Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1581
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ዓቢይ አህመድና ግብረ አበሮቹ አማራ ክልል ላይ የሕግ ማስከበር ዘመቻ እየወሰድን ነው ይላሉ። ለመሆኑ፥ የአማራ ፋኖ፥ እነማንን ገድሎ፥ እነ ማንን አፈናቅሎ ነው ዘመቻ የሚደረግበት?

Post by EwnetYashenifal » 23 May 2022, 17:17

ዓቢይ አህመድና ግብረ አበሮቹ አማራ ክልል ላይ የሕግ ማስከበር ዘመቻ እየወሰድን ነው ይላሉ። ለመሆኑ፥ የአማራ ፋኖ፥ እነማንን ገድሎ፥ እነ ማንን አፈናቅሎ ነው ዘመቻ የሚደረግበት?