው። እናም ተሳክቶዋል ግን አሁን ትግሬዎች ላይ አይስራም ለምን ብትሉ ትግሬዎች ከናንተ የበለጠ ጭንቅላት አላቸው ጎንደር ድረስ መጥተው ነው የሚገርፉህና ዋ ብያለሁኝ አትነኳቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Horus » 24 May 2022, 13:25

አበረ፣
እኔ የትግሬዎች ውል አልባነት ላይ ለመቀለድ ብዬ እንጂ ትግሬ ነገ ቢገነጠል ወይ ዘላለም ባለበት ቢኖር ፍጹም ግድ የለኝም ። ልጆች ሆነን ሸዋ ሁሉ አስመራ፣ አስመራ ይል ነበር ጣሊያን በሰራው ህንጽዎች ምክንያት ማለት ነው ። ሻአቢያ ኤርትራን ከገነጠለ በኋላ አስመራ ከትውስታችን ጠፍቷል ። ያኔ ቀይ ባህር ቀይ ባህር ይባል ነበር። ዛሬ ያ ቃል ቋንቋችን ውስጥ የለም ።

በኔና አንተ እድሜ የኢትዮጵያ ሕዝብ 250 እስከ 300 ሚሊዮን ይገባል ፤ የዛሬ አሜሪካ ሕዝብ ቁጥር ማለት ነው ። ስለዚህ ትግሬ መጣ ወይ ሄደ ሳንቲም የሚፈይደው ለውጥ የለም ። ከኤርትራ መገንጠል በኋላ የኢትዮጵያ ታሪካዊ እድገት ትራጀክተሪ ወደ ምስራቅና ደቡብ እና ምዕራብ ዞሮዋል ። የኢትዮጵያ አይን ወደ ህንድ ውቅያኖስና አፍሪካ ዞሮዋል።

ልብ በል የህዳሴ ግድብና የበለስ ከተማ ተሰርቶ ሲያልቅ ምዕራብ እና ደቡብ ይሆናሉ የኢትዮጵያ ግራቪቲ ማዕከሎች ። ልብ በል ኤርትራና ትግሬ ተደምረው ሱማሌ ክልልን አያክሉም፣ በሰው ቁጥር ሆነ በመሬት ስፋት ። በኛው እድሜ አማራ ብቻውን ከ60 ሚልዮን ሕዝብ በላይ ይሆናል። ከዚህ በኋላ በመገንጠል ኢትዮጵያን ማዳከም ወይም ማፍረስ አይቻልም። መገንጠል የፈለጉ ሁሉ ዞረው የኢትዮጵያ ተቀጥያ ነው የሚሆኑት! ኢትዮጵያን በረጅሙ ማየት ያስፈልጋል! አሁን ያለው የሁሉም ትንቅንቅ ኢትዮጵያ ጥሎ ለመጥፋት ለመሰደድ ለመገንጠል ሳይሆን ይህችን ብርቅዬ ምድር ለመቆጣጠር ነው ። ይህ ነው የታሪክ ቀስት የሚያሳየው ምስል!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Ethoash » 24 May 2022, 13:42

አቶ ሆረር

የምታወራውን አታውቅም ትግሬዎች እኮ የኢትዬዽያ አምሮ ናቸው። አማሮች ደግሞ የኢትዬዽያ ምላስ ናቸው ። ከማወራት በስተቀር እኮ የሚፈይዱት ነገር የለም።

ለመቶ አምሳ አመት ኢትዬዽያን እኮ ገዝተዋታል ግን ያመጡት እድገት የለም ። አሁንም አያመጡም። የአባይ ግድብ እኮ የምትለው ማ ነው የገነባው።

ተወው የድሮውን በዚች አራት አመት እኮ አማሮች ያደረሱት ግዳት ተነግሮ አያልቅም። ወርቃማዎቹ የገነቡትን ኢኮኖሚ ወደ ዜሮ ከተውታል ፣ በእሳት አጋይተውታል። ጦርነት ቀስቅስው ኢኮኖሚያችን መድቀቅ አይደለም ማንም ኢንቨስተር ላይመጣ ምለዋል እንደጎርፍ የየውጡ ነው። ያ ሁሉ የትግሬዎ ጥበብ ነበር ኢትዬዽያን ያሳደገው አብይ ግን ሁሉን ዜሮ ደመረው።

አስብ ከሌለ አንገታችን እንደተቆረጠች ዶሮ ናት ስትሉ እኮ ከምራቹሁ ነበር። እወነት አስብ ከሌለ የምንሞት አስመስላቹሁት ነበር ግን የውጭ ንግድ መቶ እጅ እጥፍ አደግ ። አስብን ለመጠቀም ብለን የሚንገብረው ደም በሙሉ ቆሞ በጅቡቲ መገበያየታችን አስብን ዚሮ ደመረውና ነው። አሁን ኤርትራ የምትለማመጠን። በእማሮች ግዜ እኮ መሄጃ ያጣን መስሎዋት ነበር እኮ እንገንጠል ያለችወ ሁሉም በእማሮች ድንቁርና። ጅቡቲ እንደሚቀርበን እንኩዋን ሳያውቁ።

በሁለተኛ ደርጃ ጥል ከአሜሪካኖች ጋራ መክፈት አቅምቸውን ሳያውቁ አብይን እንግዳ አትቀበል አሉት ። እሱም ሞኝ ነው አልተቀበለም አሜሪካኖች ደና አርገው አስገቡለት። ብድር መከልከል ብቻ አይደለም ማንም አገር የብድር ምህረት ወይም ቀን ቀጠሮ ማራዘም እንዳያደርጉ ተነግሮዋቸዋል። መቼም ታክስ ነፃ ሁሉ ቀርቶብናል ኢንቨስተሮች ብግፍ እየወጡ ነው። ይህንን ነው እድገት የምትለው።

በአጭሩ አማራ ምንም መምራት አይችሉም ። ለስራም ደካማዎች ናቸው፣ ምንም ስራ አይስሩም ። አሁን ትግሬዎች ብትገነጠል ምን ይከተላል መስላቹሁ ይህ አፋቸው ከኦሮሞ ጋራ ያነካካቸውና ጦርነት ይጀምራሉ ።

ምሳሌ እንመልክት ምንም ስልጣን ላይ ሳይሆኑ። ኦሮሞዎች በአፈ ኦሮምኛ እንቀድስ ሲሉ እንቢ አሉ። እሬቻ በሽገር እናርግ ሲሉ እንቢ አሉ ታድያ ከዚህ በላይ የጦር ቅስቀሳ የታለ። ለእስላሞች ደግሞ በትምህርት ቤት አት ስግዱም፣ በአብዬት አደባባይ አት ስግዱም ብለው ጦርነት አስነስተው ጎንደር ላይ እስላሙን ጨረሱት እና እነዚህ ስዎች ናቸው ትግሬዎች ቢገነጠሉ የሚያልፍላቸው።

ኤርትራን ያስረሱህ እኮ ትግሬዎች ናቸው ጅቡቲን በመጠቀም እናም የበለጠ በመነገድ የኤርትራን ኢኮኖሚ ድባቅ ስለመቱት ነው ኤርትራን ያስረሱህ እኮ በዚህ ላቁም እብድ የፈለግህው ብትነግረው አይገባውም።

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Abere » 24 May 2022, 14:20

ሆረስ፥

አንተ እንዳልከው እኔ መቸም ተገንጥሎ የበለጸገ አገር አልሰማሁም። አንድ አንድ ጊዜ ተገንጥሎ የሚሄድልህ ነገር አስፈላጊ ሊሆን ይችላል - ትልቅ ግልግል ይሆናል። እኔ ትህነግ ትግሬዎች በሽታቸው እንገንጠል ነው የሚያስጠላው ደግሞ ሰርቀን እንገንጠል ማለታቸው ነው። በመሰረቱ እንገንጠል ባዮች አኩራፊ ግለሰቦች እንጅ እንገንጠል የወል ፍላጎት አይመስለኝም። ኢትዮጵያ እግዜ አሟልቶ የፈጠራት አገር ናት፡ ትፈለጋለች እንጅ አትፈልግም። እኛን የሰለችን ካልሰለጠነ ሰው ጋር ጦርነት። ተመለክት 50 አመታት በላይ።

Horus wrote:
24 May 2022, 13:25
አበረ፣
እኔ የትግሬዎች ውል አልባነት ላይ ለመቀለድ ብዬ እንጂ ትግሬ ነገ ቢገነጠል ወይ ዘላለም ባለበት ቢኖር ፍጹም ግድ የለኝም ። ልጆች ሆነን ሸዋ ሁሉ አስመራ፣ አስመራ ይል ነበር ጣሊያን በሰራው ህንጽዎች ምክንያት ማለት ነው ። ሻአቢያ ኤርትራን ከገነጠለ በኋላ አስመራ ከትውስታችን ጠፍቷል ። ያኔ ቀይ ባህር ቀይ ባህር ይባል ነበር። ዛሬ ያ ቃል ቋንቋችን ውስጥ የለም ።

በኔና አንተ እድሜ የኢትዮጵያ ሕዝብ 250 እስከ 300 ሚሊዮን ይገባል ፤ የዛሬ አሜሪካ ሕዝብ ቁጥር ማለት ነው ። ስለዚህ ትግሬ መጣ ወይ ሄደ ሳንቲም የሚፈይደው ለውጥ የለም ። ከኤርትራ መገንጠል በኋላ የኢትዮጵያ ታሪካዊ እድገት ትራጀክተሪ ወደ ምስራቅና ደቡብ እና ምዕራብ ዞሮዋል ። የኢትዮጵያ አይን ወደ ህንድ ውቅያኖስና አፍሪካ ዞሮዋል።

ልብ በል የህዳሴ ግድብና የበለስ ከተማ ተሰርቶ ሲያልቅ ምዕራብ እና ደቡብ ይሆናሉ የኢትዮጵያ ግራቪቲ ማዕከሎች ። ልብ በል ኤርትራና ትግሬ ተደምረው ሱማሌ ክልልን አያክሉም፣ በሰው ቁጥር ሆነ በመሬት ስፋት ። በኛው እድሜ አማራ ብቻውን ከ60 ሚልዮን ሕዝብ በላይ ይሆናል። ከዚህ በኋላ በመገንጠል ኢትዮጵያን ማዳከም ወይም ማፍረስ አይቻልም። መገንጠል የፈለጉ ሁሉ ዞረው የኢትዮጵያ ተቀጥያ ነው የሚሆኑት! ኢትዮጵያን በረጅሙ ማየት ያስፈልጋል! አሁን ያለው የሁሉም ትንቅንቅ ኢትዮጵያ ጥሎ ለመጥፋት ለመሰደድ ለመገንጠል ሳይሆን ይህችን ብርቅዬ ምድር ለመቆጣጠር ነው ። ይህ ነው የታሪክ ቀስት የሚያሳየው ምስል!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Horus » 24 May 2022, 14:21

Ethoash wrote:
24 May 2022, 13:42
አቶ ሆረር

የምታወራውን አታውቅም ትግሬዎች እኮ የኢትዬዽያ አምሮ ናቸው። አማሮች ደግሞ የኢትዬዽያ ምላስ ናቸው ። ከማወራት በስተቀር እኮ የሚፈይዱት ነገር የለም።

ለመቶ አምሳ አመት ኢትዬዽያን እኮ ገዝተዋታል ግን ያመጡት እድገት የለም ። አሁንም አያመጡም። የአባይ ግድብ እኮ የምትለው ማ ነው የገነባው።

ተወው የድሮውን በዚች አራት አመት እኮ አማሮች ያደረሱት ግዳት ተነግሮ አያልቅም። ወርቃማዎቹ የገነቡትን ኢኮኖሚ ወደ ዜሮ ከተውታል ፣ በእሳት አጋይተውታል። ጦርነት ቀስቅስው ኢኮኖሚያችን መድቀቅ አይደለም ማንም ኢንቨስተር ላይመጣ ምለዋል እንደጎርፍ የየውጡ ነው። ያ ሁሉ የትግሬዎ ጥበብ ነበር ኢትዬዽያን ያሳደገው አብይ ግን ሁሉን ዜሮ ደመረው።

አስብ ከሌለ አንገታችን እንደተቆረጠች ዶሮ ናት ስትሉ እኮ ከምራቹሁ ነበር። እወነት አስብ ከሌለ የምንሞት አስመስላቹሁት ነበር ግን የውጭ ንግድ መቶ እጅ እጥፍ አደግ ። አስብን ለመጠቀም ብለን የሚንገብረው ደም በሙሉ ቆሞ በጅቡቲ መገበያየታችን አስብን ዚሮ ደመረውና ነው። አሁን ኤርትራ የምትለማመጠን። በእማሮች ግዜ እኮ መሄጃ ያጣን መስሎዋት ነበር እኮ እንገንጠል ያለችወ ሁሉም በእማሮች ድንቁርና። ጅቡቲ እንደሚቀርበን እንኩዋን ሳያውቁ።

በሁለተኛ ደርጃ ጥል ከአሜሪካኖች ጋራ መክፈት አቅምቸውን ሳያውቁ አብይን እንግዳ አትቀበል አሉት ። እሱም ሞኝ ነው አልተቀበለም አሜሪካኖች ደና አርገው አስገቡለት። ብድር መከልከል ብቻ አይደለም ማንም አገር የብድር ምህረት ወይም ቀን ቀጠሮ ማራዘም እንዳያደርጉ ተነግሮዋቸዋል። መቼም ታክስ ነፃ ሁሉ ቀርቶብናል ኢንቨስተሮች ብግፍ እየወጡ ነው። ይህንን ነው እድገት የምትለው።

በአጭሩ አማራ ምንም መምራት አይችሉም ። ለስራም ደካማዎች ናቸው፣ ምንም ስራ አይስሩም ። አሁን ትግሬዎች ብትገነጠል ምን ይከተላል መስላቹሁ ይህ አፋቸው ከኦሮሞ ጋራ ያነካካቸውና ጦርነት ይጀምራሉ ።

ምሳሌ እንመልክት ምንም ስልጣን ላይ ሳይሆኑ። ኦሮሞዎች በአፈ ኦሮምኛ እንቀድስ ሲሉ እንቢ አሉ። እሬቻ በሽገር እናርግ ሲሉ እንቢ አሉ ታድያ ከዚህ በላይ የጦር ቅስቀሳ የታለ። ለእስላሞች ደግሞ በትምህርት ቤት አት ስግዱም፣ በአብዬት አደባባይ አት ስግዱም ብለው ጦርነት አስነስተው ጎንደር ላይ እስላሙን ጨረሱት እና እነዚህ ስዎች ናቸው ትግሬዎች ቢገነጠሉ የሚያልፍላቸው።

ኤርትራን ያስረሱህ እኮ ትግሬዎች ናቸው ጅቡቲን በመጠቀም እናም የበለጠ በመነገድ የኤርትራን ኢኮኖሚ ድባቅ ስለመቱት ነው ኤርትራን ያስረሱህ እኮ በዚህ ላቁም እብድ የፈለግህው ብትነግረው አይገባውም።
ወረኛ ትግሬ! ስለ እራስና ምላሱን ካበረ ጋር ጨርስ! ይልቅስ በዚያ በምታቀው ስለ ቁሳቁሶች ሽከታ ለጣጥትፍ :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Ethoash » 24 May 2022, 14:25

Horus wrote:
24 May 2022, 14:21

ወረኛ ትግሬ! ስለ እራስና ምላሱን ካበረ ጋር ጨርስ! ይልቅስ በዚያ በምታቀው ስለ ቁሳቁሶች ሽከታ ለጣጥትፍ :lol: :lol:
Ato hororo

why would u insult አበረ፣.... he is very respectful elderly.. pls reconsider

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Abere » 24 May 2022, 15:43

ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣልዋት --

1- ወርቃማዎቹ --- ብጥስ ያሉትን የኔቢጤ ድሃወችን ( ድህነት እርቃኑን ዳዴ በሚሂድበት ህዝብ)

2) እራስ ጭንቅላት --- ድብን ያለ መሃይም እመብርተገዳላይ እያለ ቴስታ እና ውጊያ እየገጠም በየጢሻው የሚያልቅ። በ3 ወር ጦርነት 1 ሚልዮን ህዝብ ያጣ የዕልቂት ማስተማርያ መጽሃፍ ምሳሌ። አውሬ እንጅ ስልጡን ጭንቅላት ያለው የጦርንት ልማዱ አያደርግም

3) ሰርቶ አደር --- ሰርቆ እና ዘርፎ አደር..ሊጥ እና ድስት የሚሰርቅ ህዝብ የእግዜር ሰማይ አሸንዳ ከፍቶ ክረምት ዝናብ ሲለግስ መሬት ጾም የሚያሳድር ሰነፍ ህዝብ።

Ethoash wrote:
24 May 2022, 14:25
Horus wrote:
24 May 2022, 14:21

ወረኛ ትግሬ! ስለ እራስና ምላሱን ካበረ ጋር ጨርስ! ይልቅስ በዚያ በምታቀው ስለ ቁሳቁሶች ሽከታ ለጣጥትፍ :lol: :lol:
Ato hororo

why would u insult አበረ፣.... he is very respectful elderly.. pls reconsider

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Horus » 24 May 2022, 16:03

Abere wrote:
24 May 2022, 15:43
ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣልዋት --

1- ወርቃማዎቹ --- ብጥስ ያሉትን የኔቢጤ ድሃወችን ( ድህነት እርቃኑን ዳዴ በሚሂድበት ህዝብ)

2) እራስ ጭንቅላት --- ድብን ያለ መሃይም እመብርተገዳላይ እያለ ቴስታ እና ውጊያ እየገጠም በየጢሻው የሚያልቅ። በ3 ወር ጦርነት 1 ሚልዮን ህዝብ ያጣ የዕልቂት ማስተማርያ መጽሃፍ ምሳሌ። አውሬ እንጅ ስልጡን ጭንቅላት ያለው የጦርንት ልማዱ አያደርግም

3) ሰርቶ አደር --- ሰርቆ እና ዘርፎ አደር..ሊጥ እና ድስት የሚሰርቅ ህዝብ የእግዜር ሰማይ አሸንዳ ከፍቶ ክረምት ዝናብ ሲለግስ መሬት ጾም የሚያሳድር ሰነፍ ህዝብ።

Ethoash wrote:
24 May 2022, 14:25
Horus wrote:
24 May 2022, 14:21

ወረኛ ትግሬ! ስለ እራስና ምላሱን ካበረ ጋር ጨርስ! ይልቅስ በዚያ በምታቀው ስለ ቁሳቁሶች ሽከታ ለጣጥትፍ :lol: :lol:
Ato hororo

why would u insult አበረ፣.... he is very respectful elderly.. pls reconsider
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8405
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Digital Weyane » 24 May 2022, 16:22

የዕድገት ተምሳሌት የሆነችው ሩህሩህዋ ኡናታችን ትግራይ በየዓመቱ በባህላዊ መንገድ ኡያመረተች ለኢትዮጵያ የምታበረክተውን $38 ቢልዮን ዶላር የሚገመት 597.7 ቶን ወርቅ ሙሉ በሙሉ ከቆመ ማን ይጎዳል? :roll: :roll:

Axumezana
Senior Member
Posts: 13219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Axumezana » 24 May 2022, 17:28

ኤርትራኖቹ፥ መልሱን፥ አስገብን፥ እያሉ፥ የምን፥
ችኮላ፥ ነው? ሁሉም፥ነገር፥ በእርጋታ፥ ይደርሳል።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኧረ ለመሆኑ የትግሬዎች መገንጠል ምን በላው?!!

Post by Selam/ » 24 May 2022, 22:20

አቶ አመዶ፣
I get bored reading lengthy ramblings. Specially if the first sentence is lousy, I get turned off. Your first phrase is so archaic and useless that I lost appetite to read further. Have Halafi lefilafi read the rest. He doesn’t filter & wouldn’t mind consuming your garbage. KIFFU!
Ethoash wrote:
24 May 2022, 12:19

Post Reply